cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ዳሩ ሰላም የሰለፊያ ዳዕዋ

{قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ በቻናሉ ዙርያ ማንኛውም አይነት አስተያየት ካላችሁ @Abufowzan1 በውስጥ መስመር ማነጋገር ትችላላችሁ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
351
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kunlar
-830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

👉 ምን ማድረግ እንችላለን ? ውድ በየሀገሩ ሆናችሁ ለፍልጢን ህፃናትና አዛውንቶች ደም እንባ ለምታነቡ ። የሚጠባ ህፃን የእናቱን ጡት እንደጎረሰ በአይሁድ ጅቦች ሲበላ ለምታዩ አማኞች ። እርዳታ የሚፈልጉ አቅመ ደካሞችና አዛውንቶች ከላይ በጦር አውሮፕላን በሚዘንበው የእሳት ቦንብ እየጋዩ ከስር በታንክ ሲጨፈለቁ ለምታዩ የአላህ ባሮች ምን ማድረግ እንደምንችል ልንገራችሁ ወላሂ ይህን በሰው አካል የተፈጠረ ሰው በላ አውሬ የምናጠፋበት መሳሪያ በእጃችን አለ ። አው ጠላት ሊጠቀምበት የማይችል መሳሪያ በእጃችን አለ ። እውን የፍልስጢን ህፃናትና አዛውንት ስቃይ እንዲያበቃ የነብያት መሰደጃ የሆነው ታሪካዊ የተቀደሰ የአላህ ቤት መስጂደል አቅሳ ከዚህ አውሬ መረገጥ እንዲጠበቅ የምንፈልግ ከሆነ ይህን መሳሪያ እንጠቀመው ። ይህ መሳሪያ በየአንዳንዱ ሙእሚን እጅ ላይ ነው ያለው ። እሱም የዱዓእ መሳሪያ ነው ። መሳሪያ ኢላማውን እንዲመታ አጠቃቀሙን ማውቅ ያስፈልጋል ። እንዳገኙት ቢተኩሱት ኢላማውን አይመታም ። በመሆኑም የዚህ የዱዓእ መሳሪያ ኢላማው እንዲመታ ከቻልን ውዱእ አድርገን ሁለት ረካዓ ሰግደን ስጁዱን አርዝመን ተደፍተን የዚህ አውሬ ማንነትና በሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለውን መከራና ስቃይ ከፊትለፊታችን አድርገን የአላህን ሀያልነትና ሁሉን ቻይነት በማሰብ በኛና ፍልስጢን ላይ ባሉ ወነጀለኛ በሆኑ ባሮቹ ምክንያት እርዳታውን እንዳይነፍጋቸው እንባችንን በማርገፍ እንለምነው ። አይታወቅም ከኛ ውስጥ አላህ የሚሰማው ይኖራል እኔ አላህ አይሰማኝም አንበል ። አላህ ባሮቹ የፈለገ ወንጀል ቢኖርባቸው ከሱ በስተቀር የሚረዳና ከመከራ የሚያወጣ እንደሌለ አውቀው ወደርሱ እጃቸውን ሲዘረጉ ይሰማል ። ፈረጀት ያመጣል ። በዚህ መልኩ ማድረግ ባንችል ለፍልስጢን ህፃናትና አዛውንት አላህ ፈረጀት ሊያመጣ ለሰው ዘር ባጠቃላይና ለአላህና ለመልእክተኛው እንዲሁም ለሙስሊሞች በተለይ ጠላት የሆነውን ሰው በላው የአይሁድ አውሬ አላህ እንዲያጠፋው ነይተን ፀደቃ ሰጥተን ዱዓእ እናድርግ ። ይህን ማድረግ ካልቻልን ሶላታችን በሰገድንበት አጋጣሚ ያ አላህ እንበል ። እርግጠኛ እንሁን አላህ ይሰማናል ። ጊዜና ቦታ መምረጥ መስፈርት አይደለም ሁላችንም ፊታችንን ወደ አላህ አዙረን ያ አላህ እንበል የአላህ እርዳታ መጥቶ ፍልስጢን ከዚህ አውሬ ነፃ እስክትሆንና ህፃናትና አዛውንቶች ከመበላት እስኪድኑ መስጂደል አቅሳ ዳግም የእነዚህ አውሬዎች መረጋገጫ ከመሆን ስጋት እስኪወጣ አላህን እንለምን ። አላህ ሙስሊሞችን ወደ ትክክለኛ ዲናቸው መልሶ በተውሒድና ሱና ላይ ፀንተው ጠላት ሲያስባቸው የሚፈራቸው ያድርግልን ። እርግጠኛ እንሁን ሙስሊሞች አሁን ላሉበት ውድቀት መንስኤው ከዲናቸው መራቃቸውና የነብዩን ሱና መተዋቸው ነው ። ሙስሊሞች አላህን ፈርተው የሱን ትእዛዝ ፈፅመው ወደ መልእክተኛው መከተል ቢመለሱ እነዚያ የመጀመሪያዎቹ ትውልዶች አላህ የበላይ እንዳደረገው የበላይ ያደርጋቸዋል ። አላህ በተውሒድና በሱና የበላይ የምንሆን ህዝቦች ያድርገን ። https://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👉 ውድቁ የሙመዪዓዎች ሹብሃ ሙመዪዓዎች እንደ ፋሽን የሚቀባበሉትና አደራ የሚባባሉበት ሹብሃ አላቸው ። ይኸውም እንወያይ የሚል ነው ። ይህን የሚሉት ሐቂቃው የሚያውቀው አላህ ቢሆንም ከብዙ ተሞክሮ እንደሚታወቀው ሐቅን ፈልገው ሳይሆን ተራውን ህዝብ ለመያዝና ሹብሀቸውን እንዲሰማላቸው ለማድረግ ነው የሚመስለው ። ለዚህ ሹብሀቸው እንደመረጃ የሚያቀርቡት ደግሞ አላህ ያልተግባባችሁበት ነገር ካለ ወደ ቁርኣንና ሐዲስ መልሱት ብሏል ስለዚህ ሐቅ ካላቸው መጥተው ይወያዩ ይላሉ ። – ይህ ንግግር የእውነት ንግግር ሆኖ ባጢል የተፈለገበት ነው ። ምክንያቱም እነዚህ አካላት ሐቅ ጠፍቶባቸው አይደለም ይልቁንም ትላንት ሲታገሉለት የነበረውን ሐቅ ባጢል ነው ብለው መታገል ሲጀምሩ ነው የሐቅ ሰዎች ትላንት እነርሱ ሲታገሉለት በነበረው ሐቅ ዛሬ እራሳቸውን እየታገሏቸው ያሉት ። እነዚህ አካላት ከነበሩበት ሐቅ ያፈነገጡት በሹብሀ ነው ። አሁን የሚፈልጉት እነርሱ ከሐቅ እንዲያፈነግጡ ያደረጋቸውን ሹብሀ ሌሎች ጋር ለማድረስ ከሐቅ ሰዎች ጋር ህዝብ ባለበት እንወያይ ይላሉ ። !!!!! አላህ ያልተግባባችሁበት ነገር ወደ ቁርኣንና ሐዲስ መልሱት ሲል ሰለፍዮች ከሙብተዲዖች ጋር ማለት አይደለም ። ምክንያቱም ቁርኣንና ሐዲስ ከሶሓቦች ግንዛቤ መወሰድ አለበት ። የቢዳዓ ባልተቤቶች ደግሞ ቁርኣንና ሐዲስን በሶሓቦች ግንዛቤ አንከተልም ብለው ነው ከሱና የወጡት ። ያ ባይሆን ኖሮ ከሱና ባልወጡና የቢዳዓ ባልተቤት ባልሆኑ ነበር ። እነዚህ አካላት ከሱና ሲወጡ በቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ለሚቀበሉ አማኞች የወረደው አንቀፅ አይመለከታቸውም ። ይህ ባይሆን ኖሮ ሰለፎች ከአህሉል ቢዳዓ ጋር መከራከርን ባልከለከሉ ነበር ። ከሱና የወጡ አካላት ትልቁ ታርጌታቸው ተራውን ማህበረሰብ መያዝ አድርገው እንደሚንቀሳቀሱ የሚታወቅ ነው ። ለዚህ ነው ሹብሀቸውን ህዝብ እንዲሰማው የሚፈልጉት ። ሰለፎች ደግሞ ይህን አጥብቀው ይከለክላሉ ። ያልገባው ሰው የእውቀት ባልተቤትን መጠየቅ ነው ያለበት እንጂ ህዝብ ካልተሰበሰበ ማለት የለበትም ። – እዚህ ጋር ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው አልገባኝም የሚለውን ነጥብ ነው ። አንድ አካል አልገባኝም ካለ መረጃ አቅራቢው ምን ማድረግ ነው ያለበት ? አልገባኝም የሚለውስ ኢስላም እስከምን ድረስ ነው የሚያስተናግደው ? እነዚህን ነጥቦች ማወቅ ከተለያዩ ብዥታዎች ለመዳን በጣም ወሳኝ ነው ። – አንድ ሰው መረጃው ሊገባው ይገባል ሲባል መረጃው ያመጣው ሰው በሚገባው ቋንቋ መረጃውን ሊነግረው ይገባል ማለት እንጂ መረጃ ከቀረበለት አካል ውስጥ ሹብሀውን ማስወገድ አለበት ማለት አይደለም ። መረጃው በሚገባው ቋንቋ ከተነገረው መረጃው ደርሶታል አልቀበልም ካለ አስፈላጊ ሸሪዓዊ ብይኖች በሱ ላይ ተፈፃሚ ይሆናሉ ። – የአላህ መልእክተኛ ለመካ ሙሽሪኮች ላትና መናት ወይም ዑዛና ሁበል እንደማይጠቅሙ ከሰባት ሰማይ ከዐርሽ በላይ በመጣ ወሕይ ነገሯቸው ። ነገር ግን ሙሽሪኮቹ በልባቸው ውስጥ የነበረው እነዚህ ጣኦታት ይጠቅማሉ የሚለው ሹብሀ ሊወጣላቸው አልቻለም ። ለነብዩ ምን እንደምትለን አልገባንም አሏቸው ።‼ ተመልከቱ በሙሽሪኮቹ ልብ ውስጥ የነበረው ሹብሀ በአላህ ቃል በነብዩ ምላስ ተነግሮ ሊወገድ አልቻለም ። በተለያየ ጊዜ እውነተኛ ከሆንክ እንዲህ አይነት ተአምር አምጣልን እናምናለን አሏቸው ሲመጣለቸው ግን ጥመታቸው ጨመረ ሹብሀው መውጣት አልቻለም ። ታዲያ ነብዩ እነዚህ ሰዎች ሹብሀ አለባቸው አልገባቸውም አሉ ወይስ ምን አደረጉ ? – ተጋደሉዋቸው ደማቸውና ንብረታቸው ሐላል ሆነ ካፊር መሆናቸው ታወጀ ። እንግዲህ አንድ ሰው የመጣለት መረጃ በሚገባው ቋንቋ ከተነገረው አልገባኝም ( ሹብሀዬ አልተወገደም ) ቢል አባባሉ ቦታ የለውም ። ሸሪዓዊ ብይን ይሰጠዋል ። እኛም የቢዳዓ አንጃዎች የሚመጣላቸው መረጃ ልባቸው ውስጥ ያለውን የቢዳዓ አመለካከት ባለማስወገዱ አልገባቸውም ዑዝር አላቸው አንልም ። የሙመዪዓ ሙሪዶች ልባቸው ውስጥ የተለጠፈ ሹብሀ አለ ያን ሹብሀ ለሌሎች ለማስተላለፍ እንወያይ ይላሉ እኛ ደግሞ አይሆንም እንላለን ። የዚህን ጊዜ አያችሁ ሐቅ ቢኖራቸው ኖሮ እንቢ አይሉም ነበር እያሉ ጮቤ ይረግጣሉ ። እኛም አው አሸንፋችኋል ጨፍሩ እንላቸዋለን ። በዚህም ተራውን ሰው የእነርሱ ሹብሀ እንዳይሰማ እናደርጋለን ። ይህ ለእነርሱ ውድቀታቸው እንዲፈጠን