cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ayu ze Habesha - Official

ጥቆማ‼️ በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ‼️‼️ #Ayu-zehabesha-official ለማስታወቂያ እና ጥቆማ ለመስጠት 👉 @ayulaw0 #Ayuzehabesha #አዩዘሀበሻ #Ayu #አዩ #ዘሀበሻ #Ethiopianews #Ayuzehabeshanews #Zehabesha #AyuzehabeshaOficial

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 569
Obunachilar
+324 soatlar
-37 kunlar
-3130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Update‼️ በዚህ ሰዓት የራያ አላማጣ ነዋሪዎች ወደ ቆቦ ለመሰደድ መገደዳቸውን የአይን እማኞች ገልፀውልኛል። እቃቸውን ጭነው ወደ ቆቦ የገቡ ሰዎች በርካታ ናቸው ብለዋል። የህወሓት ታጣቂዎች አላማጣ ዙሪያ መጠጋታቸውን ተከትሎ እንዲሁም  ሚሊሻው እና ከተማ አስተዳደሩ ከአቅም በላይ ሆኖብናል በማለታቸው ምክንያት ታጣቂ ቡድኑ ማታ ሊገባ ይችላል በሚል  በርካታ የአላማጣ ነዋሪዎች ወደ ቆቦ ሸሽተዋል ብለዋል(አዩዘሀበሻ)። ======================== ጥቆማ❗❗👇 👉የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaoficial http://t.me/ayuzehabeshaoficial
Hammasini ko'rsatish...
Ayu ze Habesha - Official

ጥቆማ‼️ በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ‼️‼️ #Ayu-zehabesha-official ለማስታወቂያ እና ጥቆማ ለመስጠት 👉 @ayulaw0 #Ayuzehabesha #አዩዘሀበሻ #Ayu #አዩ #ዘሀበሻ #Ethiopianews #Ayuzehabeshanews #Zehabesha #AyuzehabeshaOficial

👍 13 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከትናንት በስተያ ምሽት ኢራን ወደ እስራኤል ካስወነጨፈቻቸው የባሊስቲክ ሚሳኤልዎች ውስጥ አንዱ በጆርዳን አዋሳኝ በሚገኘው በሙት ባህር (dead sea) ዳርቻ ወድቆ ተገኝቷል። አዩዘሀበሻ ======================== ጥቆማ❗❗👇 👉የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaoficial http://t.me/ayuzehabeshaoficial
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
በተፈራው መሰረት  ኢራን  በእስራኤል ላይ  ከፍተኛ  የሆነ  የሚሳኤልና የአጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች ጥቃት ከፍታለች ።  ቀይ ባህርና ሜድትራኒያን   ቀጠና ውጥረት ውስጥ ገብቷል  ።  በቀጥታ  ስርጭቶች እየታየ እንዳለው  እስራኤል እንዲሁም  አጋሮቿ እንግሊዝና አሜሪካ   የኢራንን  ጥቃት  ሙሉ በሙሉ  ኢላማቸውን ከመምታት እንዲከሽፉ መከላከል  እየተቻላቸው  አይደለም ።  ጆ ባይደን ኢራን ላይ ያለንን  ጦር መሳሪያ በሙሉ እንጠቀማለን ሲሉ የዛቱ ሲሆን    ይህንንም  ተከትሎ  ዓለም  ለኒውክሌር  ጦርነት  ከምንግዜውም በላይ ቀርባለች  ሲሉ   ዓለም አቀፍ የዜና አውታሮች እየዘገቡ ይገኛሉ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ በሳዑዲ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ ይከበራል! ዛሬ በሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢ ጨረቃ ባለመታየቷ የዒድ-አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ እንደሚከበር ተገልጿል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
የቦይንግ አውሮፕላን የሞተር ሽፋን በበረራ ላይ ተገንጥሎ መውደቁን ተገለጸ‼️ የአሜሪካው የሳውዝዌስት አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን በበረራ ላይ እያለ የሞተሩ ሽፋን ተገንጥሎ መውደቁ ተነገረ። 135 መንገደኞችንና 6 የበረራ አባላት ያሳፈረው አውሮፕላን ዴንቨር ለማረፍ ከመደገጉ በፊት 10 ሺህ 300 ጨማ ከፍታ ላይ እየበረረ እንደነበረም ነው የተገለጸው። ችግሩ ማጋጠሙን ተከትሎ የአሜሪካ የአየር መንግድ ተቆጣጣሪዎች አፋጣኝ ምርመራ እያደረጉ መሆኑም ተነግሯል። የአሜሪካው የሳውዝዌስት አየር መንገድ በቦይንግ ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን ላይ ያጋጠመውን ችግር የአየር መንገዱ የጥገና ቡድን እንደሚመረምረው አስታውቀዋል። አየር መንገዱ ለእንደዚህ አይነት ክፍሎች ጥገና ኃላፊነት እንዳለበት አረጋግጧል። ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን የተመረተው በፈረንጆቹ በ2015 መሆኑን የፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር (ኤፍኤኤ) መረጃ ያመለክታል። ቦይንግ ኩባንያ የአሜሪካው የሳውዝዌስት አየር መንገድ በቦይንግ ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን ላይ ባጋጠመው ችግር ዙሪያ እስካሁን አስተያየት አልሰጠም። የዓለማችን ግዙፍ የአቪየሽን ኩባንያ የሆነው ቦይንግ ካሳለፍነው ጥር ወር ጀምሮ በ737 ማክስ 9 አውሮፕላን መስኮቱ ተገንጥሎ መውደቁን ተከትሎ ትችቶችን እያስተናገደ ይገኛል። ከዚህ ጊዜ በኋላ ተደጋጋሚ የምርት ጥራት ችግሮች የተከሰቱ ሲሆን የአሜሪካ አቪዬሽን አስተዳድር በኩባንያው ላይ የቴክኒክ ጥራት ምርመራዎችን አድርጓል። ኩባንያው በቦይንግ 737 ማክስ 9 አውሮፕላን ምርቶች ላይ ካከናወናቸው 89 የጥራት ምርመራዎች ላይ በ33ቱ ጉድለት እንደተገኘበት መገለጹም ይታወሳል። ይህ አውሮፕላን በተለይም የኤሮ ሲስተሙ ሲፈተሸ የጥራት ደረጃውን ያሟላው ከ13 ነጥቦች በስድስቱ ብቻ አልፏል ተብሏል። የኩባንያው የቴክኒክ ባለሙያዎች ስለ 737 ማክስ 9 አውሮፕላን በቂ እውቀት እንዳላቸው በተደረገው ምርመራ የሚገባውን ያህል ያውቃሉ የሚለውን ኩባንያው ማስረዳት እንዳልቻለም ተገልጿል። አል አይን ጥቆማ❗❗👇 👉ፈጣን እና ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት፣ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaoficial http://t.me/ayuzehabeshaoficial ማስታወቂያ ለማሰራት እና መረጃ ለማድረስ ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ👇 t.me/ayulaw    t.me/ayulaw
Hammasini ko'rsatish...
Ayu ze Habesha - Official

