cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

💥እንቁ ᴛᴜʙᴇ™💥

🎀..ችግሮችህ በሙሉ ሰው ሰራሾች ናቸው ስለዚህም በሰው ይፈታሉ ምንም አይነት ሰው ሰራሽ ችግሮች ከሰው አቅም በላይ ሊሆኑ አይችሉም••🎀 For any comment & cross👇 @KERODINA ከቆያችሁ ብዙ ነገር ታገኛላችሁ If you stay, you will find a lot

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 223
Obunachilar
-924 soatlar
-867 kunlar
+14830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
💢ሰበር ዜና💢 ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇 🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇
Hammasini ko'rsatish...
😱Free Internet😱
💥Free data💥
🛜Free wifi🛜
🌐Get Now🌐
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️ 10000 Like ያንሳታል❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
❤ 987
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
♨️Oduu Gammachiisaa❗️❗️ Namoonni baayyeen torban torbaniin wal dorgommii macaafaa irratti hirmaachuu dhaan badhaafamaa jiru❗️ Kanaafuu siniis dorgomaatii badhaafamaa siniin jenna❗️👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
💠Galmaa'uuf💠
🎯Dorgomuuf🎯
🎁Badhaafamuuf🎁
🩷Channel hafuuraa guddaa🩷
💎Join Now💎
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
💙Get 100K Followers on tiktok in 10 minutes♨️♨️👇
Hammasini ko'rsatish...
⭕️Tiktok Followers⭕️
💠Get Now💠
🔺🔺🔺🔺🔹🔻🔻🔻🔻🔹🔹🔹 ትወዱታላችሁ 👩እሷ ፦ሄሎ ፍቅር 😘 👨እሱ ፦ወዬ እናቴ 🥰 👩እሷ ፦የሆነ ነገር ልነግርህ እፈልጋለሁ😍 👨እሱ ፦እሺ እሺ ንገሪኝ😉 👩እሷ ፦እባክህ እንደማትናደድብኝ ቃል ግባልኝ😞 👨እሱ ፦አታስጨንቂኝ ንገሪኝ😒 👩እሷ፦ አያለቀሰች እኔ እኔ ይመስነኛል አርግዣለሁ ☹️ 👨እሱ፦ እንዴት ማለት??😳 👩እሷ ፦አዎ ነፍሰ ጡር ነኝ የወር አበባዬ ቀረ☺️ 👨እሱ ፦እየቀለድሽ ነው አይደል😏 👩እሷ ፦እረ ፍቅር እንዴት በዚ እቀልዳለሁ☹️ 👨እሱ ፦ስልኩን ዘጋው🥺 👩ልጅቷ እሱን እንዳጣች በማሰብ ብዙ አለቀሰች እንዲያውም ራሷን ለማጥፋት ሁሉ ሞከረች ከ30 ደቂቃ በኋላ በሩ ተንኳኳ ስትከፍት...Boooom 🥰🥰🥰 እሱ ነው ፍቅረኛዋ ወለሉ ላይ ተምበርክኮ😌😌 👨እሱ ፦እኔ እንዳንቺ አስተዋይ ተነሳሽነት ያላት እንዳንቺ ያለች ቆንጆ ሴት የማግኘት እድል ተሰጥቶኛል ላስተካክልሽ እና እረጉዝ አይደለሽም እርጉዞች ነን ሁለታችንም ለህፃኑ ተጠያቂ ነን ስለዚህ የህይወቴ ህይወት ፍቅሬ የኔ ስስት ታገቢኛለሽ? 😊😊😊 👩እሷ ፦ ያረገዝኩት እኮ ካንተ አይደለም🥹🥹 ምን እሚያደርግ ይመስላችኋል?እስኪ #ኮሜንት 💙💙 👍 ምርጫዎ  ስለሆነ እናመሰግናለን  🙏       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀  💔 @MELKAM_LBOCH11 💔 💔  @MELKAM_LBOCH11 💔
Hammasini ko'rsatish...
🤣 8💔 6🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️ 10000 Like ያንሳታል❤️❤️
Hammasini ko'rsatish...
❤ 987
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Exit exam of all university result is here👇 View result now
Hammasini ko'rsatish...