ያደርጋል ። – ካልሆነና ከሐቅ ሰዎች ጋር መቀማመጥ ከቻሉ በጣም አትራፊ ይሆናሉ ። ይኸውን :– – ቢዳዓ ከሱና ጋር ጎን ለጎን በመቀመጥ የመጀመሪያውን ድል ይጎናፀፋል ። – የተደበቀ የነበረ ባጢል አደባባይ ይወጣል ። – የቢዳዓ ባልተቤቶች ከሱና ባልተቤቶች እኩል ሰሚ ያገኛሉ ። – ውዳቂ ቢዳዓቸውን የሚያሰራጩበት እድል ያገኛሉ ። – ተራው ሰው ከሱና ሰዎች ጋር አንድ ናቸው እንዲል ያደርግላቸዋል ። ለዚህ ነው እነዚህ አካላት ይህን ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ሰጥተው የሚንቀሳቀሱት ። ስለዚህ ሰለፍዮች ለኢኽዋን ተላላኪ ሙመዪዓዎች እንዲህ አይነት እድል ከመስጠት መጠንቀቅ ይናርባቸዋል ። https://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Photo unavailableShow in Telegram
ሁለት አስደሳች ዜናዎች ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል بــــــــــــشـــــــــــرى ســـــــــــــــارة ① በአላህ ፈቃድ የፊታችን ጁምዓ ረቢዐሳኒ 20/1445 ወይም ጥቅምት 23/2016 ከሶላት በኋላ ጀምሮ በየ ሳምንት ጁምዓ የሚቀጥል ለጧሊበል ዒልምና በተለያዩ ቦታዎች ተቀምጠው ለሚያቀሩ ኡስታዞችና የመስጂድ ኢማሞች ሶሂህ አል ቡኻሪይ በሰነድ ይጀመራል። በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ② የጁምዓ ሶላት በዳር አስ-ሱንና ስለተጀመረ የሱኒይ ኹጥባ ለማድመጥ በዳር አስ-ሱንና ይስገዱ ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Hammasini ko'rsatish...
⭕️ ሶላትን የመተው አስከፊ ውጤቱ!!! 🎙🎙በሶስቱ ጀምበሮች (ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ)፣ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እና ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) ⭕️ ሶላት የማይሰግድ ሰው ካፊር ነው!፤ሙርተድ ነው!፤በጀሀነም ሙኸለድ ነው!። ⭕️ ኢማኑ ሄድዋል በአላህ እንጠበቃለን! ⭕️ ሶላት የማይሰግድን ሰው አትዳሩት!፣ አትዘይሩት...እስከሚሰግድ ድረሥ አኩርፉት!.... ⭕️ በምላሱ እንኳ “ላኢላሀ ኢለላህ” ቢልም እንኳ አይጠቅመውም። ⭕️ የአስታራቂዎች እርቅም አይጠቅመውም። ⭕️ የማይሰግድ ሰው፣ በቂያማ ዕለት ከፊርዐውን፣ከሀማን፣ከቃሩን እና ከዑበይ ኢብኑ ኸለፍ ጋር ይቀሰቀሳል (ይሰበሰባል) ⭕️ በሙስሊሞች መቃብር አይቀበርም... https://t.me/semirEnglish
Hammasini ko'rsatish...
