cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Fezekir _ فَذَكِّرْ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
195
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#የዋሻወቹ_ወጣቶች _____ የዋሻው  ባለቤቶች ጌታቸውን እንድህ ሲሉ ለመኑ: {ربنا آتِنا من لدُنك رحمة} "ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን፤ " [ ሱረቱ አል ከህፍ፥  10 ] ጌታቸውም መርሀባ አላቸው። فاستجاب الله لهم وقال: { فَأْوُوا إِلَى الْكَهْفِ يَنشُرْ لَكُمْ رَبُّكُم مِّن رَّحْمَتِهِ} "…ወደ ዋሻው ተጠጉ፡፡ ጌታችሁ ለእናንተ ከችሮታው ይዘረጋላችኋልና፤ …" [ሱረቱ አል ከህፍ፥  16] የአላህ ሱ.ወ እዝነት በህንፃ ውስጥ ሳይሆን በዋሻው ውስጥ ነበር። በእዝነቱ  የወጣቶቹን ሁኔታ ከፍ አደረገው፤ መታወሳቸው ዘላለለማዊ ሆነ፤  ልባቸውን አፀናው፤ ከጠላቶቻቸውም ጠበቃቸው፤ የነሱን ታሪክ ዘውታሪ አድርጎት እስከ ቂያማ ቀን በቁርአን ውስጥ እንድናነበው አደረገ። رفع شأنهم، خلَّد ذكرهم، ثبَّت قلوبهم، حماهم من عدوهم، وجعل خبرهم خالدا في قرآن نتلوه إلى يوم الدين. ✍ የምንማረው ቁም ነገር ጌታችሁን ለምኑት፣ ለእናንተ በመረጠላችሁ ነገር ተደሰቱ፣ ከዚያም አመስግኑት! ادعوا ربكم، واستبشروا بحسن اختياره لكم، ثم اشكروه". Join me 👇 https://t.me/MdJemal
Hammasini ko'rsatish...

كان مالك بن دينار يقوم طول ليله قابضًا على لحيته، ويقول: «يا رب قد علمت ساكن الجنة من ساكن النار، ففي أي الدارين منزل مالك». منقل
Hammasini ko'rsatish...
#ደስታ #السعادة 🌅🌅🌅🌅🌅 ሰኣዳህ የሚለው የአረብኛ ቃል  ደስታ፣ እድለኛ መሆን፣ ደህንነት፣ መባረክ ....የመሳሰሉትን ትርጉሞች ይይዛል። የሰው ልጆች በህይወታቸው ውስጥ በምድር ላይም ሲኖሩም ሆነ በመጭው አለም  ከሚያስፈልጓቸው  ውድ ነገሮች አንዱ  #ደስታንናስኬትን መጎናፀፍ ነው። ይህን ትልቅ ፀጋ አላህ ሱወ " ስራን ከማሳመር ጋር" አቆራኝቶታል። " ربط السعادة مع اصلاح العمل"      { مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ} " ከወወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡" [ሱረቱ አል-ነሕል: 97] Join me 👇 https://t.me/MdJemal
Hammasini ko'rsatish...
#ደስታ #السعادة 🌅🌅🌅🌅🌅 ሰኣዳህ የሚለው የአረብኛ ቃል  ደስታ፣ እድለኛ መሆን፣ ደህንነት፣ መባረክ ....የመሳሰሉትን ትርጉሞች ይይዛል። የሰው ልጆች በህይወታቸው ውስጥ በምድር ላይም ሲኖሩም ሆነ በመጭው አለም  ከሚያስፈልጓቸው  ውድ ነገሮች አንዱ  #ደስታንናስኬትን መጎናፀፍ ነው። ይህን ትልቅ ፀጋ አላህ ሱወ "መልካም ስራን ከማሳመር ጋር አቆራኝቶታል" " ربط السعادة مع اصلاح العمل"      { مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ} " ከወወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡" [ሱረቱ አል-ነሕል: 97] Join me 👇 https://t.me/MdJemal
Hammasini ko'rsatish...
