Fuad Melka | ፉዓድ መልካ
አሰላሙ አላይኩም ሙንሺድ ፉዓድ መልካ ነኝ | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው።
Ko'proq ko'rsatish1 115
Obunachilar
+224 soatlar
+17 kunlar
+330 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ሊንኮች በመጫን በእያንዳንዱ ሊንክ
ፎሎ 30 ብር በሼር 10 ባቡል ኸይር ያገኛል። ሊንኮችን በመጫን ኢትዮ ቴሌኮምን የማህበራዊ ገጽ ይወዳጁ ፣ ባቡል ኸይርን ይደግፉ።
Amberi Edris 1. ፌስቡክ ኢትዮ ቴሌኮም : https://www.facebook.com/ethiotelecom
2. ቴሌ ብር : https://www.facebook.com/telebirr?mibextid=LQQJ4d
3. ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
4. ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en
5. ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
6. ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
7. ቲዊተር : https://twitter.com/ethiotelecom
8. ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ሱሀይል ኢብኑ አምር ከ ባለቤቱ ጋር ሁኖ ጉዞ ላይ ሳለ ከጫካው መሀል ሽፍታ ይዞቸው ገንዘባቸውን በመዝረፍ የያዙትን ስንቅ ደግሞ ተከፋፍለው ይበሉት ጀመር ።
ሱሀይል ስንቁን ተከፋፍለው ሲበሉ እየተመለከተ ሳላ ድንገት አይኑ ከ አንዱ ሽፍታ ላይ አረፈ ። ሽፍታው የተዘረፈውን ምግብ ከጓደኞቹ ጋር ሁኖ እየተመገበ አልነበረም ።
ሱሀይል፦ <<ለምንድነው ከጎደኞችህ የማትበላው ብሎ ጠየቀው >>
ሽፍታውም ፦<ፆመኛ ነኝ> ሲል መለሰ።
ሱሀይል፦ ግራ ተጋባ ፦ትሰርቃለህም ፣ትፆማለህም ?ሲል ጠየቀው።
ሽፍታውም፦ ወደ አላህ የሚያዳርሱኝ በሮች በሙሉ መዝጋት አልፈልግም። << ምን አልባት ወደርሱ ስመለስ አንድ በር ክፍት ሁኖ ሊጠብቀኝ እከጅላለሁና የፆም በር ክፍት እንዲሆን ሻትኩ >> አለው።
ሱሀይል ፦በ አጋጣሚ መካ ላይ ሁኖ ጠዋፍ እያረገ ሳለ ይህን ሽፍታ ካዕባ ተደግፎ እያለቀሰ አላህን ሲማፀን ተመለከተ።
ሱሀይል ጠጋ ሲል ሁለቱም አይን ለአይን ተገጣጠሙ ፦< አየህ በአላህ እና በነፍሱ መካከል አንዲትን በር ክፍት ያደረገ ሰው የሆነ ቀን በርሷ ሊገባ ይችላል።አለው ፦የቀድሞው ሽፍታ የ አሁኑ ዛሂድ ዓቢድ...
// በተለያዩ ወንጀሎች ተጠምደን ሊሆን ይችላል ምንም ቢሆን አንድ በር እንኮን ክፍት መተው አለብን //