cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

👑offical aman👑

Bëśŧ voice Best pĩ©ŧűŕ€ bēśť čøűpľë pįĉțųřě All best program's by åmâñ åmăñ @debzzeshi @debzzeshi

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:48
Video unavailable
23.51 MB
Photo unavailable
00:21
Video unavailable
2.41 MB
🧏‍♀ለሴቶች ብቻ ስለ ወንድ🤵 ✍#1 አንድ ወንድ ለትክክለኛ ምክንያት ክወደደሽ #sex አይፈልግም አንቺ እስክትጠይቂው ድረስ ❣ #2 አንድ ወንድ ከመደወሉ በፊት ምን እንደሚልሽ ያቅዳል😊 #3 ከወደደሽ ሁን ያልሽውን ይሆናል😍 #4 ወንዶች ሰሜታዊ ናቸው ይደብቁታል እንጂ😘 #5 አንደ ወንድ በጭራሽ አይቶሽ የማያውቅ ከሆነ አይወድሽም ምናልባት ረጅም ጊዜ chat ካላረጋችሁ 8ወር+☺ #6 ወንዶች እውነተኛ ሴት ይወዳሉ😍 #7 ወንዶች ሁሌም ላንቺ ጥሩ ሰው ለመሆነ የሞከራሉ🤌 #8 ወንዶች ከወደዱሽ ጉራ አያበዙም👐 #9 ወንዶች በቀላሉ ይቀናሉ🤘
Hammasini ko'rsatish...
00:15
Video unavailable
😭😭😭😭😭 @teddddi
Hammasini ko'rsatish...
IMG_5808.MP41.76 MB
"በትምሕርት ቤት ታሪኬ እንደ ማትሰ መከራዬን ያበላኝ የትምሕርት ዓይነት የለም" "ማትስ ፈተና ስንፈተን" 1 የክፍሉ ጎበዝ ተማሪ ለፈታኙ አራተኛው ጥያቄ ችግር አለበት ሲል እኔ ግን መልስ መሙያው ላይ መልሴን ሞልቼ ነበር😴😴😴 2 ሌላው ጎበዝ ተማሪ ግራፕ ፔፐር እፈልጋለው ሲል እኔ ደሞ ሁሉንም መልስ ስለጨረስኩ የቱጋ ነው የሚያስፈልገኝ ብዬ እገረማለሁ😏😏😏 3 ፈታኙ ስድተኛውን ጥያቄ ስለምናስተካክለው ዝለሉት ሲል እኔ ደሞ ከሁሉም ጥያቄዎች ዘና ብዬ የመለስኩት ነበር😂😂😂 4 ተማሪዎች ማስመሪያ ሲጠቀሙ እኔ ደሞ ግራ ግብት ብሎኝ ምን እያረጉበት ነው ብዬ በግርምት አያቸዋለው😎 5 ፈተናው ካለቀ በኋላ የክፍሉ ጎበዝ ተማሪዎች የአምስተኛው ጥያቄ መልስ 35% አደለም 36% ነው እያሉ ሲከራከሩ እኔ ደሞ 45000 ብዬ ነበር የመለስኩት😝😝😝 " የራሳችሁን ትውስታ ጨምሩበት"
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
😍😍😍
Hammasini ko'rsatish...
🎙 • እሱባለው ይታየው 🔊 • ቻው ትልና @Birabiromusic @mussegirma @pawlozita
Hammasini ko'rsatish...
ቻው ትልና - እሱባለው ይታየው.mp33.63 MB
Photo unavailable
Photo unavailable
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.