ሶላትን_ያለመስገ_አስከፊ_ውጤት!!!_mp3.mp35.17 MB
Photo unavailableShow in Telegram
👉 የኢኽዋንና ሙመዪዓ ጥምር መጅሊስ ለሚያደናብራቸው በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ያሉ በፌዴራል ደረጃ እውቅና ተሰጥቷቸው የተደራጁና ፈቃድ የተሰጣቸው የሱና ተቋማት በኢኽዋንና ሙመዪዓ ጥምሩ መጅሊስ እንግልት እየደረሰባቸው ነው ። በጣም የሚገርመው እነዚህ የሱና መድረሳና መስጂዶች የአሕባሹ መጅሊስ በነበረበት ጊዜ በሰላም ያለ ምንም ጥያቄ እየተንቀሳቀሱ የነበሩ መሆኑ ነው ። ምናልባት ያጠቃላይ የሀገሪቱ ህዝቦች የሚመሩበት ህገመንግስት ለዜጎች የሰጠው የእምነት ነፃነትና የመማር የማስተማር እንዲሁም የመደራጀት መብት የበለጠ ገብቷቸው ሊሆን ይችላል ። ያውም የአሁኑ መጅሊስ በአዋጅ ሲቋቋም ይህን የዜጎች መብት መንካት እንደማይችል በመመሪያው ላይ በግልፅ ተቀምጦ ሳለ ነው የህገመንግስቱንም የአዋጁንም መመሪያ በመጣስ የዜጎችን መብት እየነፈጉ ያሉት ። ከላይ እንደምታዩት አዋጁ ሲፀድቅ ከዚህ በፊት በፌዴራልም ይሁን በክልል የተቋቋሙ የሙስሊሞች የእምነት ተቋማትም ይሁን ወደ ፊት የሚደራጁትን መብት መከልከል እንደማይችል በግልፅ ተቀምጧል ። ይሁን እንጂ እነዚህ አካላት ከተወሰኑ በጥቅም ከያዙዋቸው የህግ አካላት ጋር በመሆን የዜጎችን መብት እየገፈፉና እንዲታሰሩ እንዲገላቱ እያደረጉ ነው ። በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያላችሁ ሰለፍዮች መብታችሁን አውቃችሁ እነዚህን አካላት ወደ ፍርድ ቤት በማቅረብ በእስር ላይ ያሉ ወንድሞቻችሁን ማስፈታትና መብታችሁን ማስከበር ትችላላችሁ ። አላህ ከግፈኞች ተንኮል ይጠብቋችሁ ። https://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉 ከነሲሓዎች ኢኽዋንይነት ማረጋገጫዎች የመርከዙ ሰዎች ከሰለፍይነት ቀስ በቀስ ወደ ሙመዪዐነት ቀጥሎ ቀስ በቀስ ወደ ኢኽዋንይነት መሸጋገራቸውን ማመን ብዙዎቹን እያስቸገረ ያለ ጉዳይ ነው ። ሰለፍዮች ይህን እውነታ በማያሻማና በማያጠራጥር ማስረጃ በየጊዜው ማሳየታቸው የሚታወቅ ነው ። ወደፊትም በአላህ ፈቃድ ይቀጥላሉ ። ከእነዚህ ማሳያዎች አንዱ ሶሞኑን በጌቶ ወረዳ በከፈቱት የሒፍዝ ማእከል የምርቃት ስነስርኣት ላይ በክብር እንግድነት የጋበዙት ዐ/ሰላም አንዋርና ባህሩ ዑመር ናቸው ። !!!!! አሁንም የተለያዩ ተረት ተረቶችን እያወራ የሚጃጃል አይጠፋም ። እነዚህ ሁለቱ አካላት ሀገራችን ላይ ካሉ የኢኽዋን ሚንሀጅ ባንዲራ ከሚያውለበልቡ የቡድኑ አጋፋሪዎች ናቸው ። የመርከዙ ሰዎች እዛ የሒፍዝ ማእከል ምን እየሰሩ እንደሆነና ውጤቱ ምን እንደሆነ እነርሱና ተማሪዎቹ እንዲሁም በቅርብ ያሉ ጀማዓዎች ያውቃሉ ። ዛሬ ለሚዲያ ፍጆታ 42 አዳሪና 200 ተመላላሽ ተብሎ በድፍኑ ተራግቧል ። ከአርባ ሁለቱ አዳሪዎች ምን ያህሉ እንደተመረቁ መግለፅ አቅቷቸው ሳይሆን በጣም አሳፋሪ ስለሆነ ነው የተተወው ። ምናልባት በሚቀጥለው ወደ ሌላ ቦታ ሚዲያ ይዘው የሚሄዱ ከሆነ እውነታውን ከነ ማስረጃው እንገልፃለን ። ዛሬ ኢኽዋንይነታቸውን ለማሳየት እንጂ በሚዲያ ሽፋን የሚሰሩትን ድራማ በመረጃ ማጋለጥ አይደለም ። የእንቅልፍ ክኒን የወሰዳችሁ መቼ እንደሆነ የምትነቁት አላህ ይወቀው ። https://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
የረድ ጉረኞች የሚለውንና መሰል “የኒፋቅ ንግግሮችን” በየ ሚዲያው መልሰው እንደ ጀብድ እያሰራጯቸው ነው። የአላህ ፈቃድ ከሆነ እንደ ሁኔታው እኛም እንደ በቀደሙ በተሻለና በተብራራ መልኩ እንመለስበታል። የኢስላምና የሱና ጠላቶች፤ በዲኑና በዲን በሱና ሰዎች ላይ ሲተነኩሱ፤ “ገደል ላይ ያለች ሳር በልቸ ልሙት እንደሚል በሬ” አርቆ የማሰቢያ ችሎታቸው የወረደ በመሆኑ እንጅ፤ ለነሱ ሳይሆን በነሱ ተቃራኒ ላሉት ለሀቅ ሰዎች በር እየከፈቱ ነው። በዛ ምክንያትም “የመረጃው ነበልባል” ሲዘንብ ሳይነቃ የቀረው ቀሪው ይነቃል። በእምቢተኝነት የተሞላው ጭፍን ሰውም ልቡ ይቆስላል። ይህም ከአሁን በፊት በተደረጉ ትግሎች ታይቷል። لَا تَحْسَبُوهُ شَرًّا لَّكُم ۖ بَلْ هُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ {{ለእናንተ ክፉ ነገር ነው ብላችሁ አታስቡት፡፡ በእውነቱ እርሱ ለእናንተ መልካም ነገር ነው፡፡}} [ ሱረት አል-ኑር፣ - 11 ] ችግርና ውንጀላ በመጣ ቁጥር፤ ለዲን፣ ለሱና ሰዎች መልካም ነው። ምክንያቱም በዛ አጋጣሚ ረድ (ምላሽ) ሲሰጡ ከጅሀድ በላይ በመሆኑ ትልቅ አጅር ያገኙበታል። ሆኖም ግን ልክ በጅሃድ ወቅት፤ ያለ ምንም ጦር መማዘዝና ያለምንም እልህን ያዘለ መጋተር፤ በፍቃደኝነት ወደ አላህ ዲን፣ ወደ ሱና ቢመለሱ የተሻለ እንደሆነው፤ ይሄን እንመኛል። እንደምታውቁት ከአሁን በፊት ካለው የከረረ ትግል፤ አሁን ላይ ኢስላህ (ማስማማትን) በመፈለግ፤ መናገር ስንቀንስና ለስለስ ስንል፤ የተሸከማቸው እልሁ ቢቀንስላቸው፤ ከነገ ዛሬ ይመለሳሉ አንድነታችንም ይመለሳል፤ ከማለት እንዲሁም ለአንዳንዶችም ፈተና እንዳይሆንባቸው ከማለት ነበር ረገብ ያልነው። እነሱ ግን አጋጣሚ ባገኙ ቁጥር ለመጣልና ትልልቅ የዲኑ መገለጫዎችን ቀስ በቀስ ለማሟሟት የሚያደርጉት ትግል ብሶባቸዋል። እንዳላየን የምናልፋቸው በርካታ ነገሮች አሉ። ምናልባት እነዚያ ነጥቦች እንዲነሱ አላህ ሽቶ ይሆናል። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abdurhman_oumer .
