cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethio Scholars Info

Scholarships, call for papers, grants, projects, job vacancies, etc For any comment @ethiolbot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 979
Obunachilar
-124 soatlar
-57 kunlar
-3930 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
https://www.binance.com/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_00RI5OT0I0&utm_medium=web_share_link_telegram Refer your friends to get started.
4470Loading...
02
“ መምህራን እየቆዘሙ፣ ቅሬታ ተሸክመው ክፍል ውስጥ ገብተው ትውልድን ለመቅረጽ ይቸገራሉ ”  - ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ለሚነሱ ደመወዝን መሠረት ያደረጉ ቅሬታዎች ትልቁ መንስኤ የመልካም አስተዳደር ችግር መሆኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። የማኅበሩ ፕሬዜዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ምን አሉ ? Q. በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ መምህራን የሚያነሷቸው ቅሬታዎች በዚህ ዓመት ብቻ የተስተዋሉ ሳይሆን ሰንበትበት ያሉ ቢሆኑም መፍትሄ ሳይሰጣቸው አሁንም እንደቀጠሉ ናቸው። ለምን ችግሩን መቅረፍ አልተቻለም ? ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ፦ “ ልክ ነው። የመልካም አስተዳደር ችግር ነው። ይሄ የመልካም አስተዳደር ችግር አገራዊ እየሆነ ነው። መምህራንም የዚህ ገፈጥ ቀማሽ ሆነዋል። የግምገማ ቼክ ሊስት መደረግ አለበት ብለን ከሚመለከተው ጋር እያወራን ነው። በተለይ መምህራን ላይ የሚከሰተው ችግር ከትውልድ ጋር የተያያዘ ነው። መምህራን እየቆዘሙ፣ እያዘኑ፣ ቅሬታ ተሸክመው ክፍል ውስጥ ገብተው ትውልድን ለመቅረጽ ይቸገራሉ። ችግሩ በፍጥነት መታረም አለበት። ” Q. “ የመልካም አስተዳደር ችግር ” ሲሉ ምን ለማለት ነው ? ግልጽ ቢያደርጉት ? ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ፦ “ አንዱ ክፍያ ነው። መቼም መምህራን የመንግስት ሠራተኞች ናቸው። የወር ደመወዝ በጊዜ ማግኘት መቻል አለባቸው። ለልማት ሲባል መምህራንን #ሳያሳምኑ ደመወዝ የመቁረጥ አይነት ቅሬታዎች አልፈው አልፈው ይመጣሉ። ከአብዛኞዎቹ በጥቂቱ እነዚህ ናቸው። እነዚህን ችግሮች በመሠረታዊነት መፈታት ቢቻል ሌሎቹ ደግሞ በሂደት ይፈታሉ። ” Q. ከጸጥታ ጋር በተያያዘ ተፈናቃይ መምህራንን በተመለከተ ተቋምዎ ያለው መረጃ ምንድን ነው ? ችግሩን ለመቅረፍስ ምን እየተሰራ ነው ? ስንት መምህራን እንደተፈናቀሉ ተቋምዎ ያውቃል ? ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ፦ “ በጦርነት ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶች አሉ። በዚህም የተፈናቀሉ ተማሪዎችና መምህራን ይኖራሉ። በተቻለ መጠን ሰላም ወርዶ ወደ ቦታቸው ተመልሰው ስራቸውን እንዲሰሩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረግን ነው። ” ፕሬዝዳንቱ ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ የሰጡትን ማብራሪያ ያንብቡ 👇 https://telegra.ph/Tikvah-Ethiopia-05-10 #Tikvah
8000Loading...
03
https://osc.int/member-states/
8911Loading...
04
https://osc.int/scholarships/
8522Loading...
05
Media files
1 1250Loading...
06
https://www.youtube.com/watch?v=vjOUQWN3nxM
1 0520Loading...
07
Media files
1 3090Loading...
08
Media files
1 2091Loading...
