cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

EYOHE TECH 💻

Welcome to my channel - Zefen🎼🎤🎵🎧 - Meme😂😂😂 - Poem📃📃📃 -Arif pic🌆🌆 - Fuuny video😁😁 - Love poem ❤️❤️ - Software programs - Full tech new - Breaking news

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
178
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...

Create an account or log in to Instagram - A simple, fun & creative way to capture, edit & share photos, videos & messages with friends & family.

hacking course mamar lamtfalgu inbox Yanagerug @Yohaneseyohe
Hammasini ko'rsatish...
Hi
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Yhe channel kartoul ba adis channel matanal join ana share yargu
Hammasini ko'rsatish...
​​የታደለች ሴት የሚወዳትን ወንድ ታገባለች ያልታደለች ሴት የምትወደውን ወንድ ስትከተል ክብሯን እና እራሷን ትጥላለች💔💔
Hammasini ko'rsatish...
የቀጠለ...⬇️ 🎭ታዲያ ግን ነሃሴ 2016 ላይ አንድ ያልታሰበ ድርጊት ተፈጸመ፥ ራሱን Shadow Brokers ብሎ የሚጠራው የHacker ቡድን የEquation Group መስርያ ቤት Serverኦችን ሰብሮ በመግባት ቡድኑ ከሚጠቀምባቸው ረቂቅ የHacking መሳሪያዎች ውስጥ የWindows ኮምፒዩተሮችን ሰብሮ በመግባት ጥቅም ላይ ይውል የነበረ Ethernal Blue የተባለ tool ለመስረቅ ችሏል። 🎭ቡድኑ በዚህ አላቆመም፥ ይህን ባደረገ በ3 ቀናት ውስጥ የሰረቀውን መሳሪያ ለመግዛት ከፍተኛውን ዋጋ ለሚያቀርብ ማንኛውም ቡድን ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ፣ ይባስ ብሎም ከመሳሪያው ሽያጭ በቂ ገንዘብ ከሰበሰበ በኋላ መሳሪያውን ማንኛውም የፈለገ ሰው ይጠቀምበት ይችል ዘንድ Github ላይ ለመልቀቅ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ። 🎭እንዳለውም ቃሉን ሳያጠፍ ከወራት ቆይታ በኋላ Ethernal Blue የተባለውን መሳሪያ ለአለም ተደራሽ ይሆን ዘንድ Github ላይ አስቀምጦታል፣ በተጨማሪም ይህ መሳሪያ በአብዛኛዎቹ የኮምፒዩተር ደህንነት ተመራማሪዎች እንዲሁም ሃከሮች ጥቅም ላይ በሚውለው Kali Linux ኦፕሬቲንግ ሲስተም ውስጥ በሚገኝ Metasploit በተባለ የሃኪንግ መሳሪያ ስብስብ ውስጥ እንደ አንድ መሳሪያ ተካቶ ይገኛል።
Hammasini ko'rsatish...
✴️ The Equation Group 🔥አሜሪካ አሉኝ ከምትላቸው ሚስጥራዊ የደህንነት ድርጅቶች ውስጥ የCyber operation በማካሄድ እና በአሜሪካ ደህንነት ድርጅቶች የሚፈለጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶችን አድኖ ለመያዝ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በእጅጉ የረቀቀ የኮምፒዩተር እውቀትን በመጠቀም በሚዘጋጁ የኮምፒዩተር ቫይረሶች በመታገዝ ስለግለሰቦቹ መረጃን የሚያሰባስብ ቡድን ነው። 🔥ይህ ቡድን ስራው ይሄ ብቻ አይደለም፣ እንደ Kaspersky Labs ገለጻ ከሆነ፣ ይህ ቡድን በIran፣ Russia፣ Pakistan፣ Afghanistan፣ India፣ Syria፣ እንዲሁም በMali በሚጎኙ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች ላይ ከ10000 የበለጠ የሳይበር ጥቃት አድርሷል። ከእነዚህ ጥቃቶች ውስጥ መከሰታቸውን እንኳ ማረጋገጥ የተቻለው የ500ዎቹን ብቻ ነው። 🔥ይህ የሳይበር ቡድን በ2002ዓ.ም የኢራንን የኒውክሌር ፕሮግራም ያሽመደመደውን የStuxnet ቫይረስ ጨምሮ Bad Rabbit, Spy Eye, Ethernal Blue, Duku የተባሉ የኮምፒዩተር እውቀት መጨረሻ የተገለጠባቸው ቫይረሶችን ለመፍጠር የቻለ አደገኛ ቡድን ነው። 🔥ታዲያ ግን ነሃሴ 2016 ላይ አንድ ያልታሰበ ድርጊት ተፈጸመ፥ ራሱን Shadow Brokers ብለው የሚጠራው... ክፍል ሁለት ይቀጥላል ..... ════❁✿❁ ═══════
Hammasini ko'rsatish...