cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Match Officials

☞ትኩረቱን በጨዋታ አመራሮች ፤ በእግርኳስ ጨዋታ ህጎች እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የሚያደረግ ገፅ ነው።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
561
Obunachilar
+224 soatlar
+97 kunlar
+4730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🌀የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ፍፃሜ @ አዳማ ⚽️ ኢንተ/ዳኛ ሲሳይ ራያ 🥇 ⛳️ ፌደ/ዳኛ መቅደስ ብርሀኑ 🥇 ⛳️ ፌደ/ዳኛ ስንታየሁ ደፈርሻ 🥇 ❹ ፌደ/ዳኛ ሀና ዘውዴ 🥇 📲 𝗠𝗮𝘁𝗰𝗵 𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹𝘀 @ 𝗧𝗚 https://t.me/matchofficials 📲 𝗠𝗮𝘁𝗰𝗵 𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹𝘀 @ 𝗙𝗕 https://www.facebook.com/profile.php?id=100077172647929
Hammasini ko'rsatish...
1
🌀 እናመሠግናለን ሪች በድሬዳዋ ከተማ አስተናጋጅነት እየተካሔደ በሚገኘው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር መሀል ፌደራል ረዳት ዳኛ ራሔል በቀለ ለሙያ አባቷ ኮሚሽነር እዮብ ይልማ ስጦታ አበርክታለች 🙏 @matchofficials 📲 Match Officials @ FB https://www.facebook.com/profile.php?id=100077172647929
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ችግር ካለ ... @matchofficials 📲 Match Officials @ FB https://www.facebook.com/profile.php?id=100077172647929
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌀 LINESMEN የመስመር ዳኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ እግርኳሱ አለም ብቅ ያሉት በ 1891 ነበር። ተግባራቸውም የመወሰን ኃላፊነቱን ለዋና ዳኛው በመተው... ኳስ ከጨዋታ ውጭ ስትሆን፤ የማዕዘን ምት፤ የመልስ ምት እና የመልስ ውርወራ ለየትኛው ቡድን እንደሚገባ ማመልከት ነበር። በጊዜ ሒደት ኃላፊነታቸው ከፍ ባለ ደረጃ እያደገ መጣ። በዚህም... ⏳ 1982 የተጨዋች ቅያሪ ሲኖር ምልክት ማሳየት ጀመሩ። ⏳ 1996  ከጨዋታ ውጭ የሆነን ተጨዋች ማሳየት-ማመልከት ጀመሩ። ⏳ 1996 LINESMEN የሚለው ስያሜ 'ASSISTANT REFEREE-ረዳት ዳኛ' በሚለው የተተካበት ጊዜ ነበር። ይህም የሆነው በጨዋታ ላይ ካላቸው ጉልህ ሚና ብሎም 'LINESMEN' የሚለው ስያሜ ወንዶችን የሚወክል በመሆኑ እና የሴት የጨዋታ አመራሮች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ነበር። ⏳ 2000 ላይ ረዳት ዳኞች በፍጹም ቅጣት ምት ወቅት ግብ ጠባቂ ኳስ ከመመታቱ በፊት የግብ መስመሩን ለቆ መውጣት/አለማውጣቱን መቆጣጠር ከኃላፊነታቸው መካከል አንዱ የሆነበት አመት ነበር። በዚሁ አመት {በ 2000 } በአቅራቢያቸው የሚሰሩ ጥፋቶች ላይ ዳኛውን ለመርዳት እና ዳኛው እገዛቸውን ስያስፈልገው  9.15 ርቀትን ለማስጠበቅ ወደ ሜዳ እንዲገቡ የተፈቀደበትም አመት ነበር። @matchofficials 📲 Match Officials @ FB https://www.facebook.com/profile.php?id=100077172647929
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
00:28
Video unavailableShow in Telegram
🌀 ስፖርታዊ ያልሆነ ምግባር ከስፖርታዊ አድራጎት ውጪ የሆነ ተግባር {Unsporting behavior} ማለት...በማናቸውም የእግርኳስ ውድድሮች በፊትም ሆነ በውድድር ወቅት ወይም በኋላ የሚፈፀም የዲሲፕሊን ወይም የስነስርአት እና የስነምግባር ግድፈት/ጥሰት እንዲሁም የእግርኳሱን እድገት እና ሰላም የሚያቀጭጭ ህገ-ወጥ ተግባር ማለት ነው። #ለምሳሌ ☞ በደንታ ቢስነት ሁኔታ አንደኛ ቅጣት ምት የሚያሰጥ ጥፋት መፈጸም ☞ ኳስን በእጅ በመያዝ ግብ ለማስቆጠር መሞከር ሙከራው ቢሳካም ባይሳካም ወይም ግብ እንዳይሆን ያልተሳካ ሙከራ ማድረግ ☞ በጨዋታው ሜዳ ላይ ያልተፈቀዱ ምልክቶች ማድረግ ☞ ለመውጣት ፈቃድ ካገኘ በኋላ የጨዋታውን ሜዳ ለቅቆ በመውጣት ላይ እያለ ኳስን መጫወት ☞ ለጨዋታው አልያም ለተጋጣሚ ክብር አለመስጠት . . . እና ሌሎችም ... በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ የተመለከትነው አጋጣሚ በአርቢትሩ አረዳድ የተጨዋቹ እንቅስቃሴ "ተጋጣሚውን ወይም ጨዋታውን ከመናቅን የመነጨ ነው" በሚል ተጨዋቹ የማስጠንቀቂያ ካርድ እንዲመለከት ሆኗል። #እርሶስ... የአርቢትሩን ውሳኔ እንዴት አዩት..?  እውን ይህ አይነቱ እንቅስቃሴ ተጨዋቹንም ሆነ ተመልካችን ከማዝናናቱ ባለፈ ተጋጣሚውን ወይም ጨዋታውን ከመናቅ የመነጨ ነው ብለው ያምናሉ ? 📲 Match Officials @ TG https://t.me/matchofficials 📲 Match Officials @ FB https://www.facebook.com/profile.php?id=100077172647929
Hammasini ko'rsatish...
