Zemen Jobs
በየቀኑ የተረጋገጡ እና በጋዜጣ የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ብቻ ይከታተሉ 👇 Request to join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇👇
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Zemen Jobs analitikasi
Zemen Jobs (@harme_jobs1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 902 obunachidan iborat bo'lib, Karyera toifasida 2 596-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 292-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 902 obunachiga ega bo‘ldi.
25 Avgust, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -482 ga, so‘nggi 24 soatda esa -19 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 15.48% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 7.66% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 308 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 142 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 3 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“በየቀኑ የተረጋገጡ እና በጋዜጣ የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ብቻ ይከታተሉ 👇 Request to join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇👇”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Avgust, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Karyera toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 25 Avgust | 0 | |||
| 24 Avgust | 0 | |||
| 23 Avgust | 0 | |||
| 22 Avgust | 0 | |||
| 21 Avgust | 0 | |||
| 20 Avgust | 0 | |||
| 19 Avgust | 0 | |||
| 18 Avgust | 0 | |||
| 17 Avgust | 0 | |||
| 16 Avgust | 0 | |||
| 15 Avgust | 0 | |||
| 14 Avgust | 0 | |||
| 13 Avgust | 0 | |||
| 12 Avgust | 0 | |||
| 11 Avgust | 0 | |||
| 10 Avgust | +1 | |||
| 09 Avgust | 0 | |||
| 08 Avgust | +1 | |||
| 07 Avgust | +4 | |||
| 06 Avgust | 0 | |||
| 05 Avgust | 0 | |||
| 04 Avgust | +4 | |||
| 03 Avgust | 0 | |||
| 02 Avgust | +6 | |||
| 01 Avgust | 0 |
| 2 | የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ 11,974 Cabin Crew አመልካቾች የ screening ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል ። pdf ስም ዝርዞሩ ካስቸገራቹ እና ስም ዝርዝር ካላያችሁ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት በስማቹ አልፋቤት መመልከት ትችላላችሁ በተጨማሪም ሙሉ pdf አስቀምጠንላችኃል
👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/ethiopian-airlines-trainee-cabin-crew-original-document-verification-physical-screening-call/ | 926 |
| 3 | የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን 38+ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል
💎በኮንትራት እና በቋሚ ቅጥር
💎በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ
የስራ መደብ ዝርዝሮች
1.Senior Contract Engineer – 27,455.00
2.Contract Engineer II – 20,369.00
3.Junior Engineer – 17,366.00
4.Senior Civil Engineer – 27,455.00
5.Civil Engineer III – 23,758.00
6.Senior Mechanical Engineer – 27,455.00
7.Senior Infrastructure Maintenance Engineer – 27,455.00
8.Infrastructure Maintenance Engineer II – 20,369.00
9.Senior Traffic Engineer – 27,455.00
10.Traffic Engineer II – 20,369.00
11.Resource Administration Head – Negotiation
12.Store Head – Negotiation
13.Store Keeper – Negotiation
14.የፕሮጀክት ግዥ ቡድን መሪ – በስምምነት
15.ኢንጅነሪንግ ግዥ ባለሙያ – በስምምነት
16.የህፃናት ማቆያ ክፍል ኃላፊ – በስምምነት
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/ethiopian-railway-corporation-job-vacancies-2026/ | 1 245 |
| 4 | በዜሮ አመት NGO ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ Medical Teams International Job Vacancy 2026
Position Title Storekeeper
Duty Location Addis Ababa, Ethiopia
Application Deadline Open Until Filled
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/medical-teams-international-job-vacancy-2026/ | 1 501 |