#መጅሊስ ____ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከብዙ ፈተና  በኋላ  መጅሊስን መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅትነቱ (NGO staus) አውጥተው በህግ የፀደቀ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች   ተቋም እንድሆን ብርቱ ጥረት አድርገዋል።   የመጅሊሱን  መተዳደሪያ ደንብም ሁሉንም ሙስሊም ማህበረሰብ ባማከለ መልኩ ከብዙ ውጣውረድ በኋላ  እንደፅድቅ አድርገዋል። ነገር ግን ብዙ ፈተናና ችግር  ያሳለፈውን የመጅሊስ ተቋም  በየክልሉ  እየተደረገ ላለው ሪፎርሙ እንቅፋት እንዳንሆን ልንጠነቀቅ ይገባል። ሰሞኑን በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች  የመጅሊስ ሪፎርም በመካሄድ ላይ ይገኛናል። ሆኖም ግን  ደሴና ኮምቦልቻ ባለው የመጅሊስ ምርጫ  ሂደት ውስጥ  አንዳንድ ወንድሞች ለድን ካላቸው ጉጉት እኛ ከሌላው ለድኑ  የተሻልን ነን ብለው በማሰብ   ይሁን ግላዊ የስልጣን  ጥቅምን በማስቀደም በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ኺላፍ  እየፈጠሩ  ይገኛሉ። እስልምና ሀይማኖት በሙስሊሞች መካከል መለያየት (ኺላፍ)  እንዳይኖርና ከተፈጠረም  እንዳይሰፋ አበክሮ ያስተመረ ድን ነው። አላህ ሱወ የሙስሊሞችን አንድነት  ትልቅ ፀጋ (ኒዕማ) መሆኑን በቁርአን ውስጥ እንድህ ሲል ይገልፀዋል: { وَأَلَّفَ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ ۚ لَوْ أَنفَقْتَ مَا فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا مَّا أَلَّفْتَ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ وَلَـٰكِنَّ اللَّهَ أَلَّفَ بَيْنَهُمْ ۚ إِنَّهُ عَزِيزٌ حَكِيمٌ} " በልቦቻቸውም መካከል ያስማማ ነው፡፡ በምድር ያለውን ሁሉ (ሀብት) በለገስክ ኖሮ በልቦቻቸው መካከል ባላስማማህ ነበር፡፡ ግን አላህ በመካከላቸው አስማማ፡፡ እርሱ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡" [ሱረቱ አል-አንፋል :63] ___ አዎ  በዚህ አንቀፅ እንደተገለፀው የኡማው አንድነትና የሙስሊሞች ልባዊ ግንኙነት ምድር ላይ ያለን ነገር ሁላ ቤዛ አድርገን የማናገኘው ከአላህ የተቸረን ፀጋና ትሩፋት ነው። 🌅ይህን ትልቅ የወንድማማችነት  ኒዕማ ከኺላፍ በመራቅና እርስ በርሳችን በመተጋገዝ እንጠብቀው! © አቡ አብድላህ ጥር 5/ 2015 E.C Join me 👇 https://t.me/MdJemal
Hammasini ko'rsatish...
