cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ረያን meme & islamic post

. አላማችን አንባቢ ትውልድ መፍጠር ነው ♥ኑ እየተዝናናን እንማማር♥ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ አድርሱን👇 @Reyuu_bot Leave ከማለቶ በፊት ያልተመቾትን ነገር በዚ ያሳውቁን @Reyuu_bot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 553
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ጋዛ ከኛ ምን ትፈልጋለች? የኛ መንፈሳዊነት ለጋዛ ትልቅ ስንቅ ነዉ! የኛ እገዛ በእስቲግፋር የኛ እገዛ በትክክለኛ ተዉበት የኛ እገዛ በዱዓ ቢሆን አትጠራጠሩ የናፈቅንለት ድል ቅርብ ይሆናል። ሙሳ(ዐ.ሰ) ህዝባቸዉ ዝናብ ተከልክሎ፤ በአንድ ሰው ተዉበት ዝናብ እንዳገኙ እናዉቃለን። ሁላችንም የዚህ ሁሉ ችግር መነሻ ''እኔ'' ነኝ ብለን ወደ ኃያሉ አላህ ፊታችንን እዙረን እናልቅስ። ዘከሪያ (ዐ.ሰ) ነጭ ፂም ወሯቸዉ፣ አጥንታቸው ዝሎ በእድሜያቸው የመጨረሻ ክፍል ላይ አላህ ልጅ የሰጣቸው በአንዲት ዱዓ ነው። ዱዓ ሰናደርግ ዉስጣችን ማመን ያለበት ጉዳይ አላህ ምንንም ነገር ማድረግ ቻይ መሆኑን በማሰብ ይሁን!!!
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
አልጀዚራ ከ10 በላይ በሚሆኑ የተለያዩ ሚዲያዎቹ የጠላቶች ቅጥፈት ፍንትው ብሎ እንዲታይ እያደረገ ነው! የሚዲያን አቅምና ጠቀሜታ አሳይታችሁናል! እናመሰግናለን!
Hammasini ko'rsatish...
🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
#ሱብሃን_አላህ ይህ ሸ ሂ ድ አካሉ ከጥሩ መአዛው🌹 የተነሳ ሊቀብሩት አልፈለጉም ልክ የሱ ጀ ና ዛ ሲመጣ ክፍሉ በሚስክ ሽታ ታወደ ይላል በአጠገቡ የነበረ ነርስ 🇵🇸 وَلَا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ قُتِلُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتًا ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ عِندَ رَبِّهِمْ يُرْزَقُونَ እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደ ሉ ትን ሙ ታ ን አድርገህ አትገምታቸው፡፡ በእርግጥ እነርሱ እጌታቸው ዘንድ ሕያዋን ናቸው፤ ይመገባሉ፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ይቺ ናት ጋዛ! እቺ ናቸው የፍልስጤም ህፃናት💔 እስራኤልም እንደዚህ ናት!
Hammasini ko'rsatish...
😢 7
Photo unavailableShow in Telegram
በእድሜ ትንሿ ሟች ህፃን እቺ ናት...እስራኤል ስንት ቀን እንድኖር ፈቀደችላት መሰለህ 7 ቀን አው ሰባት ቀን ብቻ!💔
Hammasini ko'rsatish...
😢 5
Photo unavailableShow in Telegram
"ልጅህ ጠባብ የሆነ የመትረፍ እድል አለው።" ይህ ዶክተሩ ስለ ልጄ የነገረኝ ነበር።ትንሽ ቆይቼ ስመለስ ልጄም የለም።ዶክተሩም የለም።ሆስፒታሉም የለም። ይህ ጋዛ የሆነ ነው «أَلا إِنَّ نَصْرَ اللَّهِ قَرِيبٌ»
Hammasini ko'rsatish...