09
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ሲያወያዩ ከሠራተኛው ጋር አለመወያየታቸው አሳሳቢ ነው ተባለ 👉የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሚጠበቅበትን እያደረገ አይደለም ረቡዕ ሚያዝያ 23 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ)የሠራተኞች ቀን በዓል ላይ ታዳሚ የሆኑ ሠራተኞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመላው አገሪቱ በየደረጃው የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ጋር በመገናኘት ስላሉ ችግሮች ሲወያዩና መፍትሔ ሲፈልጉ የሚታይ ቢሆንም ከሠራተኛው ክፍል ጋር ውይይት አለማድረጋቸው እንዳሳሰባቸው ገለጹ። ስለሆነም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሠራተኛው ጋር ውይይት እንዲያደርጉ ጥያቄያቸውን አቅርበዋል። ሠራተኞቹ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለመወያየት ጥያቄያቸውን ያቀረቡት  የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 23 ቀን 2016 በኦሮሞ ባህል ማዕከል በተዘጋጀው ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን መድረክ ላይ ነው። በዓሉ በዓለም ለ135 ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ እየተከበረ ሲሆን ለሠላምና ለኑሮ ውድነት መፍትሔ ይሰጥ፣ ግጭቶች በውይይት ይፈቱ፣ ከደመወዝ የሚቆረጠው የገቢ ግብር ምጣኔ ይቀነስ፣ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ይወሰን የሚሉ ዋነኛ ጥያቄዎች በመድረኩ ላይ ተነስተዋል። የዘንድሮዉ አከባበር ከዚህ ቀደም እንደሚደረገው በአደባባይ የማይከበር ሲሆን "የአገሪቱን አጠቃላይ ሁኔታ በማገናዘብ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ያሉ ከባቢዎችንም ከግምት በመክተት እንደ ባሕር ዳር፣ ኮምቦልቻና ፊንፊኔ ዙሪያ ካሉት ውጪ" በአዳራሽ ውስጥ ለማክበር መወሰኑን አዲስ ማለዳ መዘገቧ ይታወቃል። ባለፈው ዓመት 48ኛው የሠራተኞች ቀን በዓልን ኢሠማኮ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እንዲሁም በክልሎች በሰላማዊ ሰልፍ ለማክበር ቢያቅድም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጸጥታ ቢሮ መከልከሉ አይዘነጋም። በበዓሉ ላይ በነበረው የውይይት መርሀ ግብር ከተለያዩ ተቋማት የመጡ እነዚሁ ሠራተኞች እንዳነሱት የኢትዮጵያ ሠራተኞች በአገሪቱ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ግንባር ቀደም ተሳታፊ እና  በታማኝነት ግብሩን የሚከፍል ቢሆንም፤ እውቅና እንኳን ለማግኘት ያልቻለ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በኑሮ ውድነትና ሌሎች ችግሮች እየተሰቃየ የሚገኘውን ሠራተኛ ችግሩን በቅርበት ለማወቅና ለማነጋገር እንኳን መድረክ ያልተመቻቸ መሆኑን የገለፁት ሠራተኞቹ፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሚጠበቅበትን ድርሻ እየተወጣ እንዳልሆነ ቅሬታቸውን ገልጸዋል፡፡   እነዚህ ሠራተኞች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ሁሉ አገራቸውን በማስቀደም ተቋቁመው እና ቅድሚያ ለአገራቸው ሰጥተው የሚገኙ ቢሆንም እነሱን ቀርቦ ያሉባቸውን ችግሮች ለመረዳትና ለማነጋገር ግን መድረክ ሊመቻች እንዳልተቻለ ቅሬታቸውን ገልጸዋል፡፡ በዚህ በዓል የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል፣ የሁለቱ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽንና ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንቶች እንዲሁም የዓለም ሥራ ድርጅት ተወካይ ተገኝተዋል። የላብ አደሮች ወይም የሰራተኞች ቀን በሰራተኞች ላይ የሚደርስን የስራ ጫና ለመቀነስ የሚደረግን ትግል ለማሰብ ነበር በጎርጎሮሳውያኑ ከ1889 ጀምሮ መከበር የጀመረው። የዓለም ሰራተኞች ቀን በፈረንጆቹ ግንቦት አንድ እንዲከበር ውሳኔ ላይ የተደረሰው በዓለም አቀፍ የሶሻሊስት ቡድን እና በሰራተኞች ማህበራት ውሳኔ ሲሆን በ1886 በችካጎ የተቀሰቀሰው የሄይማርኬት የሰራተኞች የመብት ጥያቄ አድማን ለማስታወስ በማሰብ ነው፡፡ የሄይማርኬት አድማ ግንቦት 1886 በችካጎ ከተማ መቀስቀሱን ተከትሎ በዕለቱ ከ400 ሺሕ በላይ ሰራተኞች የስምንት ሰዓት የስራ ጊዜ በመጠየቅ የስራ ማቆም አድማ በመምታት ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸው እና ሰዎች መገደላቸውን መዛግብት ያነሳሉ፡፡ በግጭቱ ወቅት በፖሊስ ላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ሰባት ሰራተኞች ተይዘው ስድስቱ የሞት ፍርድ ሲፈረድባቸው አንዱ በ15 ዓመት እስራት ተቀጥቷል፡፡ ውሳኔው ግን ኢፍትሃዊ ነው በሚል ብዙ ሰራተኛ ቅር አሰኝቷል፡፡ ሁነቱም በታሪክ የሄይማርኬት ክስተት ወይም ጉዳይ (Haymarket Affair) ተብሎ ይታወሳል፡፡ የኢሰማኮ ጠቅላይ ምክር ቤት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለመገናኘት የሚጠይቅ ደብዳቤ መጻፉንና ምላሽ እየተጠበቀ መሆኑ ይታወቃል። #የአዲስ_ማለዳ @ethio_lecturers
1 1762Loading...
