Yeneta Courses
Kanalga Telegram’da o‘tish
2 787
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
2 787
ጠቃሚ ነጥቦች ተማሪዎችን የሚረዱ
✍🏽በመላው ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ፈተናዎች እየተቃረቡ ነው✍
👉🏿ታዲያ በዚህ ወቅት ተማሪዎችን እጅግ የሚያስጨንቁ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው
👇👇👇👇
👉🏿👉🏿እንዴት አድርገን ለፈተናው እናጥና?
👉🏿ያጠናነውንስ ላለመርሳት ምን ማድረግ አለብን?
የሚሉት ጥያቄዎች ናቸው።
👉👉የትምህርት ባለሙያዎችን፣ የዩኒቨርሲቲ መምህራንን፣ የሥነ ምግብ ተመራማሪዎች፣ ውጤታማ ተማሪዎችን እንዲሁም የሥነ አእምሮ ባለሙያዎችን ይጠቅማሉ ያሏቸውን 12 ነጥቦች በ PDF እንደሚከተለው አቅርበንላቹሀል ተጠቀሙባቸው።
ከየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
〰〰〰〰〰〰〰〰
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
#ትምህርት_ሚኒስቴር
የ2014 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በ12 ኮድ (በጥያቄ አቀማመጥ ስብጥር) ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው።
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዚህ በፊት እንደነበረው በ4 ኮድ (4 የተለያዩ ፈተናዎች/በጥያቄ አቀማመጥ) ሳይሆን እስከ 12 እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።
ይህ የፈተና ኩረጃን ለመከላከል ከሚሰሩት ስራዎች መካከል አንዱ መሆኑን የሚገልፁት ፕ/ር ብርሃኑ ጎን ለጎን ያሉ ተማሪዎች እርስ በእርስ የሚፈተኑት ፈተና የጥያቄው ዝርዝር (order) በፍፁም የተገናኘ እንዳይሆን እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።
ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎችና በፌዴራል ተቋማት እንደሚሰጥም ገልፀዋል።
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ለኢፕድ የሰጡት ቃል፦
" ...የክልል ባለሟሎች፣ የክልል ኃላፊዎችን ከፈተና ጉዳይ ጋር እንለያቸው ፤ ፈተናው እራሱ የፌዴራል ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስለሆነ በፌዴራል ተቋማት ውስጥ ብቻ እንስጥ ብለን አሁን በሙሉ ተማሪዎቹን አጓጉዘን ቢቻል ሁሉንም ከክልላቸው ውጭ በሆኑ ክልሎች ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እና የፌዴራል ተቋማት ውስጥ ለመስጠት ነው እየተዘጋጀን ያለነው።
ያ የሚያደርገው ሁለት ነገር ነው። አንደኛ በመንገድ ላይ ሊኖር የሚችለውን የመሰረቅ አደጋ ይቀንሰዋል። ሁለተኛ ክፍል ውስጥ ከተገባ በኃላ ለመስረቅ የሚቻልበትን አደጋ ይቀንሰዋል።
ከዛም በላይ ፈተናዎቹን በማዘጋጀት ደረጃ በፊት በ4 የተለያዩ ፈተናዎች ነበር የምናዘጋጀው እስከ 12 አድርገን Completely scrambled እንዲሆኑና ማንም ጎኑ ያለው ተማሪ የሚፈተነው ፈተና አንተ ከምትፈተነው ፈተና order ጋር በፍፁም ያልተገናኘ እንዲሆን አድርገን እየሰራን ነው።
ይሄ በጣም በብዙ ደረጃ የፈተና ስርቆትን ይቀንሰዋል ብለን ነው ተስፋ የምናደርገው። "
@aplusacademyy
▬
2 787
Short notes - geography gr12
from- unit1-2
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
Short notes - History gr12
from- unit1-5
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
English entrance exam
From 2004-2011
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
#AddisAbaba
የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ተደረገ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ 85.5% ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል ለመዛወር መቻላቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተፈና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዲናኦል ጫላ ገልጸዋል፡፡
ተማሪዎች ውጤታቸውን ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን https://aaceb.gov.et/%e1%8b%a88%e1%8a%9b-%e1%8a%ad%e1%8d%8d%e1%88%8d-%e1%8b%89%e1%8c%a4%e1%89%b5/ ወይም aaceb.gov.et በመጠቀም ሬጅስትሬሽን ቁጥር በማስገባት እና GO የሚለዉን በመጫን ውጤታችሁን ኦላይን ማየት ይችላሉ ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሳውቋል።
በሌላ በኩል ፤ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ትምህርት ቢሮው ይፋ ያደረገው የውጤት መመልከቻ ድረገፅ እየሰራላቸው እንዳልሆነ በመጠቆም ያለው ችግር እንዲስተካከል ጠይቀዋል።
🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
✏️✏️✏️
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
✏️✏️✏️
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
✏️✏️✏️
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
Biology
🔴Entrance Examination
📚Entrance examination ከ Grade 11 Unit 1 የወጡ የ18 አመት ጥያቄዎች😊
✏️✏️✏️
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
2 787
✏️✏️✏️
ᗩ+ አካዳሚ (9-12):
▬▬▬▬▬▬▬
◉❖◉
Share and join❤️
🎖📖🎖
@Aplusacademy9_12
@Aplusacademy9_12
▬▬▬▬▬▬▬▬