😳View Now😳
💥Exit Exam💥
🎯Remedial result🎯
🔔View Result🔔
Photo unavailableShow in Telegram
🔥ከአርቲስቶች መንደር 💋 የማን አድናቂ ኖት? 👉ፍስሀ ካሳሁን (ማንዴላ) 👉ታሪኩ ባባ 👉ግሩም ኤርሚያስ 👉ሰላም ተስፋዬ 👉ሄለን በድሉ 👉ሀናን ታሪቅ 👉ሄኖክ ድንቁ …… see all
Hammasini ko'rsatish...
JOIN
🔻🔻🔹🔹🔺🔺🔺🔺🔹🔹🔻🔻 💙  ሳሮን  🔸 ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟 📱ክፍል🔤🔤  ‍ ❤️ክፍል አስራ አራት💝 የመጨረሻው ክፍል🔻 ┈••◉አሁን እኔን ስማኝ እኔ እንኳን ሌባ ሆኜ አልነበረም ግን የሰውን ህይወት ላድን ነበር ይሄንን ነገር ያደረኩት ደሞም ከእግዚኣብሄር ጋር አድኜዋለው ቢያንስ ለኔ ለሱ ለቤተሰቤ ለቤተሰቦቹ ደስታን ፈጥሬላቸዋለው አሁን ከስጋት ነፃ ናቸው ግን ይሄንን ያደረኩት ህሊናዬ ከሚወቅሰኝ ማድረግ እየቻልኩኝ ሳላደርግ እጄን አጣጥፌ ብቀመጥ ለዘለዓለም እራሴን ይቅር አልለውም ነበር ደሞ ይሄንን ነገር በማድረጌ ቅንጣት ታክል ህፍረት አልተሰማኝም እራሴን ጀግና እያልኩት ሳይሆን ማድረግ ያለብኝን ነገር ነው ያደረኩት ደሞ ታቀኛለህ ለምወደው ሰው እሞትለታለው አልኩትና በል ላንተ የሰውን ህይወት ማጥፋት ደስታን የሚፈጥርልህ ከሆነ ይሀው ሁለታችንንም ግደለን ለገንዘብ ብለህ እኛን ማጥፋት ካለብህ ይሀው ምን ትጠብቃለህ ግደለን ስለው ይሄ ልበሙሉነትሽ ገዝቶኝ ነበርኮ አለ ተው ተው አንተን ሊገዛህ የሚችለው ነገር ቢኖር ገንዘብ ብቻ ነው ልታታልለኝ እንዳትሞክር አልኩት አንተ ግን ህሊናህ እራሱ አይወቅስህም? ለስሙ ዶክተር ነህ ግን እንዴት ነው ጭንቅላትህ ፈቅዶልህ ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞችን ለይተህ በመሃል ልትገባ ያሰብከው እስኪ ንገረኝ እኔ እሺ ብልህ ግን ደስተኛ ሆነህ ትኖር ነበር ለዛ ሰውስ ምንም ነገር አታስብም አንተን የሚሰማህን ያህል ለዛ ሰውም እንደሚሰማውስ ማሰብስ እንዴት አቃተህ ስለው ሽጉጡን ቀስስ ብሎ አወረደ እና የሚመልስልኝን ነገር አጥቶ በዝምታ ተዋጠ አየህ መልስ የለህም አሁን ነው ማሰብ የጀመርከው ለገንዘብ እራስህን አሳልፈህ ስትሰጠው እሱ አንተን ያዝሃል አንተ ደሞ የሱ ታዛዥ ትሆናለህ አልኩት ስለዚህ ካሁን በኋላ ከገንዘብ በፊት የሰው ልጅ ይቀድማል እሺ አልኩት መልስም የለም ምንም የለም ፈጣሪዬ ሆይ ሃሳቡን ብቻ እንዳይቀይር አልኩኝ ሽጉጡን አስቀምጦ አጠገቡ ላይ የነበረው ወምበር ላይ ቁጭ አለ እንዳጋጣሚ ሆኖ የአቤል እናትም ነበረች እና መታ አጠገባችን ላይ ቆማ ፈዛ ቀረች እሱም አይቷት ነበር አና እኔ ከተናገርኩትና ከተቀመጠ በኋላ ቀና ብሎ ሲያያት ደርቆ ቀረ እሷም እንደዛው ናኦዴ ምንድነው እየተፈጠረ ያለው ነገር ስለው ምንም ነገር አልገባኝም ብሎ እማዬ ምንድነው ሲላት አይሆንም አይሆንም አለች ምንድነው የማይሆነው ታውቂዋለሽ እንዴ ስላት አዎ አውቀዋለው አለች የት ነው