10
Media files
9641Loading...
11
Media files
1 3760Loading...
12
ምክንያቱ ምንድነው? የዓለም ጤና ድርጅት ቢያንስ አራት የሕክምና ባለሙያዎች ለአንድ ሺህ ሰው መድረስ አለበት የሚለውን ስትራቴጂ ካወጣ በኋላ የሩዋንዳ መንግሥት በአራት ዓመት ውስጥ ይህን ለማሳካት እየተጋ ይገኛል። በቅርቡ የተሾሙት የሩዋንዳ አዲሱ የጤና ሚኒስትር እና ዴኤታቸው ይህን ዕቅዳ ለማሳካት እየሠሩ መሆናቸውን የሚናገሩት የፐብሊክ ሄልዝ ስፔሻሊስቱ፤ አገሪቱ እየሠራ የሚያስተምር ባለሙያ ትፈልጋለች ይላሉ። “አንደኛው ኢትዮጵያውያን የሕክምና ባለሙያዎች ወደ ሩዋንዳ እየመጡ ያሉበት ምክንያት አገሪቱ ያወጣችው ስትራቴጂ የሥራ ዕድል መፍጠሩ ነው። ሩዋንዳ ያወጣችውን መስፈርት የሚያሟሉ በርካታ ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ።” ነገር ግን ይላሉ ለበርካታ ዓመታት በፐበሊክ ሄልዝ ሙያ ያገለገሉት ዶክተር የቆየሰው፤ “ነገር ግን መሠረታዊው ምክንያት ግን ሌላ ነው።” እሳቸው እንደሚሉት “ኢትዮጵያ ለሕክምና ባለሙያዎች እጅግ ዝቅተኛ ገንዘብ ከሚከፍሉ የዓለማችን አገራት መካከል ናት። ያለው ሁኔታ ብዙዎች ከአራቸው ወጥተው ያለውን ዕድል እንዲሞክሩ የሚያደርግ ነው።” የቢቢሲ አማርኛ ዘጋቢ በቅርቡ ወደ ሩዋንዳ ተጉዞ የጤና ባለሙያዎች ወደ ኪጋሊ ለምን መምጣት እንደሚሹ ከራሳቸው አንደበት ለመስማት ቢሞክርም የጤና ባለሙያዎቹ በይፋ አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል። ዶክተር የቆየሰው እንደሚሉት ግን ሌላኛው ምክንያት “ሙያን ለማሳደግ የሚደረግ እንቅስቃሴ” ነው። ይህን ለማስረዳት የራሳቸውን ልምድ በምሳሌ ያነሳሉ። “እኔን ብጠየቅ የግሎባል ሄለዝ ስፔሻሊስት ነው መሆን የምፈልገው። ማንኛውም ባለሙያ ሙያውን ዓለም አቀፍ በሚባል ደረጃ ማሳደግ ይፈልጋል። ስለዚህ ኢትዮጵያውያን የሕክምና ባለሙያዎች ወደ አፍሪካ አገራት ሄደው ሠርተው ራሳቸውን ያሳድጋሉ፤ በግሎባል ሄልዝ ላይ አሻራቸውን ማሳረፍ ይፈልጋሉ። ፍልሰቱ ከችግር ብቻ ነው የሚመነጨው ብሎ ማሰብም ተገቢ አይደለም።” በአንድ ወቅት የጤና ሚኒስቴር ኢትዮጵያውያን የሕክምና ባለሙያዎች ወደ ውጭ ተጉዘው እንዳያገለግሉ ያወጣውን መመሪያ የሚያነሱት ዶክተር የቆየሰው “አስረን ልናስቀረው የሞከርንበት ጊዜም ነበር፤ ግን አይጠቅምም” በማለት ማንኛውም ባለሙያ ተንቀሳቅሶ የመሥራት መብቱ ሊጠበቅለት ይገባል ባይ ናቸው። የሩዋንዳ መንግሥት ጤናን ለሁሉም ለማዳረስ ያወጣውን ስትራቴጂ ለማሳካት ይረዳው ዘንድ ከዓለም አቀፍ ተቋማት እና የተራድዖ ድርጅቶች ጋር እየሠራ ይገኛል። የዓለም የጤና ድርጅት፣ ዩኤስኤአይዲ እና ክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢኒሺዬትቭን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማት ከሩዋንዳ መንግሥት ጋር ይሠራሉ። ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች አገራት የሚመጡ የሕክምና ባለሙያዎች በእነዚህ ድርጅቶች አማካይነት ይመጣሉ የሚሉት ዶክተር የቆየሰው “ጥሩ ጥቅማጥቅም፣ ጥሩ ደመወዝ እና መልካም የሥራ ሁኔታ አመቻችተው ነው ወደዚህ አገር የሚያስመጡት” ሲሉም ያስረዳሉ። “እኛ [ኢትዮጵያ] በስትራቴጂ ብዙ ባንታማም ስትራቴጂዎችን ለማሳካት የሚሆን የተመቻቸ የሥራ ሁኔታ በመፍጠር ላይ ግን ብዙ ይቀረናል። የጤና ባለሙያው በትክክል ሥራውን እንዲሠራ የማያስችሉ ብዙ የምናውቃቸው ተግዳሮቶች አሉ።” እሳቸው እንደሚሉት ኢትዮጵያውያን የሕክምና ባለሙያዎች ወደ ውጭ አገራት ተጉዘው ልምድ መቅሰማቸው የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይደለም። “የጤና ባለሙያዎች አምርተናል፤ ሐኪሞቹ አገር ውስጥ አገልግለዋል፤ ሌሎችን ዕድሎችንም እንዲያዩ ማድረግ ለአገሪቱ ጠቃሚ ነው ብዬ አስባለሁ። አንድ ወቅት ላይ ሁሉም ሰው ወደ አገሩ ይመለሳል። ወደ አገራቸው የተመለሱ የጤና ባለሙያዎች እየሠሩ ያሉትን ነገር ስንመለከት በጣም የሚያኮራ ነው።”
1 1450Loading...
