cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Tolosa funny

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
216
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ። አንተ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ 100%🙌
Hammasini ko'rsatish...
የሴት ልጅ እድሜና ፈተና 15 አመቷ፡ ወንድ እንዳይቀርብሽ 18 አመቷ፡ ወንድ እንዳያታልልሽ ተጠንቀቂ 20 አመቷ፡ አርፈሽ ተማሪ 24 አመቷ፡ ውጭ ውጭ አትበይ ወንድ ራሱ ይመጣል 26 አመቷ፡ አግቢ እንጂ 28 አመቷ፡ አታማርጪ 33 አመቷ፡ ቆመሽ መቅረትሽ ነው 35 አመቷ፡ አርግዘሽም ቢሆን ተጠቃለይ 38 አመቷ፡ ዝምብለሽ ከአንዱ ውለጅ #ህዝቤ የሴት ልጅ እድሜ ለምን እንደሚያስጨንቀው አይገባኝም፡፡
Hammasini ko'rsatish...
Yehe esti tez yemilw
Hammasini ko'rsatish...
03:06
Video unavailableShow in Telegram
New Ethiopian music Teywa
Hammasini ko'rsatish...
6.95 MB
04:58
Video unavailableShow in Telegram
Kasmasee
Hammasini ko'rsatish...
17.71 MB
We are bacckkkkkkkkkkkkk enkuwan le berhane temketu aderesachu👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Tolosa funny @justkiddingk
Hammasini ko'rsatish...
We are back Pop smoke musics 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
😂😍🙄ድሮ ድሮ ልጅ እያላችሁ ትምህርት ቤት 🏢🏢😍👍🙄 ፍቅር ወይስ ገንዘብ ይሻላል ብላችሁ ክፍል ውስጥ የተከራከራችሁ እሳት እና ውሀ የሚል ግጥም ክላስ ውስጥ ያነበባችሁ ሽንት ቤት ለመሄድ ብላክ ቦርድ ያጠፋችሁ ደብተር ረሳሁ ስትሉ "ምሳህን ግን አረሳህም" የተባላችሁ አሪፍ ምግብ አምጥታችሁ አስተማሪ እያስተማረ ምሳችሁን የበላችሁ የአሮጊት ፈስ ክላስ ውስጥ አርጋችሁ ፔሬድ የቀጣችሁ ለመጎበዝ ብላችሁ ግንባራችሁን የፈገፈጋችሁ መስታዎት ባለው መቅረጫ ሰው ላይ ያበራችሁ ከሰው ጋር ለመደባደብ ነገ ቆዳ ጫማ አርጌ ብላቹ ቀጠሮ የያዛችሁ በ English for ethiopia መፅሀፍ ኢንጊሊዘኛ የተማራችሁ 😍 ከክላስ ጎበዙ ወይም ረጅሙ ልጅ የክፍላችሁ አለቃ የነበረ የደብተረ መሀል ሉክ ቀዳችሁ መርከብ,እሽክርክሪት,ጀት የሰራችሁ (ሀምሳ ሉኩን ደብተር 16 ሉክ ያረጋችሁት) በእስኪርቢቶ እጃችሁ ላይ Tattoo የተሰራችሁ የአፍሪካ ካርታ መፅሀፍ አስደግፋችሁ ደብተር ላይ የሳላችሁ ፈተና ስትሰጡ ከመጥፎው ውጤት ወደ ጥሩው ደርድራችሁ ለቤተሰብ ያሳያችሁ አዲስ ጫማ ገዝታችሁ ለመመረቅ ተብሎ ጫማችሁ የተረገጠ የቤት ስራ ስላርሰራችሁ ደብተር አላመጣሁም ያላችሁ አካባቢ ሳይንስ ስለ Reproduction በመማራችሁ ትልቅ የሆናችሁ የመሰላችሁ እዛ Chapter ጋር እስክትደርሱ የጎጎችሁ 😂 General science ላይ በደምብ የሰማችሁት ቃል Mitochondria is the power house of the Cell የሆነ አስተማሪ ገብቶ እንደምን አደራቹ ሲል "ደ ህ ና እ ግ ዚ ያ ብ ሄ ር ይ መ ስ ገ ን ያላችሁ" (አሁን አይሉም አሉ 😥) "ነው ወይ ልንለያይ" ብላችሁ አመቱ ማለቂያ ላይ የዘመራችሁ ሼር አርጉ ካላችሁ😊😂😂 @kiya_hab Adis channal new share bemareg tebaberun 🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.