cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ጧኢፈቱል መንሱራ

ቅድሚያ ለተውሂድ ቅዲሚያ ለተውሂድ መስራት ባለብህ ሳት ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ሳት ታለቅስአለህ ስለዚህ ቅድሚያ ለተውሂድ ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል እናንብብ ዲናችን እናበልፅግ ማንም ከማንም አይበልጥ በመልካም ሥራ ቢሆን እንጂ ግሩፓችን shar አድርጉ ባረከላሁፊኩም

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
217
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ኳታር የአለም እግር ኳስ ተጫዋቾችን እና ደጋፊዎች አስልማ ሳትመልሳቸው አትቀርም😍❤😍 ☞በየቦታው በኢስለም ውስጥ ስለ መቻቻል፣ መልካም ስለማድረግ እና ለሌሎች መልካምን ማድረግ ስለ መውደድ በሁሉም ጥግ ነቢያዊ ሃዲሶች ተለጥፈዋል። ☞የመስጂዱን ሙአዚኖች በሙሉ ድምፃቸው በሚያምር ሙዐዚኖች ተቀይረዋል። ☞ተጫዋቹ የሰላትን ድምፅ እንዲሰሙ በየስታዲየሙ ሰፒከሮች ተገጥመዋል። ☞ስለ አረቦች እና ሙስሊሞች ታሪክ መጽሐፍትን ለማሰራጨት ተዘጋጀቷል። ☞በአለም ዋንጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በስታዲየም ውስጥ መስገጃ ቦታና የውዱዕ ማድረጊያ ስፍራዎች ተዘጋጀተዋል። اللهم انصر الاساام واعز المسلمين 🤲 https://t.me/MuradAhmede
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ከሁለት ቀን በኋላ የሚጀመረው እና ኳታር ስለምታስተናግደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ዝግጅት አስገራሚ እውነታዎች‼️ • የዓለም ዋንጫውን ካዘጋጁ አገራት ኳታር በጣም ትንሿ አገር ያደርጋታል። • በአረብ ሃገር የተዘጋጀ የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ ነው። • በዓለም ዋንጫው ታሪክ ኳታር ካወጣችው ወጪ አንፃር እጅግ ውዱ የዓለም ዋንጫ ያደርገዋል። • ኳታር ለዓለም ዋንጫው በአጠቃላይ 220 ቢሊዮን ዩሮ በማውጣት ላለፉት 35 ዓመታት የተካሄዱ ተመሳሳይ7 የዓለም ዋንጫ ዝግጅቶች ከወጣው ወጪ ጋር ተቀራራቢ መሆኑ አነጋጋሪ ነው ። • ለዓለም ዋንጫው ሙቀትን የሚያቀዘቅዝ ቴክኖሎጂ የተገጠመላቸው 6 ቅንጡ ስቴዲየሞችን ገንብታ ዝግጁ አድርጋለች። • ከዓለም ዋንጫው በኋላ የሚፈርሰው ከ974 ከንቴይነሮች የተገነባው ስታዲዬም 40ሺ ተመልካች በመያዝ በዓይነቱ ለየት ያለ ክስተት ሆኗል። • ለዓለም ዋንጫው 3.2 ሚሊዮን ትኬቶች ተዘጋጅተዋል። • 5 ሚሊየን ታዳሚዎች የዓለም ዋንጫን ለመታደም ኳታር ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል • የኳታሩ ዓለም ዋንጫ የመጀመሪያው በበጋ የሚከናወን የዓለም ዋንጫ ነው። • በእግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆኑ የአየር ሁኔታ ማስተካከያ የተገጠመላቸው ስቴድየሞች (air-conditioned stadiums) ኳታር ለዚህ ዓለም ዋንጫ አዘጋጅታለች። • በዓለም ዋንጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ዳኞች ዋና ዳኛ ሆነው በኳታር የዓለም ዋንጫ የምንመለከት ይሆናል። • አፍሪካን የሚወክሉት 5ቱም ቡድኖች ለመጀመሪያ ጊዜ በአገራቸው አሰልጣኞች ይመራሉ ። • በዚህ የዓለም ዋንጫ የሚሳተፈው በእድሜ ትንሹ ተጫዋች የጀርመኑ የሱፋ ሙኮኮ ሲሆን በእድሜ ትልቁ ደሞ የሜክሲኮው አልፌርዶ ታላቬራ ነው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MuradAhmede 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Hammasini ko'rsatish...
knowledge First እውቀት ይቅደም

