cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሃይማኖተ አበው

(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 28) ---------- 8፤ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይላቸው ነው፥ ለቀባውም የመድኃኒቱ መታመኛ ነው። 9፤ ሕዝብህን አድን፥ ርስትህንም ባርክ፤ ጠብቃቸው፥ ለዘላለሙም ከፍ ከፍ አድርጋቸው።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
3 552
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ቆመና "ጌታ ሆይ ተመልከት እጆቼ ንፁሃን ናቸው። ደም አላፈሰሱም የሰው ገንዘብ አልቀሙም" አለ እግዚአብሔርም መለሰለት "ልጄ ሆይ! አዎ እጆችህ ንፁሃን ናቸው ግን ባዶዎች ናቸው" አለው ይባላል። ያልገደለ እጅ ግን ያላዳነ፣ ያልሰረቀ አጅ ግን ያልመፀወተ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ የለውም። እውነተኛው መልካምነት ክፋ አለማድረግ ብቻ ሳይሆን መልካም ማድረግም ነው። የሚጎዳንን መተው ብቻ ሳይሆን ስለ ሌሎች ጥቅም መድከምም ነው። @beteafework @beteafework @beteafework @beteafework @beteafework @beteafework
Hammasini ko'rsatish...
📖ኦሪት ዘፍጥረት 2፥8-10📖 8.“እግዚአብሔር አምላክም በምሥራቅ በዔድን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው ከዚያው አኖረው።” #በምሥራቅ :- ፀሐፊው (ነቢዩ ሙሴ) ካለበት አቅጣጫ ማለትም ከሲናይ ወደ ምስራቅ #በኤደን :- ኤደን የኤፍራጥስና ጢግሪስ ተፋሰስ ሃገራት ሶርያና ኢራቅ እስከ የፋርስ ባሕረ ሰላጤ የሚያጠቃልል ቦታ ነው (ሜሶፖታሚያ)። #ገነትን ተከለ : - በኤደን የተለየ የአትክልት ስፍራን(garden) ኣደረገ። 9.“እግዚአብሔር አምላክም ለማየት ደስ የሚያሰኘውን፥ ለመብላትም መልካም የሆነውን ዛፍ ሁሉ ከምድር አበቀለ፤ በገነትም መካከል የሕይወትን ዛፍ፥ መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ አበቀለ።” በምድር ሁሉና በዚያች የተለየች የኣትክልት ስፍራ(ገነት) በአንድነት የተደረገን የእጽዋት ተፈጥሮን ያሳየናል።ምክንያቱም እጽዋት የተፈጠሩት በሶስተኛው ቀን እንደ መሆኑ፥ "አበቀለ" ማለቱም በዚያን ቀን(በሶስተኛው) እንደሆነ ልብ በል። #የሕይወት _ዛፍ :- የተባለችው አዳም እርሷን ከበላ ሕያው የሚሆንባት ዛፍ ናት።ሕያው የሚሆነውም ስጋና ነፍስ እንዳይለያዩ ስለምታደርግ ነው ምክንያቱም ስጋና ነፍስ የሚለያዩት ስጋ በጉዳት አልያም በዕድሜ ብዛት ለመቆም ብቁ ባልሆነ ጊዜ ስለሆነ ይህች ዛፍ ደግሞ ስጋን አድሳ ሕያው ታደርገዋለች ነፍስን ግን አይደለም ነፍስ ከእግዚአብሔር ባሕርይ እንደመከፈሏ በራሷ ሕያው ናትና። #መልካምንና_ክፉን_የሚያስታውቀውንም_ዛፍ :- ይህ ዛፍ በውስጡ የዕውቀት ሐይል ኖሮት አይደለም።ነገር ግን ባይነካው ፍጥረታት ሁሉ መልካም እንደሆኑ የተፈጥሮን መልካምነት ብቻ ያውቃል ቢበላው ደግሞ መቀጣትን መጎስቆልን ይቀምሳል ስለዚህ ዛፉ የሚያስታውቀው ኑሮን ነው ከመታዘዝ በፊትና በኋላ ያሉ መልካምና ክፉ ኑሮዎች በዛፉ ላይ በሚፈፀሙ ድርጊቶች ይወሰናል።ለምርጫ የተዘጋጀ ዛፍ ነው። 10.“ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከዔድን ይወጣ ነበር፤ ከዚያም ለአራት ክፍል ይከፈል ነበር።” ወንዙ ከኤደን ፈልቆ ገነትን ኣጠጥቶ ሲወጣ ወደ አራት ወንዞች ይከፈላል ልብ በል:- ወንዞቹ ለአራት ተከፍለው የሚኖራቸውን ፍሰት በመፅሓፉ የተፃፈውና ኣሁን ያለው ጂኦግራፊያዊ የግዛቶቹ ኣቀማመጥ የተለያየ ነው በምዕራፍ 1፥9 ላይ “⁹ እግዚአብሔርም፦ ከሰማይ በታች ያለው ውኃ #በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፥ የብሱም ይገለጥ አለ፤ እንዲሁም ሆነ።