😢 3
ፍልስጥኤም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 2፥251 *"በአላህም ፈቃድ ድል መቷቸው፥ ዳውድም ጃሉትን ገደለ"*፡፡ فَهَزَمُوهُم بِإِذْنِ اللَّهِ وَقَتَلَ دَاوُودُ جَالُوتَ "ፊልሥጢን" فِلَسْطِين ማለት "ፍልስጥኤም" ማለት ሲሆን በአንድ ወቅት የፍሊሥጢን ንጉሥ "ጃሉት" جَالُوت ማለትም "ጎልያድ" እና ሠራዊቱ ከጧሉት ማለትም ከሳኦል ሠራዊት ተዋግተዋል፦ 2፥249 *ጧሉትም በሠራዊቱ ታጅቦ በወጣ ጊዜ፡- «አላህ በወንዝ ፈታኛችሁ ነው፥ ከርሱም የጠጣ ሰው ከእኔ አይደለም፡፡ ያልቀመሰውም ሰው በእጁ መዝገንን የዘገነ ሰው ብቻ ሲቀር እርሱ ከእኔ ነው» አለ፡፡ ከእነርሱም ጥቂቶች ሲቀሩ ከርሱ ጠጡ፡፡ እርሱ እና እነዚያም ከእርሱ ጋር ያመኑት ወንዙን ባለፉት ጊዜ፡- «ጃሎትን እና ሠራዊቱን በመዋጋት ለኛ ዛሬ ችሎታ የለንም» አሉት፡፡ እነዚያ እነርሱ አላህን ተገናኝዎች መኾናቸው የሚያረጋግጡት፡- «ከጥቂት ጭፍራ በአላህ ፈቃድ ብዙን ጭፍራ ያሸነፈች ብዙ ናት፤ አላህም ከታጋሾች ጋር ነው» አሉ*፡፡ فَلَمَّا فَصَلَ طَالُوتُ بِالْجُنُودِ قَالَ إِنَّ اللَّهَ مُبْتَلِيكُم بِنَهَرٍ فَمَن شَرِبَ مِنْهُ فَلَيْسَ مِنِّي وَمَن لَّمْ يَطْعَمْهُ فَإِنَّهُ مِنِّي إِلَّا مَنِ اغْتَرَفَ غُرْفَةً بِيَدِهِ ۚ فَشَرِبُوا مِنْهُ إِلَّا قَلِيلًا مِّنْهُمْ ۚ فَلَمَّا جَاوَزَهُ هُوَ وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ قَالُوا لَا طَاقَةَ لَنَا الْيَوْمَ بِجَالُوتَ وَجُنُودِهِ ۚ قَالَ الَّذِينَ يَظُنُّونَ أَنَّهُم مُّلَاقُو اللَّهِ كَم مِّن فِئَةٍ قَلِيلَةٍ غَلَبَتْ فِئَةً كَثِيرَةً بِإِذْنِ اللَّهِ ۗ وَاللَّهُ مَعَ الصَّابِرِينَ ከዚያም በጦርነቱ ተፋልመው ተስፋ በቆረጡ ጊዜ ዳውድ ጃሉትን ገሎታል፦ 2፥250 *ለጃሉት እና ለሠራዊቱ በተሰለፉም ጊዜ፡- «ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አንቧቧ፤ ጫማዎቻችንንም አደላድል፤ በከሓዲያን ሕዝቦችም ላይ እርዳን» አሉ፡፡ وَلَمَّا بَرَزُوا لِجَالُوتَ وَجُنُودِهِ قَالُوا رَبَّنَا أَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْرًا وَثَبِّتْ أَقْدَامَنَا وَانصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ 2፥251 *"በአላህም ፈቃድ ድል መቷቸው፥ ዳውድም ጃሉትን ገደለ"*፡፡ فَهَزَمُوهُم بِإِذْنِ اللَّهِ وَقَتَلَ دَاوُودُ جَالُوتَ ቁርኣን ላይ ስለ ፍልስጥኤማውያን የሚናገረው እነዚህ አናቅጽ ላይ ነው። ሚሽነሪዎች፦ "ፍልስጥኤማውያን ፍልስጥኤም የምትባል አገር የላቸውም" እያሉ ባላነበቡት ነገር ይዘባርቃሉ። ፈጣሪ እስራኤልን ከግብጽ ምድር እንዳወጣ ሁሉ በጥንት ጊዜ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር አውጥቶ የራሳቸው ግዛት ሰቷቸዋል፦ አሞጽ 9፥7 እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ *ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?