cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🤡🤡Μåšrú by wïz ℉œtå🤠🤠

in this chanal y'can find anything that you want #plcs #music #funy video #best quotes For any comment creater- @akan55 admin- @melismartt

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
133
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አቤት ድርቅና 😂😂😂
Hammasini ko'rsatish...
5.89 KB
Lebta🌤️ Ke senu(senuyeee)
Hammasini ko'rsatish...
3.58 KB
NORMAL NAW🤮🤮🤮 ke sena(@senuyeee)
Hammasini ko'rsatish...
4.13 KB
#ተልሚድ🕯 💌 😍ክፍል 9 ደራሲ 📃#ይስማዕከ_ወረቁ ተራኪ 🎤#ሴና😍 Stay home!❤️❤️❤️❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
1.36 MB
💞💜የሚወዱትን ሰዉ ከመርሳት የማያውቁ ሰው ማስታወስ ይቀላል።
Hammasini ko'rsatish...
#ተልሚድ🕯 💌 😍ክፍል 8 ደራሲ 📃#ይስማዕከ_ወረቁ ተራኪ 🎤#ሴና😍 Stay home! ╱◥████◣ │田│▓ ∩ │◥███◣ ╱◥◣ ◥████◣田∩田│. │╱◥█◣║∩∩∩ ║◥███◣ │∩│ ▓ ║∩田│║▓田▓ stay_at_home_stay_safe !❤
Hammasini ko'rsatish...
1.37 MB
❤️ ምርጥ የፍቅር ታሪክ ❤️ ሩሀማ || 5 🌷🌷👇🌷🌷 @surafnan @surafnan @surafnan
Hammasini ko'rsatish...
5.51 KB
😢ፈተና 😢 በህይወት ላይ ቁማር ስጫወት ቆይቸ አንዳንዴ ስበላ አንዳንዴም በልቼ እንዲህ እንደዋዛ አንድ ዓመት ቆይቼ በደንብ ስመለከት የውስጤን ከፍቼ እንዴት ልመልሰው ያለፈውን ቀኔን እንዲህ መበላቴን በስካውን ዘመኔ ህይወት ቁማር ሁና እንዲህ እንደዋዛ ሳነሳት ስጥላት አሻራዋን ይዛ ስታገል ስትጥለኝ ስታገል ስትጥለኝ እንዲሁ በዋዛ እንዳታሸንፈኝ ጥንካሬ ኑሮኝ ተስፋየንም ይዤ ከህይወት ትግል ጋ እኩል ተጓጉዤ ላሼንፍት እንጅ ዓላማየን ይዤ።
Hammasini ko'rsatish...
••●🍃ዓይኔ ሸልሞሀል••●🍃 ልጅነቴ አበቃ ሞተ ተቀበረ ሳቄን ተሰርቄ ዕንባ ብቻ ቀረ!! መጫወት, መቦረቅ በልጅነት ገላ ህልም ነው ከእንግዲህ ሩቅ የሀሳብ ጥላ!! ምኑን ከምን ላድርግ? የቱን በእጄ ይዤ? ቁስሉ ፀናብኝ ሀዘንን አርግዤ!! የልጅነት ልቤ ፅኑ እየታመመ በጠራው ሰማይ ላይ የኔ ቀን ጨለመ!! አዎ ጨለመብኝ,,,,,,,,,! በኮልታፋ አንደበት ህፃናዊ ልቤ አፌ እያጣፈጠህ ስጠራህ ቀርቤ "አንተ አባዬ" ስልህ "ልጄ!" እንዳላልከኝ ዛሬ ምን አጥፍቼ እንዲህ ጨከንክብኝ?? የትኛውን ልመን የአርባ ቀን እድሌን? ወይንስ ያንተን ቁጣ? በገላዬ ስትፈርድ ክፉ ቀን ሲመጣ!! የህሊናዬ ቁስል በሀዘን ተለውሶ የእድሜ ልክ ጠባሳ ሲሆንብኝ ደርሶ ዓይኔ ሸልሞሀል,,,,,,,, አንደኛው ለራሴ አንዱ ላንተ አልቅሶ!!😢 😢ማስታወሻነቱ በ14 እና 17 አመታቸው በገዛ አባታቸው ለተደፈሩት ጨቅላ ህጻናት ይሁንልኝ።....አንዳንዴ ሰዋዊነት ጠፍቶ እንስሳዊነት ምድርን ሲቆጣጠር ስታይ ሰው መሆንህን ትጠላለህ።
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.