924
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Repost from መርጌታ መላክ የባህል ህክምና
Hammasini ko'rsatish...#መምህር: ስምህ ማን ነው??
#ተማሪ: ደግ ሰው
#መምህር: የአባትህ ስም #ጠፋ መሆን አለበት😁
ማታ ሌባ ቤቴ ገብቶ የሚሰርቀው ነገር ሲያጣ ከእንቅልፌ ቀስቅሶኝ ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን እና ቤትህን ለውጥ ብሎ መክሮኝ ሄደ🤔😂
ቦሌ የሆነ ሞል ውስጥ 1500 ብር የገዛውት ቲሸርት መገናኛ #ብራንዷን_ሃምሳ_ሀምሳ ብር" እያለ አይቼ ድንጋጤው እስካሁን አለቀቀኝም!
ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ እሱም አይሳካልኝም የሚል ፍርሃት !!
አስበው አዲሱ የንግድ ባንክ ህንፃ ላይ በደረጃ የመጨረሻው ፍሎር ላይ ወጥተህ ሲስተም የለም ሲሉህ 😂
ቸከሶች ከፍቅረኛቸው ጋር ሲጣሉ ወድያው ቴሌግራም ፕሮፋይላቸውን ስታየው ብትሄድ እሄዳለው ቆሜ አልጠብቅልህም ወንድ በወንድ ይተካል አባቴ አደለክም🤣
@liyubeca