Hammasini ko'rsatish...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}, [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ "እስላማዊይ ትምህርቶች፣ግጥሞች የሚለቀቁበት #የቴሌግራም_ቻናል ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ t.me/Abdurhman_oumer

ቂልጦ ከተማ ኑር መስጂድ ዛሬ እለተ ጁምዓ መስከረም 25/2016 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ በቂልጦ ከተማ ኑር መስጂድ ልዩ የደዕዋ ዝጅት ተሰናድቷል በማን? በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) በጊዜ ወደ ቂልጦው ኑር መስጂድ ጎራ ብላችሁ ይህን መዓድ እንድትቋደሱ ግብዣችን ከአክብሮት ጋር ነው!!
Hammasini ko'rsatish...
🟢ጣሃ የአንዋሩ በእርግማን 1⃣ ⭕️ መውሊድን የከለከለ ለምን ይረገማል⁉️ ⭕️ ከሁሉ በፊት ቢድዓን የከለከለው ማን ነው ⁉️ 👉ሰሞኑን መጅሊሱ በደገሰው መውሊድ መድረክ ላይ የአንዋር መስጂድ ኢማም የሆነው ጣሃ ላስተላለፈው የእርግማን ትእዛዝ የተሰጠ ምላሽ። ✍ከአሸይኽ ሁሰይን አስልጢይ ፅሁፍ https://t.me/Menhaj_Alwadih/20262
Hammasini ko'rsatish...
ጣሃ የአንዋሩ በእርግማን 1 _.mp314.29 MB
የሸይኽ ዑሰይሚን ረድ በሙስጠፋ ማሕሙድ ላይ ሸይኽ ዑሰይሚን ከግብፃዊው ፈላሲፋ ሙስጠፋ ማሕሙድ ስሙን ጠርተው ሲያስጠነቅቁ ካነሱዋቸው ነጥቦች : – – በዚህ አጋጣሚ በቴሌቪዥን ከሚመጣ ሙስጠፋ ማሕሙድ አስጠነቅቃችኋለሁ – ለሱ ቁርኣንን በዘመኑ ግንዛቤ የፈሰረበት ኪታብ አለው – ላ ኢላህ ኢልለላህን በጀህሚዮች አተረጓጎም ይተረጉማል – ላ መውጁደ ኢልለላህ ይላል ይህ የወህደተል ውጁድ ባልተቤቶች አተረጓጎም ነው – የጀህሚዮችን መዝሀብ ተቅሪር ሊያደርግ ይፈልጋል – ይህ ሰው ከጥርጣሬ ወደ እርግጠኛ ኩፍር ተሸጋግሯል – ጠማማ ነው ተጠንቀቁት ከሱም አስጠንቅቁ 🔹ኢኽዋኖች ምን ትሉ ይሆን ሸይኽ ዑሰይሚን የሰው ስም አያነሱም ነበር እያላችሁ ስታራግቡ የነበራችሁት ። አሁንስ ነው እሳቸውም መድኸልይና ጃምይ ናቸው https://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
AUDIO-2023-10-05-07-07-31.mp34.15 KB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.