7.45 MB
👍 2
✦ ከአቅም በላይ በሆነ አስገዳጅ ምክንያት የተቋረጠ ጨዋታ ቀሪ ደቂቃዎች የሚደረግበት ቀን ሊራዘም ይችላል። በዚህ ወቅት... ☞ ለብሔራዊ ቡድን ተመርጠው በሄዱ ተጨዋቾች ቦታ ከተጠባባቂ ውስጥ ማስገባት ይቻላል። ☞ በሞት በተለየ ተጨዋች ምትክ ማስገባት ይቻላል። ☞ በማንኛውም ምክንያት ከክለቡ በተሰናበተ ተጨዋች ምትክ ከተመዘገቡ ተጠባባቂዎች መተካት ይቻላል። ☞ የተቋረጠው ጨዋታ ከመደገሙ በፊት በመሀከሉ በሚከናወኑ ጨዋታዎች በጥፋት የተቀጣ ተጨዋች በሚደገመው ጨዋታ ቀሪ ደቂቃዎች ላይ መሰለፍ ይችላል። ©️የኢ.እ.ፌ.የዲሲፕሊን መመርያ~2011 📲 Match Officials @ TG https://t.me/matchofficials 📲 Match Officials @ FB https://www.facebook.com/profile.php?id=100077172647929
Hammasini ko'rsatish...
Match Officials

☞ትኩረቱን በጨዋታ አመራሮች ፤ በእግርኳስ ጨዋታ ህጎች እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የሚያደረግ ገፅ ነው።

👍 4🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌀ጨዋታ የሚደገምባቸው ሁኔታዎች ❶ በጥፋት ሳይሆን ከአቅም በላይ በሆኑ ችግሮች (በዝናብ፣ በአየር መበላሸት፣ በመብራት መጥፋት እና ሌሎች አስገዳጅ ሁኔታዎች) ተከስተው ጨዋታው ቢቋረጥና ዳኛው ጨዋታውን መምራት የማይችል ሆኖ ከተገኘ በተቋረጠበት ጊዜ ቀርተው የነበሩ ደቂቃዎችን ለማጠናቀቅ ጨዋታው በቀጣዩ ቀን ይካሄዳል፡፡ ❷ አንድ ክለብ ወይም ሁለት ክለቦች ከአቅም በታች ተጫውተው በዳኛውና በኮሚሽነሩ ሪፖርት ቀርቦ በሚመለከተው አካል ተጣርቶ ጨዋታው በአወዳዳሪው አካል ከተወሰነ በጨዋታው ወቅት የነበረው ውጤት ሙሉ በሙሉ ተሰርዞ ጨዋታው እንደገና ይደገማል፡፡ ❸ ዳኛው በጨዋታው ሕግ መሰረት አለመምራቱንና መሳሳቱን አምኖ በሪፖርት በፅሁፍ ካረጋገጠ በጨዋታው ወቅት የነበረው ውጤት ሙሉ ለሙሉ ተሰርዞ ጨዋታው እንደገና ይደገማል። ❹ አንድ ክለብ ወይም ቡድን ለሌላው ክለብ ወይም ቡድን ጥቅም ሲል ሆን ብሎ ፎርፌ ለመስጠት ከተጫወተ በጨዋታው ወቅት የነበረው ውጤት ሙሉ ለሙሉ ተሰርዞ ጨዋታው እንደገና ይደገማል። ❺ አንድ ክለብ ወይም ቡድን ለሌላው ክለብ ወይም ቡድን ጥቅም ሲል ሆን ብሎ ፎርፌ ለመስጠት ካልተጫወተ በፎርፌ ተሸናፊ መሆኑ ቀርቶ ጨዋታው እንደገና ይደገማል። ©️የኢ.እ.ፌ.የዲሲፕሊን መመርያ~2011 📲 Match Officials @ TG https://t.me/matchofficials 📲 Match Officials @ FB https://www.facebook.com/profile.php?id=100077172647929
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉CONGRATULATIONS🎉 የኢትዮጵያ U_20ፕሪሚየር_ሊግ #ረዳት_ዳኛ_ሚሊዮን_ደበበ 👈 #ዋና_ዳኛ_ግርማ_ሁንዴ 👉 📲 Match Officials  @ TG https://t.me/matchofficials 📲 Match Officials @ FB https://www.facebook.com/profile.php?id=100077172647929