13
Media files
1010Loading...
14
ኢትዮጵያውያን ጉምቱ የሕክምና ባለሙያዎች ወደ ሩዋንዳ የሚፈልሱት ለምንድነው?
9340Loading...
15
የኢትዮጵያ ዶክተሮች ወደ ሩዋንዳ እየተሰደዱ ነው!
1530Loading...
16
" ኑሮ ውድነቱ መፍትሄ ይሻል። መፍትሄ እንሻለን " - የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ‼️ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ የስራ ግብር እንዲቀነስ ፤ የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል የሚወስን የደመወዝ ቦርድ እንዲቋቋም እየሰራ መሆኑ ይታወቃል። የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ ከኑሮ ውድነቱ አንፃር የዘገየው የሰራተኞች ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል እና የግብር ቅነሳ ምላሽ ማግኘት እንዳለበት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። " አሁንም #በቀን_አንድ_ጊዜ ብቻ በልቶ ለመዋል የሚቸገር ሰራተኛ ነው ያለው " ያሉት አቶ ካሳሁን ሰራተኛው ካለው ገቢ አንፃር ችግሩ የሰፋ እንደሆነ አስረድተዋል። እነዚህ ጥያቄዎች #በአዎንታዊ_መልኩ መታየት እንዳለባቸው ጠቁመዋል። አቶ ካሳሁን " ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል በሚመለከት ስራና ክህሎት ሚኒስቴር የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል የሚወስን ቦርድ የሚቋቋምበት ደምብ ላይ ጥናት ማድረጋቸውን በቅርቡ አሳውቀውናል " ሲሉ ተናግረዋል። የኑሮ ውድነት በጣም አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ሰራተኛው ችግር ውስጥ መግባቱን የጠቆሙት ፕሬዝዳንቱ " ትክክለኛ ግብር ከፋይ ሰራተኛው ነው። ለመንግስት ቀኝ እጁ በሚከፍለው ግብር ሰራተኛው ነው። የግብር ቅነሳው አንድ እና ሁለት የለውም ዘግይቷል " ሲሉ ጠቁመዋል። አቶ ካሳሁን ፤ ሚያዚያ 23 ቀን በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ በሚከበረው ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን (ሜይዴይ) አዳራሽ ውስጥ እንደሚከበር አሳውቀዋል። " አሁንም ቢሆን ባልተመለሱልን ጉዳዮች ላይ ነው የምንወያየው። የቀኑ መሪ ቃል ' ለሰላም እና ለኑሮ ውድነት መፍትሄ እንሻለን ' የሚል ነው  ብለዋል። " የሰላም ችግር አለ። ሰራተኞች በአንዳንድ ቦታዎች ይታገታሉ ፣ ይሞታሉ " ያሉት አቶ ካሳሁን ፎሎ ፤ " ይሄ እስከ መቼ ይቀጥላል ? ማንኛውም ማህበረሰብ ላይ እንደሚደርሰው ጉዳት ሁሉ ሰራተኛውም ላይ እየደረሰ ነው ፤ ስለዚህ ለሰላም መፍትሄ መምጣት አለበት " ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
1 1422Loading...
17
Media files
1 0890Loading...
18
https://www.youtube.com/watch?v=y-c28qCIxvU
1 0641Loading...