| 5 | የ 2018 የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ተለቀቀ Grade 12 University Entrance Exam Result
ተማሪዎች ውጤታቸውን እየገቡ ማየት ይችላሉ ሙሉ ቅደም ተከተሉን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇
https://youtu.be/I1F3jgvaSnA
https://youtu.be/I1F3jgvaSnA | 1 502 |
| 6 | የቀድሞ ኩርቱ ፌስታል (ኩርቱ ኮሜርሻል plc ሀብተ ጊዮርጊስ ድልድይ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት 2 መደቦች ላይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል Kurtu International PLC Job Vacancies 2026
1, የሂሳብ ሰራተኛ (አካውንታንት)
ተፈላጊ ብዛት 4
2, ፅዳት
የትምህርት ደረጃ 8ኛ ክፍል
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/kurtu-international-plc-job-vacancies-2026/ | 1 608 |
| 7 | ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ የተደገፈ የትምህርት ዕድል L eipzig University 🎓🎓
Fully funded scholarships for Ethiopian students 2027 in Leipzig University
👉ስኮላር ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስኮላርሺፑን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/fully-funded-scholarships-for-ethiopia-students-2027-in-leipzig-university/ | 1 556 |
| 8 | አየር መንገድ ለ 1,575 አመልካቾች ነው ጥሪ የተደረገው ላመለከቱ ሰዎች እባካቹ ሼር በማድረግ ተባበሯቸው የቀጠሮ ቀን ሳይደርስ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ስም ዝርዝር እና የቀጠሮ ቀን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/call-for-interviews-ethiopian-airlines-skylight-hotel-august-2026/ | 1 586 |
| 9 | አየር መንገድ 1,575 አመልካቾች የፈተና ጥሪ አድርጓል ሙሉ ስም ዝርዝራቹን እና የ ቀጠሮ ቀናችሁን ተመልከቱ
✈️ ET-Sponsored Trainee Pilots: 725 ተፈታኞች
✈️Assistant Admin & Finance Officer: 365 ተፈታኞች
✈️ Senior Accountant I: 187 ተፈታኞች
✈️ Junior Desktop Technician: 120 ተፈታኞች
✈️ Driver I: 112 ተፈታኞች
✈️ Telephone Operator: 20 ተፈታኞች
✈️ Associate Language Instructor: 12 ተፈታኞች
✈️ Industrial Mechanic I: 8 ተፈታኞች
✈️ Administrative Assistant General Manager (Lodge and Resorts): 7 ተፈታኞች
✈️ Manager ICT (EH): 7 ተፈታኞች
✈️ Hydrologist: 6 ተፈታኞች
✈️ Chief Security (EH): 6 ተፈታኞች
Total:1,575 candidates
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ሙሉ ስም ዝርዝር እና የቀጠሮ ቀን ለማየት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/call-for-interviews-ethiopian-airlines-skylight-hotel-august-2026/ | 1 759 |
| 10 | የኢትዮጵያ በ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል በ0 አመት እና በልምድ ከ 30+ በላይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ Ethiopian Skylight Hospitality Group - Arba Minch Conference Resort
Arba Minch Conference Resort in collaboration with Ethiopian Skylight Hospitality Group would like to announce new vacant positions for Arba Minch Conference Resort.
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/ethiopian-skylight-hospitality-group-vacancy-2026/ | 1 674 |
| 11 | የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 450+ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቷል
💎በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/addis-ababa-city-administration-revenues-bureau-vacancy-2026/ | 1 854 |
| 12 | ልዩ ማይክሮፋይናንስ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ Liyu Microfinance Institution S.C Vacancy Announcement 2026
1, Accountant
2, Messenger (ተላላኪ )
ለዋናው መስሪያቤት
(Highschool Completed )
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/liyu-microfinance-institution-s-c-vacancy-announcement-2026/ | 2 025 |
| 13 | በከፍተኛ ደሞዝ Transcend ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል Transcend International School is recruiting for:
Early Years / Kindergarten Teachers & Support Educators – Kera Campus
Physical Education Teacher – German Campus
Ministry Examination Teachers – Grade 6 & Grade 8
Subjects: Hisab, Science, Moral Education, Amharic, Afan Oromo, English for Ethiopia.
