cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Lilly's Arts & Art Gallery

Welcome to Lilly's ARTS and GALLERY; ⨳ I'm Liđiya Tsegaye~Beginner skech & photography artist. ፨ Enjoy the sketch of mine & others art works that I've posted. ⩩ For comments & sketch orders contact @Li1ly3_7id1216

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
213
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Mandala Drawing @Lillyart
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም ሰዎች ልድያ ነኝ በጣም እንደጠፋሁ አውቃለሁ ሰሞኑን ብዙ ሥዕሎች ስለሚኖሩኝ በቅርቡ ጠብቁኝ Post አደርጋለሁ 🙏 @Lillyart
Hammasini ko'rsatish...
🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨 በአይነቱ ለየት ያለ የስእል ውድድር በ Tsehay art store ግሩፕ አባላት አዘጋጅነት እነሆ ቀረበላቹ 🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨 ለመወዳደር መስፈርቱ ተወዳዳሪው ፩ የ Tsehay art store ግሩፕ አባል መሆን አለበት ፪ አስደግፎ እና በመስመር (scale) መሳል አይቻልም ፫ የሚሳለው በA3 ,A2;ወረቀት ነው ፬ ስእሉን በእርሳስ ብቻ ነው መሳል የምትችሉት የመጀመርያውንዙር በፈለጋችሁት ስእል ትወዳደራላቹ ወደ ሁለተኛው ዙር ለማለፍ በትንሹ 100 like ያስፈልጋል ተወዳዳሪዎች ስእላቹን ስትልኩ ስማችሁን እና ያላችሁበትን አካበቢ መፃፍ እንዳትረሱ. @tse_gallerybot ላይ ነው የምትልኩት አሸናፊው የሚለየው 100% በዳኝነት ሲሆን እያንዳንዱ የስእል የስእል ጥራት ይታያል በምርጥ ስእል የሚያሸንፈው አንድ ሰው ( እደተወዳዳሪዎቹ መጠን እና እንደስእሉ ጥራት የተሸላሚው ቁጥር ሊጨምር ይችላል ሽልማቱ የስእል እቃ ነው ምን እንደሆነ አልተወሰነም 2ተኛ ዙር ላይ የምንወስን ይሆናል በተጨማሪም ከ200 like ጀምሮ ከሁሉም በ like የበለጠ ሁለት ሰው 20*30 ሸራ ይሸለማል ስእሉ ዳኝነት ውስጥ አይገባም like ብቻ የመወዳደርያው ስእል በቻናሉ ላይ ይለቀቃል. @tsedrowing እስከ እሮብ ማታ 3:00 መላክ ይቻላል ተወዳዳሪዎች እቃውን ጦርሀይሎች ወይም አራት ኪሎ መጥታቹ መውሰድ የምትችሉ መሆን አለበት ሽልማቱ በካርድ ወይም በሌላ ነገር ይቀየርልኝ ማለት አይቻልም ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆናቹ ደሞ የፖስታ መላኪያውን ከቻላቹ ይላክላችዋል ስላቹ ስትጨርሱ. @tseyegeta ላይ ገቢ አድርጉ https://t.me/Tsedrowing
Hammasini ko'rsatish...
𝒯𝓈ℯ𝒽𝒶𝓎 ᴀʀᴛ sᴛᴏʀᴇ ☀️

🎨 ማንኛውንም የአርት መሳሪያዎች ወደሚያገኙበት ሱቃችን እንኳን በሰላም መጡ። ያሻዎትን ይሸምቱ 🛒 ህልሞትን ያሳኩ 😇 💢 ለማዘዝ እንዲሁም ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @tse_Gallery_bot Or @tseyegeta 📞 0909255907/ 0947482801 “There’s no greater joy than that of new art supplies.”

እኳን ደስ አላቹ በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ የነበረው የ ስእል እቃ ተገኝቷል 34 set Price 1300 Order now 0909255907 @tseyegeta Join @tsedrowing
Hammasini ko'rsatish...
አዲስ አበባ university ስእል መማር ለምትፈልጉ
Hammasini ko'rsatish...
መፅሐፈ መድኃኒት.pdf4.11 MB
እጄ ላይ አብዛኛው እቃ የለም እዚጋ ያሉት እቃዎች ተገዝተዋል እስከ ቅዳሜ ሀገር ውስጥ ይገባሉ ያኔ የምትፈልጉትን መግዛት ትችላላሁ. 0909255907 ከዚ ውጪ የምትፈልጉት ማንኛውም አነስተኛ መጠን ያለው እቃ ካለ እዘዙን ክፍለሀገር ላላቹ በፖስታ እንልካለን Join @tsedrowing @tsedrowing
Hammasini ko'rsatish...
ፀሐይ ጋለሪ 🌞🎨🎨: Marie's 12 ml watercolor 12 set 450 @tsedrowing Marie's 12 ml watercolor 18 set 550 @tsedrowing Marie's 12 ml watercolor 24 set 850 @tsedrowing Marie's 12 ml watercolor 36 set 1000 እጃችን ላይ የለም በትዛዝ ነው የሚመጣው ቢበዛ ከአንድ እስከ ሁለት ሳምንት ይፈጃል ከዛም ባነሰ ጊዜ ሊመጣ ይችላል Contact 0909255907 @tseyegeta Join @tsedrowing @tsedrowing
Hammasini ko'rsatish...
እሮብ ጠዋት 4:30 አራት ኪሎ መምጣት የምትችሉ ቻርኮል እርሳስ በፍሬ 60&70 ብር ነጭ እርሳስ 130 ብር የጭቃው ላጲስ 130 Acrylic 100ml ኣምስቱ ዋና ቀለሞች 500 ብር Mono ላጲስ 450 14b 40 ብር የስእል መማርያ መፅሀፍ 90 ብር እነዚህን ማግኘት ትችላላቹ ቀድማቹ አሳውቁኝ 0909255907 @tsedrowing
Hammasini ko'rsatish...
👍 18
👏 11
😒 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.