19
#Future and #Business Predicting the future of business is always challenging due to the dynamic nature of markets, technology, and societal trends. However, several areas are likely to shape the future of business: Technology Integration: Businesses will continue to integrate technology into every aspect of their operations, from AI and automation to blockchain and the Internet of Things (IoT). Companies that can harness technology to improve efficiency, personalize customer experiences, and innovate will thrive. Sustainability and ESG: Environmental, Social, and Governance (ESG) considerations will become increasingly important for businesses. Sustainability practices, ethical sourcing, and corporate social responsibility will be key drivers of consumer and investor decisions. Remote Work and Flexible Work Arrangements: The COVID-19 pandemic accelerated the shift towards remote work, and this trend is likely to continue. Businesses will need to adapt to accommodate remote and hybrid work models, invest in digital collaboration tools, and focus on employee well-being and engagement. E-commerce and Digital Transformation: The rise of e-commerce and digital platforms will reshape traditional retail and service industries. Businesses will need to invest in online presence, omnichannel strategies, and logistics to meet the growing demand for seamless digital experiences. Personalization and Customer Experience: Consumers expect personalized and seamless experiences across all touchpoints. Businesses will need to leverage data analytics, AI, and machine learning to understand customer preferences and deliver tailored products and services. Healthcare and Biotechnology: Advancements in healthcare, biotechnology, and genomics will create new opportunities for businesses. Precision medicine, telehealth, and personalized healthcare solutions will revolutionize the industry. Cybersecurity and Data Privacy: As businesses become increasingly reliant on digital technologies, cybersecurity and data privacy will be paramount. Companies will need to invest in robust cybersecurity measures, compliance with data regulations, and building trust with customers. Rise of the Gig Economy: The gig economy will continue to grow, driven by freelancers, independent contractors, and on-demand platforms. Businesses will need to adapt to the changing nature of work, including gig workers as part of their workforce and addressing issues of worker rights and protections. Green Energy and Sustainable Infrastructure: The transition to renewable energy sources and sustainable infrastructure will create opportunities for businesses in areas such as clean energy, electric vehicles, and green technology solutions. Globalization and Emerging Markets: Globalization will continue to shape the business landscape, with emerging markets offering significant growth opportunities. Businesses will need to navigate geopolitical risks, cultural differences, and regulatory challenges to succeed in diverse markets.
1 1681Loading...
20
Media files
1 8357Loading...
21
Media files
1 79010Loading...
22
#ለምርምር ድጋፍ ጥቆማ ለ Fulbright African Research Scholars Program (FARSP) ያመልክቱ! የዩኒቨርሲቲ መምህር ነዎት? ምርምርዎትን በዩናይትድ ስቴትስ ማከናወን ይሻሉ? ዓመታዊው የፉልብራይት አፍሪካ የምርምር ምሁራን ፕሮግራም (FARSP) 2025/26 ለአመልካቾች ክፍት ሆኗል፡፡ የማመልከቻ ጊዜው እስከ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ለማመልከት 👇 https://apply.iie.org/fvsp2025 ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ተከታዩ አድራሻ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲን ያናግሩ፦ [email protected] (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) tikvahuniversity
1 30813Loading...
23
Media files
9884Loading...
24
Media files
1 0765Loading...
25
በዓለማችን ለመጀመሪያ ጊዜ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተሰሩ ሞዴሎች የቁንጅና ዉድድር ሊካሄድ ነዉ እስካሁን በተለመዱት የቁንጅና ዉድድሮች ሴቶች ባላቸዉ ቁንጅና ተወዳድረዉ የቁንጅና አክሊል ይሸለሙ ነበር፡፡ አሁን ግን ውድድሩ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውጤት በሆኑ ሞዴሎች መካከል ነው ይለናል የዴይሊ ሜይል ዘገባ፡፡ "ሚስ ኤ.አይ" የተሰኘዉ የቁንጅና ውድድር በዓለም አቀፉ የኤ.አይ ፈጣሪዎች ሽልማት አዘጋጆች (The World AI Creator Awards) ተሰናድቷል፡፡ ዓላማውም በዓለም አቀፍ ደረጃ የኤ.አይ ፈጠራ ስራ ዉስጥ ለሚሳተፉ አካላት እውቅና ለመስጠት ብሎም ለማበረታታት ነው። ሰዉ መሳይ ሮቦት ሞዴሎችን በመስራት ላይ ያሉ አካላት ምርቶቻችዉን በማስመዝገብ በውድድሩ ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ተወዳዳሪ ሞዴሎቹ የተለያዩ የውበት እና መሰል መለኪያዎችን ያካተተ አጠቃላይ ግምገማን እንዲያልፉ ይደረጋል። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያላቸዉ ተፅዕኖ ፈጣሪነትና እዉቅናም ከግምት ውስጥ የሚገባ ይሆናል። ውድድሩ ኤሚሊ ፔሌግሪኒ እና አይታና ሎፔዝ በተባሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰሩ ሁለት ታዋቂ ሞዴሎችን ጨምሮ በአራት ባለሙያዎች ይዳኛል። የዉድድሩ አሸናፊዎች የሚጋሩት 20 ሺ ዶላር የገንዘብ ሽልማት ተዘጋጅቷል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞችን ከቁንጅና መለኪያ ዘዉድ ጋር አሸናፊዋ ትቀዳጃለች፡፡ ምንጭ:- የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
2190Loading...
