cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 013
Obunachilar
-124 soatlar
-67 kunlar
-3230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

01:01
Video unavailableShow in Telegram
መፍትሔ ፩ ! ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ አትጠጡ አትሽጡ! እስራኤላውያን ከህገ እግዚአብሔር ሲወጡ ጨካኙን ፈርዖንን አምጦ ሹሞባቸዋል አይደል! ከ1915 ዓ.ም ጀምሮ በታላቁ የኢትዮጵያ ወታደር የአድዋ ጦርነት መንፈሳዊ ወታደር ስም አስካሪ መጠጥ ማለቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ተመሰረተ ይህም የሆነበት ምክንያት ኢትዮጵያን ለመጣል መንፈሳዊ ሀይሏን ገዝግዞ መጣል ነው ብለው በወሰኑት መሰረት መሆኑ ነው ይህም ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራን እየተቀባበለ ጠጣው ሰከረበት ቅዱሱን ሰማዕታት ስሙንም ስዕለ አድኖውንም በጫማው እየረገጡ ሲሰክሩም እየተደባደቡበት... ሆቴሎች ከቆሻሻ ጋር ቆሻሻ መጣያ ላይ ጣሉት በዕሳት አቃጠሉት ከቆሻሻ ጋር! ነጮች ፀረ ኢትዮጵያውያን ደስ አላቸው መከራችንም ፀናብን!
Hammasini ko'rsatish...
9.64 KB
👍 13
01:28
Video unavailableShow in Telegram
4.48 MB
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
Repost from N/a
ፋኖነት.pdf150.13 MB
🔥የፋሲካ ሰሞን የጥንቃቄ መልዕክት ለፋኖዎቻችን‼️ ////////////////////////////////////////////////////////// የአገዛዙ ሰራዊት መጪውን የትንሳኤ በዓል አስመልክቶ ፋኖዎች ተዘናግተዋል ብሎ በገመተው ሰዓት ድንገተኛ ጥቃት ሊፈጽም እንደሚችል ከውስጥ የተገኙ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በተለይም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በብዛት በሚገኙባቸው የጎጃም፣ ሸዋ፣ ጎንደር እና ወሎ አካባቢዎች በዓሉን ሰብሰብ ብለው በሚያከብሩ ፋኖዎች ላይ ድንገተኛ የድሮን ጥቃት በመፈጸም ጉዳት ለማድረስ ታስቧል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ፋኖዎች የበዓል ሰሞን ከምሽግ ወጥተው ወደ የቤተሰቦቻቸው የሚሄዱ ስለሚኖሩ በተናጠል ቤታቸውን በመክበብ ማጥቃት አለብን ብለው ማቀዳቸው ታውቋል፡፡ ሌላኛው እቅድ ፋኖዎች በበዓሉ ወቅት እንደማንኛውም ሰው መጠጥ ይጠጣሉ እሱን ማዘናጊያ አድርገው ጥቃት ሊከፉቱ አስበዋል፡፡ መላው ሰውነታቸው በአልኮል የሚዝልበትን ሰዓት በደህንነቶች በማጥናት ራሳቸውን መከላከል የማይችሉበትን ትክክለኛ ሰዓት በማገናዘብ ድንገተኛ ከበባ አድርገን እንጨርሳቸዋልን የሚል እቅድ መኖሩ ተሰምቷል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም የፋኖ መሪ፣ አስተባባሪ እና ታጋይ የሚከተለውን ጥንቃቄ ያድርግ ስንል እንመክራለን፡፡   በዓሉን ለማክበር ከምሽግ ወጥቶ ወደ የቤተሰቡ ወይም ከገጠር ወደ ከተማ ለመሄድ ያሰበ ፋኖ ካለ ሊታሰብበት ይገባል፣   የበዓሉ አከባበር በውጊያ ወቅት ሲደረግ እንደነበረው የጥንቃቄ እርምጃ ለድሮን ኢላማ አመቺ ሆኖ አለመገኘት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፣   ለበዓሉ እንኳን አደረሰን በሚል በጋራ/በቡድን የሚደረጉ ጭፈራዎች፣ዳንኪራዎች ሊታሰብበት ይገባል፣   በበዓሉ ወቅት በእንኳን አደረሰን የደስታ ስሜት ተነሳስቶ አላግባብ ጥይት መተኮስ እና ተተኳሽ ማባከን ሊታሰብበት ይገባል፣   የበዓል ሰሞን ወታደራዊ ልዩ ቃኝ ቡድን ማጠናከር ያስፈልጋል፡፡ አገዛዙ በፋኖዎቻችን ላይ ድንገተኛ ጥቃት ለመክፈት በዚህ ልክ አቅዶ የሚንቀሳቀስ ከሆነ በፋኖዎቻችን በኩል ተመሳሳይ እርምጃ ሊኖር ይገባል፡፡ ከትጥቅ ትግል ጎን ለጎን በሚዲያ ትግላችን ከእናንተ አንለይምና የግንባር መረጃዎችን ከቦታው ለእናንተ እናደርሳችኃለን ተከተሉን‼️ ይፋቴው💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ‼️  #ድል_ለአማራ_ህዝብ‼️ 26/08/16 ዓ.ም @NISIREamhra
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
"በኢንጎልስታድት ተወልዶ ያደገውና በእየሱሳውያን የምስጥር ማኅበር ትምህርት ተኮትክቶ ያደገው አዳም ዋይሻፕት የካኖን የሕግ ፕሮፌሰር ማዕርግ በ 1772 እ.ጎ.አ ተቀበለ። የእየሱሳውያን ማኅበር አባል የነበረው ዋይሻፕት የሕግ ፕሮፌሰርነት ማዕርግ ካገኝ በኋላ ግን የራሱ ነጻ የሆነ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ እይታ በመያዝ ከእየሱሳውያን የምስጥር ማኅበር ራሱን አገለለ። ግንቦት 1, 1776 እ.ጎ.አ "ፐርፈክቲቢሊስት' ማኅበር መሰረተ። ይህ ማኅበር በአሁኑ ጊዜ "ኢሉሚናቲ" በመባል ይታወቃል። ዋይሻፕት የኢሉሚናቲ ማኅበር ከመሰርተ በኋላ ስፓርታክስ የሚል የምስጥር ስም መጠቀም ጀመረ። ጀርመናዊው የመደብ አልባ ስርዓተ ማህበር (communism) ርዕየተ ዓለም አመንጪ  ካርል ማርክስ የኢሉሚናቲ ምስጥር ማኅበር አባል ነበር። ኢሉሚናቲ የተመሰረተበት ግንቦት 1 የመደብ አልባ ስርዓተ ማህበር (ላብ አደሮች) ቀን "May Day" በሚል ሽፋንም ይከበራል። ግንቦት 1 እ.ጎ.አ በኢሉሚናቲ ማኅበር አባላት ዘንድ ትልቅ ባዕዳዊ የሆነ ሰነ ስርዓት በማካሄድ የሚከበርበት ቀን ነው። ይህም ሰውን መስዋእት እስከማድረግ ይደርሣል። ስነ ስርዓቱ በጠቅላላ ጥንቆላና የጣኦት አምልኮ በማካሄድ ድከበራል።  ኮሙኒስቶች ይህንን በዓል ለማክበር የላብ አደሮች (May Day) የሚል ሽፋን ይጠቀማሉ።  እኛም ይህንን በዓል ከማክበርና ከሴራቸው መጠበቅ ይገባናል።" ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኢንጎልስታድት ተወልዶ ያደገውና በእየሱሳውያን የምስጥር ማኅበር ትምህርት ተኮትክቶ ያደገው አዳም ዋይሻፕት የካኖን የሕግ ፕሮፌሰር ማዕርግ በ 1772 እ.ጎ.አ ተቀበለ። የእየሱሳውያን ማኅበር አባል የነበረው ዋይሻፕት የሕግ ፕሮፌሰርነት ማዕርግ ካገኝ በኋላ ግን የራሱ ነጻ የሆነ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ እይታ በመያዝ ከእየሱሳውያን የምስጥር ማኅበር ራሱን አገለለ። ግንቦት 1, 1776 እ.ጎ.