#መጅሊስ ________ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከብዙ ፈተና  በኋላ  መጅሊስን መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅትነቱ (NGO staus) አውጥተው በህግ የፀደቀ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች   ተቋም እንድሆን ብርቱ ጥረት አድርገዋል።   የመጅሊሱን  መተዳደሪያ ደንብም ሁሉንም ሙስሊም ማህበረሰብ ባማከለ መልኩ ከብዙ ውጣውረድ በኋላ  እንደፅድቅ አድርገዋል። ነገር ግን ብዙ ፈተናና ችግር  ያሳለፈውን የመጅሊስ ተቋም  በየክልሉ  እየተደረገ ላለው ሪፎርሙ እንቅፋት እንዳንሆን ልንጠነቀቅ ይገባል። ሰሞኑን በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች  የመጅሊስ ሪፎርም በመካሄድ ላይ ይገኛናል። ሆኖም ግን  ደሴና ኮምቦልቻ ባለው የመጅሊስ ምርጫ  ሂደት ውስጥ  አንዳንድ ወንድሞች ለድን ካላቸው ጉጉት እኛ ከሌላው ለድኑ  የተሻልን ነን ብለው በማሰብ   ይሁን ግላዊ የስልጣን  ጥቅምን በማስቀደም በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ኺላፍ  እየፈጠሩ  ይገኛሉ። እስልምና ሀይማኖት በሙስሊሞች መካከል መለያየት (ኺላፍ)  እንዳይኖርና ከተፈጠረም  እንዳይሰፋ አበክሮ ያስተመረ ድን ነው። አላህ ሱወ የሙስሊሞችን አንድነት  ትልቅ ፀጋ (ኒዕማ) መሆኑን በቁርአን ውስጥ እንድህ ሲል ይገልፀዋል: { وَأَلَّفَ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ ۚ لَوْ أَنفَقْتَ مَا فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا مَّا أَلَّفْتَ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ وَلَـٰكِنَّ اللَّهَ أَلَّفَ بَيْنَهُمْ ۚ إِنَّهُ عَزِيزٌ حَكِيمٌ} " በልቦቻቸውም መካከል ያስማማ ነው፡፡ በምድር ያለውን ሁሉ (ሀብት) በለገስክ ኖሮ በልቦቻቸው መካከል ባላስማማህ ነበር፡፡ ግን አላህ በመካከላቸው አስማማ፡፡ እርሱ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡" [ሱረቱ አል-አንፋል :63] _______ አዎ  በዚህ አንቀፅ እንደተገለፀው የኡማው አንድነትና የሙስሊሞች ልባዊ ግንኙነት ምድር ላይ ያለን ነገር ሁላ ቤዛ አድርገን የማናዐገኘው ከአላህ የተቸረን ፀጋና ትሩፋት ነው። 🌅ይህን ትልቅ የወንድማማችነት  ኒዕማ ከኺላፍ በመራቅና እርስ በርሳችን በመተጋገዝ እንጠብቀው! © አቡ አብድላህ ጥር 5/ 2015 E.C Join me 👇 https://t.me/MdJemal
Hammasini ko'rsatish...
#መጅሊስ ___ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከብዙ ፈተና በኋላ  መጅሊስን መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅትነቱ (NGO staus) አውጥቶ በህግ የፀደቀ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች  ህጋዊ ተቋም እንድሆን ብርቱ ጥረት አድርገዋል።   የመጅሊሱ  መተዳደሪያ ደንብም ሁሉንም ሙስሊም ማህበረሰብ በሚያግባቡ መልኩ ከብዙ ውጣውረድ በኋላ  እንደፅድቅ አድርገዋል። ነገር ግን ብዙ ውጣ ውረዳ ያሳለፈውን የመጅሊስ ተቋም  በየ ክልሉ እያደረገ ያለውን ሪፎርሙ እንዳናስተጓጉል ልንጠነቀቅ ይገባል። ሰሞኑን በአማራ ክልል የመጅሊስ ሪፎርም በመካሄድ ላይ ይገኛናል። በተለይ ደሴና ኮምቦልቻ ባለው ሂደት ውስጥ  አንዳንድ ወንድሞች ለድን ካላቸው ጉጉት ይሁን ግላዊ ጥቅምን በማስቀደም ሙስሊሙን ማህበረሰብ እየፈተኑት ይገኛሉ። እስልምና ሀይማኖት በሙስሊሞች መካከል መለያየት (ኺላፍ)  እንዳይኖርና እንዳይሰፋ አበክሮ ያስተመረ ድን ነው። አላህ ሱወ የሙስሊሞችን አንድነት  ትልቅ ፀጋ (ኒዕማ) መሆኑን በቁርአን ውስጥ እንድህ ሲል ይገልፀዋል: { وَأَلَّفَ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ ۚ لَوْ أَنفَقْتَ مَا فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا مَّا أَلَّفْتَ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ وَلَـٰكِنَّ اللَّهَ أَلَّفَ بَيْنَهُمْ ۚ إِنَّهُ عَزِيزٌ حَكِيمٌ} " በልቦቻቸውም መካከል ያስማማ ነው፡፡ በምድር ያለውን ሁሉ (ሀብት) በለገስክ ኖሮ በልቦቻቸው መካከል ባላስማማህ ነበር፡፡ ግን አላህ በመካከላቸው አስማማ፡፡ እርሱ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡" [ሱረቱ አል-አንፋል :63] _ዎ  በዚህ አንቀፅ እንደተገለፀው የኡማው አንድነትና የሙስሊሞች ልባዊ ግንኙነት ምድር ላይ ያለን ነገር ሁላ ቤዛ አድርገን የማናገኘው ከአላህ የተቸረን ፀጋና ትሩፋት ነው። ይህን ትልቅ ኒዕማ ከኺላፍ በመራቅና እርስ በርሳችን በመተጋገዝ እንጠብቀው!