26
Media files
4270Loading...
27
Ethiopia's Currency Challenge: Shifting Towards a Floating Exchange Rate Ethiopia is facing big decisions about its currency, the Birr, because of advice from the World Bank and the International Monetary Fund (IMF). They suggest Ethiopia should let the market decide the value of its currency, which is called a "floating exchange rate." Right now, it’s the government that sets the price of the Birr compared to the US dollar which is called “controlled exchange rate”, but this has caused problems. The Problem with the Current System Currently, the Ethiopian government sets the exchange rate of the Birr against the US dollar. However, this controlled rate often doesn't match what it’s really worth based on how people are trading it. Because the government often doesn't give enough dollars to meet everyone's needs, a black market for currency has flourished. Here, the Birr trades at nearly double the government’s set rate. This black market essentially operates on a floating exchange rate system because its prices fluctuate based on supply and demand. It more accurately reflects the true value of the Birr than the official rate does. Speculative Surge in Black Market Rates Speculatively, if the government were to adjust the official exchange rate from a significantly lower rate like 56 to a much higher one such as 120 to match the black market—which was previously at 120—the black market rate might react by surging even higher, potentially to around 200. This could be due to several reasons: 1. Expectations of Further Devaluation: Adjusting the rate to match the black market might lead people to expect further devaluation. If people think the currency will continue to drop, they might rush to exchange more Birr at even higher rates before the value declines further. 2. Panic Buying: Such a drastic change might trigger panic buying, where people hurry to convert their local currency into foreign currency out of fear of losing value. This reaction is fueled by psychological factors as much as economic ones, driving demand that pushes the black market rate even higher. 3. Inadequate Supply of Foreign Currency: Even if the official rate is adjusted, if the government can't supply enough foreign currency to meet demand, the black market will still thrive. A shortage in supply can naturally lead to higher prices. Benefits of a Floating Exchange Rate Letting the Birr’s value change with the market could make things better. It would help the currency adjust to changes in the world economy and could make things more stable and clear for everyone. Building Trust It's important that people trust the government’s changes. Because a lot of the market values are based on people’s psychology. If people feel confident about the new system, it will work better. The government needs to explain clearly how the changes will help and what they will do to keep things stable. Looking Ahead Moving to a floating exchange rate could be a big step for Ethiopia's economy, helping it fit better with the rest of the world. However, it’s important that the change is made carefully, with lots of input from different people and strong plans to support the economy during the change. The next steps the government takes could be very important for Ethiopia's economic future. @ethio_lecturers
1 5521Loading...
28
#Inbox ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ከመጣ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ መምህራን በተለያዩ ስብሰባዎች የተናገራቸው ወይም ቃል የገባቸው ግን ፈፅሞ ያልተገበራቸው፦ 👉 1. ለዩኒቨርሲቲ መምህራን ክብራቸውና ደረጃቸውን የሚመጥን በቂ የደመወዝ ጭማሪ እንዲደረግ ጠንክረን እንሰራለን። 👉 2. ለሶስተኛ ድግሪ (ፒኤችዲ) ተማሪዎች በቂ የምርምር ገንዘብና ጥቅማ ጥቅም ጭማሪ ይደረጋል አይደለም ጭማሪ ሊያደርግ ጭራሽ GAT ፈተና ለመፈተን 1000 ብር መመዝገቢያ ብሎ የሚከፈለኝ ወርሃዊ ደመወዝ ወር እስከ ወር አላደረሰኝም ከሚል መምህር ገንዘብ መሰብሰብ ጀመረ። 👉 3. ከክልልና ከዞን ከተማ መስተዳድር አካላት ጋር ተነጋግረን ለዩኒቨርሲቲ መምህራን ቤት መስሪያ ቦታ እንዲሰጥ እናደርጋለን። 👉 4. ብዙ ዓመት በማስተርስ ያስተማረ መምህርና አዲስ ማስተርስ የያዘ መምህር በፍፁም ተመሳሳይ ደመወዝ መከፈል የለባቸውም፤Horizontal እና Vertical career structure ተግባራዊ እንዲሆን እናደርጋለን። 👉 5. ከአሁን በኋላ የዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሹመት በብሄርና በ recommendation ሳይሆን በእውቀት (merit-based) እንዲሆን እናደርጋለን። 👉 6. ከአሁን በኋላ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ ግብአቶች  በበቂ ሁኔታ በዩኒቨርሲቲዎች እንዲሟሉ ይደረጋል። ➡️የማይተገብሩትን ቃል መግባት እዳ ብቻ ሳይሆን ታማኝነትንና አመኔታን ያሳጣል። To: የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር CC: ለፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ From: ሙሳ ሙሃባ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
1 2001Loading...