አ "ፐርፈክቲቢሊስት' ማኅበር መሰረተ። ይህ ማኅበር በአሁኑ ጊዜ "ኢሉሚናቲ" በመባል ይታወቃል። ዋይሻፕት የኢሉሚናቲ ማኅበር ከመሰርተ በኋላ ስፓርታክስ የሚል የምስጥር ስም መጠቀም ጀመረ። ጀርመናዊው የመደብ አልባ ስርዓተ ማህበር (communism) ርዕየተ ዓለም አመንጪ ካርል ማርክስ የኢሉሚናቲ ምስጥር ማኅበር አባል ነበር። ኢሉሚናቲ የተመሰረተበት ግንቦት 1 የመደብ አልባ ስርዓተ ማህበር (ላብ አደሮች) ቀን "May Day" በሚል ሽፋንም ይከበራል። ግንቦት 1 እ.ጎ.አ በኢሉሚናቲ ማኅበር አባላት ዘንድ ትልቅ ባዕዳዊ የሆነ ሰነ ስርዓት በማካሄድ የሚከበርበት ቀን ነው። ይህም ሰውን መስዋእት እስከማድረግ ይደርሣል። ስነ ስርዓቱ በጠቅላላ ጥንቆላና የጣኦት አምልኮ በማካሄድ ድከበራል። ኮሙኒስቶች ይህንን በዓል ለማክበር የላብ አደሮች (May Day) የሚል ሽፋን ይጠቀማሉ። እኛም ይህንን በዓል ከማክበርና ከሴራቸው መጠበቅ ይገባናል። ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ ነኝ ከጽዮን ተራራ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
" አማራ እራሱን ተከላክሎ የስልጣን ባለቤት እንዳይሆን የሚፈልጉ በውስጥም በውጭም ብዙ ሃይሎች አሉ፥ በውጭ በተለይ ለረጅም ጊዜ ህውሃትን በመደግፍ የሚታወቁት አሜሪካና እንግሊዝ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ፤ አሁንም ቢሆን ህውሃትን ወደ ስልጣን ለማምጣት ጥረት ያደርጋሉ፤ ይህንም ማድረግ የሚችሉት ደካማና ብሄርተኛ ያልሆነ በተለይ ከ አንድነት ሃይሎች ጋር የወገነ አማራ ማለትም በቀላሉ ለሰላምና አብሮ ለመኖር በሚል ሰበብ ከህውሃት ጋር ሊደራደር የሚችል ሃይል በመፍጠር ነው፤ ለዚህም ተግባር ብዙ ሰወችን አሰማርተው እየሰሩ ነው፤ እነ ሻለቃ ዳዊት አይነት ነባር የሲ አይ ኤ ኤጀንቶች፤ እንደ አንዳርጋቸው ጽጌ የቆዬ የእንግሊዝ ኤጀንት፤ አዲሶችም መ አዛ መሃመድና እስክንድር ነጋን የመሳሰሉትን በማሰማራት የ አማራን ብሄርተኛና ስልጣን በነፍስ ወከፍ ተቆጣጥሮ መብቱን ማስጠበቅና በተለይም በ አማራ ደም እጃቸው የተጨማለቁ ሰወችን መበቀል እንዳይችል ለማድረግ ነው፤ በተለይ በአሜሪካን የዲሞክራቲክ ፓርቲ መንግስት ውስጥ የተሰማሩት እንደ ሱዛን ራይስና ሳማንታ ፓወር የቆዩ ህውሃት የጥቅም ተካፋዮች አማራ ስልጣን ከወጣ የድሮ የጥቅም ጓደኞቻችን አደጋ ላይ ሊሆኑ ይችላሉ በማለት ከፍተኛ ሻጥር እየፈጸሙ ነው፤ በተጨማሪም የተለያዩና ብዙ ፍላጎት ያላቸው ሰወች ይህን የአማራን ብሄርተኛና ስልጣን ይዞ የራሱን ፍላጎት ማምዋላት እንዳይችል ከፍተኛ ተንኮል እየፈጸሙ ነው፤ አሳዛኙ ነገር ግን አሁንም አማራው ያሰበውን አላማ ማሳካት እንዳይችል የሚያደርጉት ሰወችን የሚደግፈው እራሱ አማራው መሆኑ ነው፤ በተለየ ሁኔታ ፋኖ ውስጥ ሆኖ ፋኖን እየከፋፈልና እርስ በእርስ እያጣላ ያለውን በአንድነት ካባና በሃይማኖት ካባ የተደረበውን እስክንድር ነጋን ማባረርና ከአማራ ትግል ላይ እንዳይደርስ ማድረግ የግድ ይላል፤ በዚህ ላይ ፋኖውች እርስ በእርሳቸው ተነጋግረው ውሳኔ ቢደርሱ መልካም ነው፤ ይህን ማድረግ ካልቻሉ ግን እርስ በእርሳቸው እንዲዋጉ አድርጎ አማራን መሳቂያ ሊያደርገው ይችላል፥" Abel Joseph
Hammasini ko'rsatish...