Hammasini ko'rsatish...
#መጅሊስ ___ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከብዙ ፈተና  በኋላ  መጅሊስን መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅትነቱ (NGO staus) አውጥተው በህግ የፀደቀ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች   ተቋም እንድሆን ብርቱ ጥረት አድርገዋል።   የመጅሊሱን  መተዳደሪያ ደንብም ሁሉንም ሙስሊም ማህበረሰብ ባማከለ መልኩ ከብዙ ውጣውረድ በኋላ  እንደፅድቅ አድርገዋል። ነገር ግን ብዙ ፈተናና ችግር  ያሳለፈውን የመጅሊስ ተቋም  በየክልሉ  እየተደረገ ላለው ሪፎርሙ እንቅፋት እንዳንሆን ልንጠነቀቅ ይገባል። ሰሞኑን በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች  የመጅሊስ ሪፎርም በመካሄድ ላይ ይገኛናል። ሆኖም ግን  ደሴና ኮምቦልቻ ባለው የመጅሊስ ምርጫ  ሂደት ውስጥ  አንዳንድ ወንድሞች ለድን ካላቸው ጉጉት እኛ ከሌላው ለድኑ የተሻልን ነን ብለው በማሰብ   ይሁን ግላዊ የስልጣን ጥቅምን በማስቀደም በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ኺላፍ  እየፈጠሩ  ይገኛሉ። እስልምና ሀይማኖት በሙስሊሞች መካከል መለያየት (ኺላፍ)  እንዳይኖርና ከተፈጠረም  እንዳይሰፋ አበክሮ ያስተመረ ድን ነው። አላህ ሱወ የሙስሊሞችን አንድነት  ትልቅ ፀጋ (ኒዕማ) መሆኑን በቁርአን ውስጥ እንድህ ሲል ይገልፀዋል: { وَأَلَّفَ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ ۚ لَوْ أَنفَقْتَ مَا فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا مَّا أَلَّفْتَ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ وَلَـٰكِنَّ اللَّهَ أَلَّفَ بَيْنَهُمْ ۚ إِنَّهُ عَزِيزٌ حَكِيمٌ} " በልቦቻቸውም መካከል ያስማማ ነው፡፡ በምድር ያለውን ሁሉ (ሀብት) በለገስክ ኖሮ በልቦቻቸው መካከል ባላስማማህ ነበር፡፡ ግን አላህ በመካከላቸው አስማማ፡፡ እርሱ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡" [ሱረቱ አል-አንፋል :63] _ አዎ  በዚህ አንቀፅ እንደተገለፀው የኡማው አንድነትና የሙስሊሞች ልባዊ ግንኙነት ምድር ላይ ያለን ነገር ሁላ ቤዛ አድርገን የማናዐገኘው ከአላህ የተቸረን ፀጋና ትሩፋት ነው። 🌅ይህን ትልቅ የወንድማማችነት  ኒዕማ ከኺላፍ በመራቅና እርስ በርሳችን በመተጋገዝ እንጠብቀው! © አቡ አብድላህ ጥር 5/ 2015 E.C Join me 👇 https://t.me/MdJemal
Hammasini ko'rsatish...

መልካም ህይወት ( حياة طيبة).m4a9.20 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.