* ኢዮኤል 3፥4 ጢሮስና ሲዶና *የፍልስጥኤምም ግዛት ሁሉ ሆይ*፥ ከእናንተ ጋር ለእኔ ምን አለኝ? በውኑ ብድራትን ትመልሱልኛላችሁን? "የፍልስጥኤምም ግዛት" የሚለው ይሰመርበት። ፍልስጥኤም ግዛት ከነበረች ለምን መብቷ አይከበረም? እስራኤላውያን ቦታቸው መጥተው ሰፈሩባቸው እንጂ ጥንትም ቢሆን የእስራኤል ቅም አያት አብርሃም ከከላዳውያን ኡር በፍልስጥኤም ምድር ብዙ ቀን እንግዳ ሆኖ ተቀምጧል፦ ዘፍጥረት 21፥34 *"አብርሃምም በፍልስጥኤም ምድር ብዙ ቀን እንግዳ ሆኖ ተቀመጠ"*። ፍልስጥኤም መጤ ሳትሆን የራሷ ምድር ስለሆነ "በፍልስጥኤም ምድር" የሚል ኃይለ-ቃል ተጽፏል። ባይብል ላይ ብዙ ቦታ "የፍልስጥኤም ምድር" እያለ ይናገራል፦ ኤርምያስ 25፥20 የተደባለቀውንም ሕዝብ ሁሉ፥ የዖፅ ምድር ነገሥታትንም ሁሉ፥ *የፍልስጥኤም ምድር ነገሥታትንም ሁሉ አስቀሎናንም ጋዛንም አቃሮንንም የአዞጦንንም ቅሬታ"*። ዘጸአት 13፥17 እንዲህም ሆነ ፈርዖን ሕዝቡን በለቀቀ ጊዜ፥ ምንም ቅርብ ቢሆን እግዚአብሔር *በፍልስጥኤማውያን ምድር* መንገድ አልመራቸውም። ፍልስጥኤማውያን የራሳቸው አገር አላቸው፥ እስራኤላውያን የሰፈሩበት ከነዓን ሁሉ ሳይቀር የፍልስጥኤማውያን ምድር ነው፦ 2ኛ ነገሥት 8፥2 ሴቲቱም ተነሥታ እንደ እግዚአብሔር ሰው ቃል አደረገች፤ ከቤተ ሰብዋም ጋር ሄዳ *"በፍልስጥኤም አገር ሰባት ዓመት ተቀመጠች"*። ሶፎንያስ 2፥5 *"የፍልስጥኤማውያን ምድር ከነዓን ሆይ"*፥ የእግዚአብሔር ቃል በአንተ ላይ ነው። ዛሬ አገር እና ግዛት እንደሌላቸው እና መጤ እንደሆኑ ታይቶ እየተፈናቀሉ ነው፥ አሏህ ነስሩን ያቅርብላቸው! አሚን። ይህንን የምንለው ስለ ሐቅ እና ስለ ፍትሕ ነው፥ "ኢሥላም ሰም እና ወርቅ የያዘ ቅኔ ነው፥ ሰሙ ሐቅ ሲሆን ወርቁ ፍትሕ ነው" ስንል ዕውር ድንብ ጸለምተኛ ሙግት ይዘን ሳይሆን ጠቅሰንና አጣቅሰን በመሞገትና በመሟገት ነው። አሏህ ሂዳያህ ይስጣቸው! ለእኛም ጽናቱን! አሚን። ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የሞሳድ ሳይበርን አልፎ በየብስ በባህርና በአየር የገባው የ"አልቀሳም ሳይበር" ቡድን ለረጂም ግዜ ድምፁን አጥፍቶ የዘረጋው የቴክኖሎጂ መስመር ፅዮናዊቷ ኢስራኤልን እያንኮታኮተ ይገኛል። የሞሳድን ቴክኖሎጂ ያለምንም ገደብ "Bypass" ማድረግ እንደቻለ የአለም ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛል።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ ቱኒዚያ ነው ልባቸው ቁድስ ከትሞ ከሮኬቱ ጋር እየተምዘገዘጉ በድላቸው ሲደሰቱ፣ በድሮኑ ድብደባ ከፍርስራሹ ስር በሐሳብ እየቆዘሙ አላስችል ቢላቸው የፍልስጤምን ባንዲራ ይዘው አብሽሩ በዱዐ አለንላችሁ ሊሉ በየ አደባባዩ ተኮልኩለው ለበይኪ ያ አቅሳ እያሉ ነው።
Hammasini ko'rsatish...