29
ዘንድሮም የሠራተኞች ቀን በአደባባይ አይከበርም ተባለ  በየዓመቱ ሚያዚያ 23 ቀን ሠራተኞች ጥያቄዎቻቸውን እና ብሶታቸውን በአደባባይ የሚያሰሙበትና የሚያከብሩት ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን (ሜይዴይ) ለሁለተኛ ጊዜ በአደባባይ እንደማይከበር የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አስታወቀ። የዘንድሮ አከባበርን በተመለከተ ኢሠማኮ ከኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጋቸውም ታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ በዓለም ደረጃ ደግሞ ለ135ኛ ጊዜ የፊታችን ሚያዝያ 23 ቀን 2016 የሚከበረው በዓል "የአገሪቱን አጠቃላይ ሁኔታ በማገናዘብ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ያሉ ከባቢዎችንም ከግምት በመክተት እንደ ባሕር ዳር፣ ኮምቦልቻና ፊንፊኔ ዙሪያ ካሉት ውጪ" በአዳራሽ ውስጥ ለማክበር ተወስኗል ተብሏል። ባለፈው ዓመትይ 48ኛው የሠራተኞች ቀን በዓልን ኢሠማኮ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እንዲሁም በክልሎች በሰላማዊ ሰልፍ ለማክበር ቢያቅድም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጸጥታ ቢሮ መከልከሉ አይዘነጋም። ዘንድሮ በአዳራሽ ይከበራል በተባለው ዝግጅት በሠራተኛው በኩል ምላሽ ለሚነሱ ጥያቄዎች የመንግሥት ተወካዮች ምላሽ እንደሚሰጡ ኮንፌዴሬሽኑ ገልጿል። እንዲሁም የኢሠማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ የኢሰማኮ ጠቅላይ ምክር ቤት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለመገናኘት የሚጠይቅ ደብዳቤ መጻፉንና ምላሽ እየተጠበቀ መሆኑ ተጠቁመዋል። በአንጻሩ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን አመራሮች ነሐሴ 24 ቀን 2015 ለመጀመሪያ ጊዜ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ ጋር ባደረጉት ውይይት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል፣ የደመወዝ ግብር ቅነሳ እንዲሁም ለዓመታት የተቋረጠው የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አማካሪ ቦርድ ሥራ እንዲጀምር ተጠይቀው ነበር።
4740Loading...
30
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን አለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባኤ ሊያስተናግድ እንደሆነ ተገለፀ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጉባኤውን ለማስተናገድ የተመረጠው በአፍሪካ አካል ጉዳተኞችን ማዕከል ያደረጉ በርካታ ጥናት እና ምርምሮችን ጨምሮ እንደ አህጉርም ከፈተኛ ቁጥር ያላቸው አካል ጉዳተኞችን ማስተማር በመቻሉ መሆኑ ተገልጿል። 15ኛው አለማቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባኤ በመጪው አመት ወርሀ ጥር የሚካሄድ ሲሆን ከመላው ዓለም የተውጣጡ ከ600 በላይ ተሳታፊዎች የሚታደሙበት እንደሚሆን ይጠበቃል። ጉባዔውን በጋራ ለማስተናገድ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የመግባብያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያን ስም ከፍ የሚያደርጉና የሀገራትን ትስስር ለማጠናከር የሚያስችሉ ተግባራትን ዩኒቨርሲቲው እያከናወነ መሆኑን ዶ/ር ሳሙኤል በፊርማው ስነስርአት ላይ የገለፁ ሲሆን ዶ/ር እርጎጌ በበኩላቸው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲ እንደሆነ ዳግም ያረጋገጠበት መሆኑን ገልጸዋል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
1 3390Loading...
31
Media files
1 4610Loading...
32
Media files
10Loading...
33
Media files
1 6760Loading...
34
Media files
1 6046Loading...
Hammasini ko'rsatish...
Crypto Exchange Referral Program | Binance Official

Want to earn more Bitcoin? Join Binance using my referral link and you could get up to 0.018 BTC for free!