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1
🌀 ሌላ ትጥቅ ~ Other equipment አደገኛ ያልሆኑ ለስላሳና ቀለል ያሉ ምቾት ካላቸው ነገሮች የተሰሩ የመከላከያ ትጥቆች... #ለምሳሌ ጓንት፣ የጭንቅላት መከላከያ፣ የፊት መሸፈኛ፣ የጉልበትና የክንድ መከላከያ፣ የግብ ጠባቂዎች ኮፍያና የስፖርት መነፅርን ጨምሮ መጠቀም ተፈቅዷል፡፡ ✦ የጭንቅላት መከላከያዎች በሚደረጉበት ጊዜ (የግብ ጠባቂን ኮፍያዎች ሳይጨምር) እንደሚከተለው መሆን አለባቸው። ☞ ጥቁር ወይም የቡድኑ ተጨዋቾች አንድ ዓይነት ቀለም ከለበሱ የሸሚዛቸውን ዋና ቀለም መምሰል አለበት። ☞ የተጨዋች ትጥቅ ሙያዊ አለባበስን የጠበቀ... ☞ ከሸሚዙ ጋር ያልተያያዘ... ☞ መከላከያውን ባደረገው ተጨዋች ወይም በሌላ ማንኛውም ተጨዋች ላይ አደጋ የሚያደርስ መሆን የለበትም። #ምሳሌ በአንገት ዙሪያ የሚከፈት/የሚዘጋ የአሠራር ዘዴ... ☞ መከላከያው ከገፅታው ውጭ የተራዘመ ክፍል ወይም ክፍሎች ያፈነገጠ ነገር የሌሉት መሆን አለባቸው። ©️ የጨዋታው ህግ 4- የተጨዋቾች ትጥቅ #ምስል; ሜምፊስ ዲፓይ ሀገሩ ኔዘርላንድስ/ሆላንድ ዛሬ በ "UEFA EURO 2024" ፖላንድን 2 ለ1 በረታችበት መርሀ ግብር ላይ ... 📲 Match Officials  @ TG https://t.me/matchofficials 📲 Match Officials @ FB https://www.facebook.com/profile.php?id=100077172647929
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
🌀 ሌላ ትጥቅ ~ Other equipment አደገኛ ያልሆኑ ለስላሳና ቀለል ያሉ ምቾት ካላቸው ነገሮች የተሰሩ የመከላከያ ትጥቆች... #ለምሳሌ ጓንት፣ የጭንቅላት መከላከያ፣ የፊት መሸፈኛ፣ የጉልበትና የክንድ መከላከያ፣ የግብ ጠባቂዎች ኮፍያና የስፖርት መነፅርን ጨምሮ መጠቀም ተፈቅዷል፡፡ ✦ የጭንቅላት መከላከያዎች በሚደረጉበት ጊዜ (የግብ ጠባቂን ኮፍያዎች ሳይጨምር) እንደሚከተለው መሆን አለባቸው። ☞ ጥቁር ወይም የቡድኑ ተጨዋቾች አንድ ዓይነት ቀለም ከለበሱ የሸሚዛቸውን ዋና ቀለም መምሰል አለበት። ☞ የተጨዋች ትጥቅ ሙያዊ አለባበስን የጠበቀ... ☞ ከሸሚዙ ጋር ያልተያያዘ... ☞ መከላከያውን ባደረገው ተጨዋች ወይም በሌላ ማንኛውም ተጨዋች ላይ አደጋ የሚያደርስ መሆን የለበትም። #ምሳሌ በአንገት ዙሪያ የሚከፈት/የሚዘጋ የአሠራር ዘዴ... ☞ መከላከያው ከገፅታው ውጭ የተራዘመ ክፍል ወይም ክፍሎች ያፈነገጠ ነገር የሌሉት መሆን አለባቸው። የጨዋታው ህግ 4- የተጨዋቾች ትጥቅ #ምስል; ሜምፊስ ዲፓይ ሀገሩ ኔዘርላንድስ/ሆላንድ ዛሬ በ "UEFA EURO 2024" ፖላንድን 2 ለ1 በረታችበት መርሀ ግብር ላይ ... 📲 Match Officials  @ TG https://t.me/matchofficials 📲 Match Officials @ FB https://www.facebook.com/profile.php?id=100077172647929
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.