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር

https://t.me/MuradAhmede

ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

የኢትዮጵያ መንግስት ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎት እንዲሰጥ ፍቃድ መስጠቱን አረጋገጠ‼️ የኢትዮጵያ መንግስት ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎት እንዲሰጥ ፍቃድ መስጠቱን አረጋገጠ።የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የቴሌኮም አገልግሎት ማስጀመሪያ መረሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የኬኒያው ፕሬዘዳንት ዊሊያም ሩቶ በመረሀ ግብሩ ላይ ንግግር አድርገዋል። የኬኒያው ፕሬዘዳንት ዊሊያም ሩቶ ባደረጉት ንግግርም የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስተዳደር ለዲጂታል ኢኮኖሚ ሽግግር የሰጡት ትኩረት የሚደነቅ መሆኑን ጠቅሰዋል።ፕሬዘዳንት ዊሊያም ሩቶ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀገሪቱ የዲጂታል ሽግግር ውጥን ግቡን እንዲመታ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ስርዓት እንዲዘረጋ እንዲፈቀድለት በንግግራቸው መሀል ጠይቀዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎትን በገንዘብ ሚኒስትር በኩል ማካሄድ እንደሚችል በመድረኩ አረጋግጠዋል። በዚህም ፕሬዘዳንት ዊሊያም ሩቶ በንግግራቸው የኢትዮጵያ መንግስት ፈጣን ምላሽ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ከሁለትዮሽ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ባሻገር ኢኮኖሚያዊ ጠንካራ ትብብር ስለመፈጠሩ ማሳያ ነው በማለት ገልፀዋል።አክለውም በዚህ አጋጣሚ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለኬኒያ ህዝብ ይሰጥ የነበረውን ጥራት ያለው የቴሌኮም አገልግሎት በኢትዮጵያም ተደራሽ እንደሚያደርግ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ሲሉም ገልፀዋል። https://t.me/MuradAhmede
Hammasini ko'rsatish...
knowledge First እውቀት ይቅደም

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር

https://t.me/MuradAhmede

ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

አደራ አደራ አደራ መልእክቴን አድርሱልኝ ========================== ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለአረፋ ወደቤተሰቦቻችሁ በምትሄዱ ሰአት አንድ አላህ የሚወደውን ተግባር መፈፀም አትርሱ በትንሽ ብር ብዙ ጥቅም አግኙ። እንደሚታወቀው በሀገራችን በተለየዩ ቦታዎች የሺርክ ተግባራት ይፈፀማል{ይሰራል} ወደ ሀገር ቤት ስትሄዱ ወይም ወደ ቤተሰቦቻችሁ በምትሄዱ ሰአት ለቤተሰብ {1,2,3 }ወይም ከዛ በላይ Memory በመግዛት ሀዲሶችን በመጫን ይዛችሁ ሂዱ ከቤተሰብ አልፎ ለአካባቢው ማህበረሰብ ይበቃል። 👉ስለ ተዉሒድ የበላይነት የሚነገር የኡስታዞችን ዳዕዋ በMemory በመጫን !! 👉የሺርክ አስከፊነትን የሚነገር የኡስታዞችን ደዕዋ በmemory በማስጨን ይዛችሁ ሂዱ አደራ አደራ አደራ! እናንተን የሚያህል ልጅ ወልደው አባት እናታችሁ እንዴት እናንተ እያላችሁ በሺርክ እየኖሩ ሺርክ እየሰሩ ይሙቱ ?? መቸም አባት እናቱ ቤተሰቡ ጀሃነም እንዲገቡበት የሚፈልግ ልጅ የሚኖር አይመስለኝም የግል ፀብ ከሌላቸው በስተቀር ሺርክ ደግሞ ዘለአለም ጀሃነም ዉስጥ እንዲቆዩ የሚያደረግ አደገኛ ተግባር ነው ። 👉በሙዚቃ ፋንታ ሀዲስ፣ቁርአን የመሳሰሉትን ለእስልምና የሚጠቅሙ ነገሮችን ይዛችሁ በመሄድ {{አላህና መልእክተኛው ሰለላሁ አለሂ ወሰላም}}የሚወዱትን ተግባር በመፈፀም ተደሰቱ ። 👉አላህን እያስከፉ ደስታ በጭራሽ የለም የዉስጥ እርካታ የለም እባካችሁ ተዉሒድ ምን እንደሆነ ሺርክ ምን እንደሆነ ቤተሰቦቻችን ማወቅ አለባቸው እኛ ልጆቻቸው ስንመክራቸዉ የበለጠ ደስ ይላቸዋል ይገባቸዋል ቀለል ይላቸዋል። እኛም እናንተም መልካም ስራ ሰርተው ጀነት ከሚገቡት አላህ ያድርገን ከቤተሰብ ሀቅ ይጠብቀን ተዉሒድን የበላይ ሺርክን የበታች የምናደርግ አላህ ያድርገን ። መልእክቱን አደራ አደራ አደራ ሼር ሼር ሼር  አድርጉት ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቴሌግራም https://t.me/ABDELHEMEDSEFA https://t.me/ABDELHEMEDSEFA 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
Hammasini ko'rsatish...
ጧኢፈቱል መንሱራ