“ መምህራን እየቆዘሙ፣ ቅሬታ ተሸክመው ክፍል ውስጥ ገብተው ትውልድን ለመቅረጽ ይቸገራሉ ”  - ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ለሚነሱ ደመወዝን መሠረት ያደረጉ ቅሬታዎች ትልቁ መንስኤ የመልካም አስተዳደር ችግር መሆኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። የማኅበሩ ፕሬዜዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ምን አሉ ? Q. በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ መምህራን የሚያነሷቸው ቅሬታዎች በዚህ ዓመት ብቻ የተስተዋሉ ሳይሆን ሰንበትበት ያሉ ቢሆኑም መፍትሄ ሳይሰጣቸው አሁንም እንደቀጠሉ ናቸው። ለምን ችግሩን መቅረፍ አልተቻለም ? ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ፦ “ ልክ ነው። የመልካም አስተዳደር ችግር ነው። ይሄ የመልካም አስተዳደር ችግር አገራዊ እየሆነ ነው። መምህራንም የዚህ ገፈጥ ቀማሽ ሆነዋል። የግምገማ ቼክ ሊስት መደረግ አለበት ብለን ከሚመለከተው ጋር እያወራን ነው። በተለይ መምህራን ላይ የሚከሰተው ችግር ከትውልድ ጋር የተያያዘ ነው። መምህራን እየቆዘሙ፣ እያዘኑ፣ ቅሬታ ተሸክመው ክፍል ውስጥ ገብተው ትውልድን ለመቅረጽ ይቸገራሉ። ችግሩ በፍጥነት መታረም አለበት። ” Q. “ የመልካም አስተዳደር ችግር ” ሲሉ ምን ለማለት ነው ? ግልጽ ቢያደርጉት ? ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ፦ “ አንዱ ክፍያ ነው። መቼም መምህራን የመንግስት ሠራተኞች ናቸው። የወር ደመወዝ በጊዜ ማግኘት መቻል አለባቸው። ለልማት ሲባል መምህራንን #ሳያሳምኑ ደመወዝ የመቁረጥ አይነት ቅሬታዎች አልፈው አልፈው ይመጣሉ። ከአብዛኞዎቹ በጥቂቱ እነዚህ ናቸው። እነዚህን ችግሮች በመሠረታዊነት መፈታት ቢቻል ሌሎቹ ደግሞ በሂደት ይፈታሉ። ” Q. ከጸጥታ ጋር በተያያዘ ተፈናቃይ መምህራንን በተመለከተ ተቋምዎ ያለው መረጃ ምንድን ነው ? ችግሩን ለመቅረፍስ ምን እየተሰራ ነው ? ስንት መምህራን እንደተፈናቀሉ ተቋምዎ ያውቃል ? ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ፦ “ በጦርነት ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶች አሉ። በዚህም የተፈናቀሉ ተማሪዎችና መምህራን ይኖራሉ። በተቻለ መጠን ሰላም ወርዶ ወደ ቦታቸው ተመልሰው ስራቸውን እንዲሰሩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረግን ነው። ” ፕሬዝዳንቱ ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ የሰጡትን ማብራሪያ ያንብቡ 👇 https://telegra.ph/Tikvah-Ethiopia-05-10 #Tikvah
Hammasini ko'rsatish...
Tikvah Ethiopia

የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር ፕሬዚዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) በተጨማሪ ምን አሉ? ከጸጥታ ጋር በተያያዘ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ተጨማሪ ማብራሪ፣ "አንዳንድ አካባቢዎች ት/ቤቶች ራሱ የተፈናቃዮች መጠለያ ሆነዋል። ይህ በአገር ተረካቢዎች ላይ ጫና ይፈጥራል" ሲሉ ተናግረዋል። "ከጦርነት፣ ከግጭት ጋር ተያይዞ አጠቃላይ ት/ቤቶች ከግጭት ነጻ መሆን አለባቸው የሚል አዋጅ እንዲፈረም እያደረግን ነው" ያሉት ፕሬዚደንቱ፣ የተፈናቃይ መምህራንን ቁጥር በተመለከተም፣ "አሁን በትክክል መግለጽ ይከብደኛል" ብለዋል። በአጠቃላይ መምህራን የሚያነሷቸው ቅሬታዎችን በተመለከተ በሰጡት ማረጋገጫ ምን አሉ? -“በተለይ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ (2 ወረዳዎች) ከደመወዝ ክፍያ፣ ተቆራርጦ ከመከፈል፣ ዘግይቶ ከመምጣት ጋር የሚመጡ ቅሬታዎች አሉ።  -የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ…

👍 3😁 1🤬 1
Hammasini ko'rsatish...
Member States - Organisation of Southern Cooperation (OSC)

Founding and Member States represent State Parties that enjoy full membership status and benefits with the Organisation.

Hammasini ko'rsatish...
Scholarships - Organisation of Southern Cooperation (OSC)

Calls for Application for 400 Postgraduate Scholarships for Students from the Organisation of Southern Cooperation (OSC) Member States.

Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
15ኛ መንፈሳዊ እንግዳዬ ፦ በዩንቨርስቲ መምህራን ደረጃ የመናፍስትን ሴራ የሚያጋልጡ ሲገኙ ብርቅ ነው

👍 3

👍 8
Photo unavailableShow in Telegram