Life Skills Teacher – German Campus
English Language Teacher – German Campus
Lower Secondary Coordinator – German Campus
Primary Coordinator – German Campus
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/international-school-vacancy-in-addis-ababa-2026/ | 2 022 |
| 14 | 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ ድጋሚ የማይገኝ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል በተላላኪ እና ፅዳት የስራ መደብ በሀገራችን ከፍተኛ ደሞዝ ከሚከፍሉት መካከል አንዱ የሆነው GIZ Ethiopia አውጥቷል GIZ NGO Job Vacancy 2026 Cleaner / Messenger
👉የስራ ቦታ :- አዲስ አበባ
👉ቋንቋ: እንግሊዝኛ ወይም ደግሞ ጀርመንኛ ቢያንስ አንዱን የምትችል
👉የትምህርት ደረጃ 12ኛ ክፍል
👉በተመሳሳይ የስራ መስክ የስራ ልምድ
👉ደሞዝ በ GIZ NGO ስኬል(እጅግ ከፍተኛ)
About GIZ Ethiopia:
The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH is a renowned German implementing organization that provides services…
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/giz-ethiopia-job-vacancy-2026-cleaner-messenger/ | 2 093 |
| 15 | ፍጠኑ ብሪቲሽ ኢምባሲ አዲስ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል (እጅግ በከፍተኛ ደሞዝ) British Embassy in Ethiopia Job Vacancy 2026
Employment Terms & Compensation:
Duration: Fixed Term (12 months) with the possibility of renewal.
Working Hours: 36 hours per week.
Salary: 901.41 USD monthly (Base salary is subject to tax and other statutory deductions).
Start Date: 1 October 2026.
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/british-embassy-in-ethiopia-job-vacancy-2026/ | 2 172 |
| 16 | ፍጠኑ NGO በ0 አመት አዲስ የቅጥር ማስታወቂያ United Nations Economic Commission for Africa Vacancy - Internship
💎 Position: Internship – Finance and Budget Section
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/united-nations-economic-commission-for-africa-uneca-vacancy-2026/ | 2 292 |
| 17 | NGO ሹፌር ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Job Vacancy 2026
ወደፊት በትልልቅ የ NGO ተቋማት በሹፍርና መስራት ለምትፈልጉ ትልቅ የስራ እድል
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል በሹፍር አዲስ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/ethiopian-red-cross-society-ercs-job-vacancy-2026/ | 2 344 |
| 18 | ቴምር ፕሮፐርቲስ አዲስ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ለቪዲዮ ኤዲተሮች አውጥቷል
Temer Properties Job Vacancy 2026
ከዚህ በፊት የቪዲዮ ኤዲቲንግ ችሎታ ያላችሁ ማንኛውም አመልካቾች ዝርዝሩን በመመልከትና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ማመልከት ትችላላችሁ
የስራ መደብ ቪዲዮ ኤዲቲንግ
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/temer-properties-job-vacancy-2026/ | 2 275 |
| 19 | 💎አስቸኳይ የፅሁፍ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አገልገሎት ከዚህ በፊት ባወጣው ማስታወቂያ ላይ ተወዳድራችሁ የተመዘገባችሁ አመልካቾች የጽሁፍ ፈተና ጥሪ አድርጓል
ለ 608 አመልካቾች የፈተና ጥሪ አድርጓል ሙሉ ስም ዝርዝራችሁን እና የፈተና ቀኑን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/ethiopian-electric-power-eep-official-examination-notice/ | 1 710 |
| 20 | ካልዲስ ኮፊ 50 አዲስ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል Kaldi’s Coffee P.L.C Job Vacancy Announcement
👉የትምህርት ደረጃ ከ 8ኛ ክፍል በላይ
👉የስራ ቦታ አዲስ አበባ በተለያዩ branch
ባሪስታ✨ካሼር✨ፅዳት✨መስተንግዶ✨ኪችን✨ኬክ አውጪ✨ጥበቃ✨ዳታ ኢንኮደር ናቸው
💎እኛ እንደ እንደቤተሰብ የምንመክራቹ የተሻለ እስከሚገኝ ግቡ እንጂ ደሞዛቸው ካልዲሶች አነስተኛ ነው 💎(የቤተሰብ ምክር ነው )👌😊
👉ስራ ለሚፈልጉ ጓደኞቻቹ ሼር አድርጓቸው
ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
https://ethiopianjobs.et/kaldis-coffee-p-l-c-job-vacancy-announcement/ | 2 232 |