ጥቆማ‼️ በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ‼️‼️ #Ayu-zehabesha-official ለማስታወቂያ እና ጥቆማ ለመስጠት 👉 @ayulaw0 #Ayuzehabesha #አዩዘሀበሻ #Ayu #አዩ #ዘሀበሻ #Ethiopianews #Ayuzehabeshanews #Zehabesha #AyuzehabeshaOficial

👍 2
ከአዲስ አበባ-ደሴ ከነገ ጀምሮ መንገዱ ክፍት ይሆናል‼️ ከአዲስ አበባ-ደብረብርሃን-ሸዋሮቢት-ደሴ መስመር በፀጥታ ችግር ምክንያት ለአንድ ወር ያህል የትራንስፖርት አገልግሎት ዝግ የነበረ ቢሆንም ከነገ ጀምሮ መንገዱ ለትራንስፖርት አገልግሎት ክፍት መሆኑን የመረጃ ምንጮቼ ገልፀዋል(አዩዘሀበሻ)። ጥቆማ❗❗👇 👉ፈጣን እና ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት፣ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaoficial http://t.me/ayuzehabeshaoficial
Hammasini ko'rsatish...
Ayu ze Habesha - Official

ጥቆማ‼️ በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ‼️‼️ #Ayu-zehabesha-official ለማስታወቂያ እና ጥቆማ ለመስጠት 👉 @ayulaw0 #Ayuzehabesha #አዩዘሀበሻ #Ayu #አዩ #ዘሀበሻ #Ethiopianews #Ayuzehabeshanews #Zehabesha #AyuzehabeshaOficial

👍 6😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
በአማራ ክልል በ #ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በተፈጸመ ጥቃት 27 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ ‼️ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን #ጂሌ_ጥሙጋ ወረዳ፤ ከየካቲት 30፣ 2016 ዓ/ም ጀምሮ በተፈጸመ “የተቀናጀ ጥቃት” 27 ነዋሪዎች መገደላቸውን እና ከ40 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ጥቃቱ በጂሌ ጥሙጋ ወረዳ በሚገኙ ከ20 በላይ ቀበሌዎች ላይ ግጭቱ እንደተከሰተ ተገልጿል። “በጥቃቱ ህጻናት፣ እረጋውያን እና ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። በተጨማሪም መኖሪያ ቤቶችን ጨምሮ በርካታ ንብረቶች ወድመዋል” ሲል ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።  እስከ ዛሬ ቀጥሏል በተባለው ግጭት ጉዳት ከደረሰባቸው 40 ሰዎች ውስጥ 20 የሚሆኑት በ #አፋር ክልል አቋርጠው በ #አዳማ ከተማ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ ብሏል። ከዚህ በተጨማሪ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ የለን፣መዋጮ፣ነገሶ እና ሞላሌ በሚባሉ ቀበሌዎች ሰሞኑን በነበረው ግጭት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ደርሷል። አጣዬ ዙሪም ዛሬ ተመሳሳይ ግጭት አለ ብለዋል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋዜጠኞችን በዘፈቀደ ከማሰር ሊቆጠቡ ይገባል ሲል የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ አሳሰበ!! የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ በሶማሌ ክልል የታሰረውን ጋዜጠኛ ሙህያዲን መሀመድ አብዱላሂን  አስመልክቶ ትናንት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋዜጠኞችን በዘፈቀደ ከማሰር ሊቆጠቡ ይገባል ብሏል።የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ከአንድ ወር ገደማ በፊት የታሰረውን ጋዜጠኛ ሙህያዲን መሀመድ አብዱላሂን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ ጠይቋል። ሙክሲየዲን ሾው፤ በሚል የፌስ ቡክ ገፁ ላይ ዘገባዎችን እና አስተያየቶችን የሚጽፈው ሙህያዲን፤ በኢትዮጵያ  የሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና ጅግጅጋ፤ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በፀጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር መዋሉን ኮሚቴው አመልክቷል። በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር መጋቢት  4 ቀን  ሙህያዲን የኢትዮጵያን የጥላቻ ንግግር እና የሀሰት መረጃ ህግን በመጣስ እና የሀሰት ዜና እና የጥላቻ ንግግር በማሰራጨት ክስ ተመስርቶበታል።  የጋዜጠኛው የክስ መዝገብ እንደሚያሳየው ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እስከ አምስት አመት እስራት ሊያስቀጣው ይችላል ሲል ሲፒጄ አስታውቋል።ሙህያዲን በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር የካቲት 12 ቀን «ህዝቡን በፌስቡክ ገፁ ላይ በማነሳሳት» የተከሰሰ ሲሆን፤ሲፒጄ  በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር መጋቢት 5 ቀን በጋዜጠኛው  የፌስቡክ ገጽ አደረኩት ባለው ግምገማ የካቲት 11 ቀን ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጉብኝት አንድ ቀን ቀደም ብሎ ጅግጅጋ ውስጥ የተዘጉ መንገዶችን የሚተች ልጥፍ ማጋራቱን አስታውቋል። ይህም የትራንስፖርት ዋጋ ጨምሯል እና መንግስት ህብረተሰቡን "ድሆችን መንከባከብ አለበት" የሚል ነገር ግን በክሱ ውስጥ የተጠቀሱትን ሀረጎች ያልያዘ መሆኑን አመልክቷል።       ethio_mereja
Hammasini ko'rsatish...
👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ ያለመከሰስ መብት ሊነሳ መሆኑ ተሰማ‼️ የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ነገ በሚያከሂደው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 17ኛ መደበኛ ስብስባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉን ተከትሎ በቁጥጥር ስር የዋሉት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ተመራጩ ክርስቲያን ታደለ ያመለከሰስ መብት ሊያነሳ መሆኑን ከምክር ቤቱ ታማኝ ምንጮች የተገኙ መረጃዎች ያመላክታሉ። የምክር ቤት አባሉ ያለመከሰስ መብት ማንሳትን አስመልክቶ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ምክር ቤቱ በነገ ውሎው ኪዘህ በተጨማሪ አምስት ገደማ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለማፅደቅ፣ ሁለት አጀንዳዎችን ለቋሚ ኮሚቴዎች ይመራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተጠቁሟል። አሻም 👉ፈጣን መረጃ ያግኙ፣join አድርጉ❗👇👇👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaoficial http://t.me/ayuzehabeshaoficial
Hammasini ko'rsatish...
👍 5