ቅድሚያ ለተውሂድ ቅዲሚያ ለተውሂድ መስራት ባለብህ ሳት ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ሳት ታለቅስአለህ ስለዚህ ቅድሚያ ለተውሂድ ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል እናንብብ ዲናችን እናበልፅግ ማንም ከማንም አይበልጥ በመልካም ሥራ ቢሆን እንጂ ግሩፓችን shar አድርጉ ባረከላሁፊኩም

የአዲስ አበባ መጅሊስ ይህንን ብሏል፦ «ሸይኽ አሊ መሐመድ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዪች ከፍተኛ ም/ቤት ከባድ ነውጥ እና ብጥብጥ እንዲነሳ አድርጓል። ምንም እንኳን በሸይኽ ዓሊ ሙሐመድ ባቀደው መልኩ ሙስሊሙን ደም የማፋሰስ ሴራው የከሸፈበት ቢሆኑም። ሸይኽ አሊ የላካቸው የቀድሞ የመጅሊሱ የክፍለ ከተማ አመራር ነኝ ባዮች (ህዝበ ሙስሊሙን ሲያሳስሩ፣በሀሳት ሲመሰክሩ እና ሲያስደበድቡ የነበሩ) እና ጎረምሶች የም/በለቱን አጥር ዘለው በመግባት በጥበቃዎች ላይ ከባድ ድብደባ አካሂደዋል።ሸይኽ ሐሚድ ሙሳንም በቢሮአቸው አግተዋል። በወቅቱ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሱልጣን አማን ኤባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአንድነት ፓርክ ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የነበሩ ቢሆንም በዚሁ ሸይኽ አሊ ባስነሳው ከባድ ደም ሊያቃበ የደረሰ የውንብድና ተግባር ምክንያት ፕሮግራሙን አቋርጠው ለመውጣት ተገደዋል። በአሁን ሰዐት የፀጥታ ሀይሉ ሁኔታው ተቆጣጥሮቷል።ሆኖም ይህን ከባድ ውንብድና ቀደም ብለው በእቅድ የሰሩ ሰዎች ጊቢውን በሀይል በመቆጣጠር በጊቢው ውስጥ ይገኛሉ። ሸይኽ አሊ ሙሐመድ ያለፈው ቅዳሜ እለት የምክር ቤቱን በር በሌሊት ሰብረው፣ ቁልፍ ቀይረው የቀድሞ ክፍለ ከተሞች እስልምና ጉዳይ አመራር ነን ባዮችን ለመሾም እና በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋለውን ብጥብጥ ወደ ከተማችን ለማዛወት ያሴሩት ሴራ መክሸፋ ይታወሳል። አሁንም ህግና ስርአት ሊከበር አጥፊዎችም በህግ ሊጠየቁ ይገባል!!!» ©ሙራድ ታደሰ
Hammasini ko'rsatish...
ሰበር የአዲስ አበባ መጅሊስ ቢሮ ተሰባብሯል። መጅሊሱ ቢሮ ውስጥ ከፍተኛ ጉዳቶች ተከስቷል። ፖሊስ ሀይል አልደረሰም‼
Hammasini ko'rsatish...
00:22
Video unavailableShow in Telegram
የኛ ውድ ሙሐመድ 👉#ሶለሏሁ_አለይሒ_ወሰለም__!! ------------------------------------------------▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 𒊹︎︎︎ 𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍 ቴሌግራም 🙏 https://t.me/ABDELHEMEDSEFA https://t.me/ABDELHEMEDSEFA 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
Hammasini ko'rsatish...
00:31
Video unavailableShow in Telegram
አይ! ፖሊስ! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በርካታ አዕምሯቸው የቀነጨሩ ፖሊሶች በሚፈጽሙት አረመኔያዊ እርምጃ የተነሳ የጸጥታ ኃይሎች ስብዕና እየጎደፈ ነው። ካጠፋ በተገቢው መንገድ የጥፋቱን ቅጣት እንዲታገኝ ማድረግ ነው። | ተማሪን እንዲ ማረግ አለባቸው?🤔🤔 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎ 𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍 ቴሌግራም 👇አያስከፍልም 🙏 https://t.me/ABDELHEMEDSEFA https://t.me/ABDELHEMEDSEFA 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ግሩፑ ሼር አድርጉት
Hammasini ko'rsatish...
‏﴿ وَلَكِنَّ أَكْثَرَهُمْ لَا يَشْكُرُونَ ﴾ . እጂግ በጣም ይደንቃል፡ የጌታችን የአሏህ ቃል፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ቴሌግራም https://t.me/ABDELHEMEDSEFA https://t.me/ABDELHEMEDSEFA 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
Hammasini ko'rsatish...