¹⁰ እግዚአብሔርም የብሱን #ምድር ብሎ ጠራው የውኃ መከማቻውንም #ባሕር አለው፤” ብሏል ስለዚህ የብሱ እንዳሁኑ ክፍለዓለማት ተብሎ በባሕር ያልተከፋፈለ አንድ የብስ ነበረ ባሕሩም በአንድ የተሰበሰበ ውሃ ነበር ማለት ነው።እንዲህ ከነበረ የምድሪቱ ገፅታ እንዴት ሊቀየር ቻለ ካልን በኖህ ዘመን የነበረው የጥፋት ውሃ የብሱ መጀመርያ ላይ አንድ ከነበረበት ገፅታ እየተሰነጣጠቀና እየተንሸራተተ በመሃሉም ባህር እየፈጠረ አሁን ላይ ያለውን በኣህጉር የተከፋፈለ መልክአ ምድር እንዲይዝ ኣድርጎታል።
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
✝📜የእግዚአብሄር ቃል📜✝
⛪️መአዛ ሃይማኖት⛪️
✝የህይወት መንገድ✝
✡አርማጌዶን✡
🔹የክርስትና ህይወት🔹
📜ከገድላት አንደበት📜
✝🔉የተዋህዶ ልጆች ድምጽ🔉✝
✝የቅዱሳን ታሪካቸውና ህይወታቸው✝
✝🔉ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ🔉✝
🔵እንቁ የተዋህዶ ልጆች🔵
✝▶️መንፈሳዊ ዩትዩብ ቻናሎቻችን▶️✝
❌ጸረ ኢሉሚናቲዝም❌
✝📝ሃይማኖተ አበው📝✝
📝📖መንፈሳዊ የህይወት ምክር📖📝
🔵ትንሳኤ ዘ ኢትኤል🔵
✝ፍኖተ አበው ዘተዋህዶ✝
🔵✝ኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን✝🔵
📝ፕሮሞሽናችንን ለመቀላቀል📝
📌🅿️ROⓂ️O 🅿️LUS
💞 خلفيات واقتباسات تجنن 💞
Hammasini ko'rsatish...
✝📜የእግዚአብሄር ቃል📜✝
⛪️መአዛ ሃይማኖት⛪️
✝የህይወት መንገድ✝
✡አርማጌዶን✡
🔹የክርስትና ህይወት🔹
📜ከገድላት አንደበት📜
✝🔉የተዋህዶ ልጆች ድምጽ🔉✝
✝የቅዱሳን ታሪካቸውና ህይወታቸው✝
✝🔉ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ🔉✝
🔵እንቁ የተዋህዶ ልጆች🔵
✝▶️መንፈሳዊ ዩትዩብ ቻናሎቻችን▶️✝
❌ጸረ ኢሉሚናቲዝም❌
✝📝ሃይማኖተ አበው📝✝
📝📖መንፈሳዊ የህይወት ምክር📖📝
🔵ትንሳኤ ዘ ኢትኤል🔵
✝ፍኖተ አበው ዘተዋህዶ✝
🔵✝ኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን✝🔵
📝ፕሮሞሽናችንን ለመቀላቀል📝
📌🅿️ROⓂ️O 🅿️LUS
💞 خلفيات واقتباسات تجنن 💞
Hammasini ko'rsatish...
✝📜የእግዚአብሄር ቃል📜✝
⛪️መአዛ ሃይማኖት⛪️
✝የህይወት መንገድ✝
✡አርማጌዶን✡
🔹የክርስትና ህይወት🔹
📜ከገድላት አንደበት📜
✝🔉የተዋህዶ ልጆች ድምጽ🔉✝
✝የቅዱሳን ታሪካቸውና ህይወታቸው✝
✝🔉ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ🔉✝
🔵እንቁ የተዋህዶ ልጆች🔵
✝▶️መንፈሳዊ ዩትዩብ ቻናሎቻችን▶️✝
❌ጸረ ኢሉሚናቲዝም❌
✝📝ሃይማኖተ አበው📝✝
📝📖መንፈሳዊ የህይወት ምክር📖📝
🔵ትንሳኤ ዘ ኢትኤል🔵
✝ፍኖተ አበው ዘተዋህዶ✝
🔵✝ኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን✝🔵
📝ፕሮሞሽናችንን ለመቀላቀል📝
📌🅿️ROⓂ️O 🅿️LUS
💞 خلفيات واقتباسات تجنن 💞
Hammasini ko'rsatish...
✝📜የእግዚአብሄር ቃል📜✝
⛪️መአዛ ሃይማኖት⛪️
✝የህይወት መንገድ✝
✡አርማጌዶን✡
🔹የክርስትና ህይወት🔹
📜ከገድላት አንደበት📜
✝🔉የተዋህዶ ልጆች ድምጽ🔉✝
✝የቅዱሳን ታሪካቸውና ህይወታቸው✝
✝🔉ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ🔉✝
🔵እንቁ የተዋህዶ ልጆች🔵
✝▶️መንፈሳዊ ዩትዩብ ቻናሎቻችን▶️✝
❌ጸረ ኢሉሚናቲዝም❌
✝📝ሃይማኖተ አበው📝✝
📝📖መንፈሳዊ የህይወት ምክር📖📝
🔵ትንሳኤ ዘ ኢትኤል🔵
✝ፍኖተ አበው ዘተዋህዶ✝
🔵✝ኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን✝🔵
📝ፕሮሞሽናችንን ለመቀላቀል📝
📌🅿️ROⓂ️O 🅿️LUS
💞 خلفيات واقتباسات تجنن 💞
Hammasini ko'rsatish...