የ አማራ ህዝብ ትግል በድርድር የሚፈታ አይደለም፤ ምክንያቱም ትግሉ በ አማራነቱ ካረዱት፤ ካፈናቀሉትና ከዘረፉት ጋር ስለሆነ፤ እነሱን እጃቸውን ጠምዝ ዞ በማሸንፈና ስልጣን ወስዶ የሚገባቸውን ፍርድ በመስጠት ነው፤ በዘርህ ለይቶ ካረደህ ፋሽሽት ጋር ምንም አይነት ድርድር ሊኖር አይችልም፤ የጀር መን ናዚወች በሶቪዬቶች አከርካሪያቸው ተሰብሮ ወደ ጀርመን ቀዩ ጦር ሲገሰግስ የ ሰላም ድርድር ጠይቀው ነበር፤ የስታሊን መልስ ደግሞ የውሻ ልጅ መጨረሻው ተዋርዶ መሞት ስለሆነ ጦሩ እንዲገሰግስና እንዲያውም በተጨማሪ በናዚወች ላይ የከፋ እርምጃ እንዲወስዱ ትእዛዝ ሰጥቶ ጦርነቱ በናዚወች ውርደት ተደመደመ፤ አሁንም የ አማራ ትግል ምንም አይነት ድርድር ከማንም ጋር ማድረግ አይኖርበትም፤ አማራን በ አማራነቱ ለይተው ያረዱትን አከርካሪያቸውን ሰብሮና አዋርዶ ስልጣን በመያዝ ብቻ ነው፤ ድርድር የሚለው ሃሳብ የብ አዴን ስነ ልቦና ተሸካሚ የወያኔና የብልጽግና የቤት ባሮች አጀንዳ ነው፥" Abel Joseph
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ በኮምቦልቻ ከተማ የታቀደው ሴራ! በዛሬው ዕለት ተመስገን ጥሩነህ ከሌሎች የፋሽስቱ አገዛዝ አመራሮች ጋር ኮምቦልቻ ከተማ መግባታቸው በአገዛዙ ሚዲያዎችም የተዘገበ ነው። ታዲያ የአማራ ክልል ደህንነቶች፣ የመከላከያ አመራሮችና የአማራ ክልል የኮሚዮኒኬሽን ሰዎችን በያዘው ስብሰባ የተሰጠ አደገኛ ስምሪት መኖሩን ባህርዳር ዊክሊክስ ከምንጮቿ ያገኘችው መረጃ ያስረዳል። በዚህ ዝግ ስብሰባም "የፋኖን ትኩረት እንዴት ማሳት እንችላለን" በሚል አጀንዳ እንደተወያዩ ለማወቅ ችለናል። የውይይቱ ዓላማ "ፋኖ አይኖቹን ከአዲስአበባ ነቅሎ ጠላቶቹን ከመቀሌ እንዲፈልግ" ማድረግ ያለመ ሲሆን ይህንንም "የአማራ ሴቶች ተደፈሩ፣ ቤቶች ተቃጠሉ፣ ቅርሶች ተዘረፉ፣ ድልድይ ተሰበር፣ መዳበረያ ተዘረፈ ወዘተ" በሚል የሚድያ ፕሮፖጋንዳ እንዲታጀብም ስምምነት ላይ ደርሰዋል። "ይህንን የሚዲያ ፕሮፕጋንዳ በመስራትና የፋኖን ትኩረት በማሳት፣ ወደ አንድ አካባቢ በመሳብና ከበባ ውስጥ በማስገባት ክረምት ሳይገባ መጨረስ አለብን" የሚል ቅዥት በእቅድ መልኩ ሰፍሮ ስብሰባው መቋጨቱን የደረሰን መረጃ ያስረዳል። የጠላቶቻችን የእቅድ መረጃው ይኑረን፤ የትግል እንቅስቃሴያችን ግን ትርፉን ባሰላ መልኩ በእራስ እቅድ ብቻ ይሁን።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1