cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቁርአን የልብ መርጊያ

ቁርአን ነዉ መመሪያዬ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
202
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:33
Video unavailableShow in Telegram
2.74 MB
🌹🍃🕊...........✍ ልብ ትረጋለች የጌታዋ ስም ሲወሳ ትረካለች። الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ ልቡን ለአላህ የሰጠና ወደ እርሱም የተጠጋ ፍርሃት ፍፁም የለበትም። وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًا በአላህም ላይ ተጠጋ፡፡ መጠጊያም በአላህ በቃ፡፡ فَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۖ إِنَّكَ عَلَى الْحَقِّ الْمُبِينِ በአላህም ላይ ተጠጋ፡፡ አንተ ግልጽ በኾነው እውነት ላይ ነህና፡፡ አንተ ሰው ሆይ! መጠጊያህን ምረጥና ጥግህን ያዝ፣ ልብህ በሠላት ትርጋ ወደ ጌታዋ ትቃረብ። وَاسْجُدْ وَاقْتَرِب ۩ ስገድም፤ (ወደ አላህ) ተቃረብም፡፡ 💕.............🍃🌹🍃..................💕
Hammasini ko'rsatish...
00:52
Video unavailableShow in Telegram
የጠዋት ስንቅ ለቀልብ [Part: ①④①]👌 #ቁርኣን
Hammasini ko'rsatish...
2.98 MB
ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ወደ ጀነት መዳረሻ የውስጥን ህመም መፈወሻ ሀዘን ጭንቀትን ማስረሻ ቁርኣን የሙእሚን ጋሻ። {اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء همي وذهاب حزني…} ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ #ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም። ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ 1/198)
Hammasini ko'rsatish...
➡️ ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦ ♦️አትረበሽም ♦️አትጨነቅም ♦️አታዝንም ♦️ሁሌም ደስተኛ ናት።
Hammasini ko'rsatish...
👉ቁርኣን ስትቀሩ አትሰላቹ!! ከማስተንተንም አትዘናጉ!! ——— ታላቁ ፈቂህ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:- “ሰዎች ቁርኣን በሚቀሩበት ወቅት በሁለት ነገሮች ይፈተናሉ። 1, በመሰላቸት ቂርኣቱን አለማዘውተር። 2, በሚቀሩበት ወቅት ቁርኣኑን ባለ ማስተንተን። የተረገመና ከአላህ እዝነት የተባረረ ከሆነው ሸይጧን በአላህ ከተጠበቅክ አላህ ከሸይጧን (ጉትጎታ) ይጠብቅሃል!። መቅራቱን ለማዘውተርና ለማስተንተንም ይገጥምሃል።” 📚 [ሸርህ ቡሉግ አል-መራም
Hammasini ko'rsatish...
☘🌹🍀🌹 ከቁርኣን ጋር የኖረ የህይወት ጥፍጥና ወደ ቀልቡ ይገባል ፣ የደስታው ዛፍም ታብባለች ፣ ቁርኣን ለቀልብ ልክ ሩህ ለሰውነት አስፈላጊ የሆነውን ያክል አስፈላጊ ነው። አሏህ እንዲህ ይላል: – 🌷 ﴿وَكَذَلِكَ أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ رُوحًا مِنْ أَمْرِنَا﴾
Hammasini ko'rsatish...
«በቁርዓን ውስጥ ተደብቀክ ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን የጨለመን ያበራልናል!! ➛ራሀል ቀልብክ ቢል ቁርአን‼️
Hammasini ko'rsatish...
سورة_ال_عمران_إِنَّ_اللَّهَ_اصْطَفَىٰ_آدَمَ_وَنُوحًا_بصوت_الشيخ.mp34.72 MB
00:24
Video unavailableShow in Telegram
የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ①③①]👌 #ቁርኣን
Hammasini ko'rsatish...
6.08 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.