✝📜የእግዚአብሄር ቃል📜✝
⛪️መአዛ ሃይማኖት⛪️
✝የህይወት መንገድ✝
✡አርማጌዶን✡
🔹የክርስትና ህይወት🔹
📜ከገድላት አንደበት📜
✝🔉የተዋህዶ ልጆች ድምጽ🔉✝
✝የቅዱሳን ታሪካቸውና ህይወታቸው✝
✝🔉ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ🔉✝
🔵እንቁ የተዋህዶ ልጆች🔵
✝▶️መንፈሳዊ ዩትዩብ ቻናሎቻችን▶️✝
❌ጸረ ኢሉሚናቲዝም❌
✝📝ሃይማኖተ አበው📝✝
📝📖መንፈሳዊ የህይወት ምክር📖📝
🔵ትንሳኤ ዘ ኢትኤል🔵
✝ፍኖተ አበው ዘተዋህዶ✝
🔵✝ኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን✝🔵
📝ፕሮሞሽናችንን ለመቀላቀል📝
📌🅿️ROⓂ️O 🅿️LUS
💞 خلفيات واقتباسات تجنن 💞
Hammasini ko'rsatish...
✝📜የእግዚአብሄር ቃል📜✝
⛪️መአዛ ሃይማኖት⛪️
✝የህይወት መንገድ✝
✡አርማጌዶን✡
🔹የክርስትና ህይወት🔹
📜ከገድላት አንደበት📜
✝🔉የተዋህዶ ልጆች ድምጽ🔉✝
✝የቅዱሳን ታሪካቸውና ህይወታቸው✝
✝🔉ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ🔉✝
🔵እንቁ የተዋህዶ ልጆች🔵
✝▶️መንፈሳዊ ዩትዩብ ቻናሎቻችን▶️✝
❌ጸረ ኢሉሚናቲዝም❌
✝📝ሃይማኖተ አበው📝✝
📝📖መንፈሳዊ የህይወት ምክር📖📝
🔵ትንሳኤ ዘ ኢትኤል🔵
✝ፍኖተ አበው ዘተዋህዶ✝
🔵✝ኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን✝🔵
📝ፕሮሞሽናችንን ለመቀላቀል📝
📌🅿️ROⓂ️O 🅿️LUS
💞 خلفيات واقتباسات تجنن 💞
Hammasini ko'rsatish...
✝📜የእግዚአብሄር ቃል📜✝
⛪️መአዛ ሃይማኖት⛪️
✝የህይወት መንገድ✝
✡አርማጌዶን✡
🔹የክርስትና ህይወት🔹
📜ከገድላት አንደበት📜
✝🔉የተዋህዶ ልጆች ድምጽ🔉✝
✝የቅዱሳን ታሪካቸውና ህይወታቸው✝
✝🔉ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ🔉✝
🔵እንቁ የተዋህዶ ልጆች🔵
✝▶️መንፈሳዊ ዩትዩብ ቻናሎቻችን▶️✝
❌ጸረ ኢሉሚናቲዝም❌
✝📝ሃይማኖተ አበው📝✝
📝📖መንፈሳዊ የህይወት ምክር📖📝
🔵ትንሳኤ ዘ ኢትኤል🔵
✝ፍኖተ አበው ዘተዋህዶ✝
🔵✝ኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን✝🔵
📝ፕሮሞሽናችንን ለመቀላቀል📝
📌🅿️ROⓂ️O 🅿️LUS
💞 خلفيات واقتباسات تجنن 💞
Hammasini ko'rsatish...
✝📜የእግዚአብሄር ቃል📜✝
⛪️መአዛ ሃይማኖት⛪️
✝የህይወት መንገድ✝
✡አርማጌዶን✡
🔹የክርስትና ህይወት🔹
📜ከገድላት አንደበት📜
✝🔉የተዋህዶ ልጆች ድምጽ🔉✝
✝የቅዱሳን ታሪካቸውና ህይወታቸው✝
✝🔉ዝማሬ ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ🔉✝
🔵እንቁ የተዋህዶ ልጆች🔵
✝▶️መንፈሳዊ ዩትዩብ ቻናሎቻችን▶️✝
❌ጸረ ኢሉሚናቲዝም❌
✝📝ሃይማኖተ አበው📝✝
📝📖መንፈሳዊ የህይወት ምክር📖📝
🔵ትንሳኤ ዘ ኢትኤል🔵
✝ፍኖተ አበው ዘተዋህዶ✝
🔵✝ኦርቶዶክስ ፕሮሞሽን✝🔵
📝ፕሮሞሽናችንን ለመቀላቀል📝
📌🅿️ROⓂ️O 🅿️LUS
💞 خلفيات واقتباسات تجنن 💞
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.