የምታውቂው አላት እዛው ሀዋሳ ነው የማውቀው ብላ ቁጭ ብላ ማልቀስ ጀመረች ሁለቱ የሚያውቁት ነገር አለ ማለት ነው ብለን ግራ በመጋባት አየናቸው ማንም ሊነግረን አልቻለም . . የናኦዴ እናት ትንሽ ከተረጋጋች በኋላ አንተ አውሬ ብላ እየዛተች ወደሱ አመራች እኛም ምን እንደነፈጠረ ለማወቅ ተቻኩለን ተከትለናት ሄድን አንቺ ደሞ እዚ ምን ትሰሪያለሽ አላት አዎ ለነገሩ ለኔ እንደዚ አይነት ቦታ አይመጥነኝም አይደል እንደዛ አሽቀንጥረህ እንዳልጣልከኝ አለችው ጭቅጭቃቸው ጦፈ ነገሩ እንዲህ ነው የሆነው የናኦዴ እናት ድሮ ሳሚ ተማሪ እያለ የሱ ቤት ተመላላሽ ሰራተኛ ነበረች እና ሳሚሻ አምሮት ስለነበረ ሳትፈልግ አስገድዶ ደፈራት ከዛ በተደጋጋሚ ግንኙነት ስላደረጉ ከእለታት አንድ ቀን እንዳረገዘች ስትነግረው 100 ብር ሰቷት አስወጪው እንዳላትና ሁለተኛ አጠገቡ እንዳትደርስ አርጎ ቀጥቅጦ እንዳባረራት ነው ያወራችው እና እሷ ደሞ ህሊናዬ አይፈቅድልኝም ብላ ለልጇ መስዋዕትነት ከፍላ ለዚ ያደረሰችው  በእውነት በጣም ይቅርታ ይቅር በይኝ በድዬሻለው ይሄንን ነገር ደሞ በምንም ልክስሽ አልችልም አለ ፈጣሪ የእጄን ይስጠኝ አለ አፈር ብላ እንደው ይሄ ልጅ ዘላለም እንዳያይህ ነበር የፈለኩት ግን ምን ያረጋል እያለች ፎከረች ናኦዴ እና እሱ ነው የኔ አባት አለ??? አዎ ይሄን ሁሉ ጊዜ ስትጨቀጭቀኝ የነበርክለት ጨዋው አባትህ ይሀው አለችው ይሄ ነገር ህልም እየመሰለኝ ነው አልኩኝ እኔም እያመንኩኝ አይደለም አለ ናኦዴ ሁሉም ግራ ተጋባ የሚንጫጫው ተንጫጫ የሚያለቅሰው አለቀሰ የሚያ ዝነውም እንደዛው አዘነ ሰዎች አሁን እንደዚ ስለሆንን ምንም ምንም የሚቀየር ነገር የለም አልኳቸውና ሁሉንም አረጋግቼ ፓርቲው ቀርቶ ቤት ቀይረን ከአባቴ ጋር ሁሉንም ሰው አስታርቀን ናኦዴም በግርግር አባቱን አገኘ በአባቱም ብር ታከመ ያቺ ቀን በእንደዚህ አለፈች ከ አንድ አመት በኋላ ሊያም ወልዳ ልጁንም ቤተሰቦቿ ተቀበሉን አብሬያት ሄጄ ሁሉንም ነገር አስረድቼቻው እነሱም የልጅ ልጃቸውን ተቀብለውን ያቋረጥነውን ትምህርታችንን ቀጠልን የኔ እና የናኦድ ፍቅርም ከንደገና ጀመረ ህይወት ግን ትቀጥላለች። ─────✦ ተፈፀመ ✦───── ➟ እነሆ ሳሮን የተሰኘው አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ💟💟 ዛሬ በዚህ መልኩ ➟ ተፈፀመ ➟ ከታሪኩ😘 ብዙ እንደ ተማራቹበት ተስፋ አደርጋለሁ በሌላ ታሪክ እስከምንገናኝ ሰላም ሁኑልኝ ከቀሪ የፍቅር ታሪክ🌺 ፕሮግራሞች ጋር መልካም ጊዜ💝 ስለተከታተላችሁን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 አስተያየታችሁን✉️ አድርሱን እንቀበላለን እና ➟ ሼር ➟ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ዘሩባቤል ነበርኩ እወዳችኋለሁ ከወደዳችሁኝ የ ❤️ዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤️ ሀሳባችሁን #ኮሜንት       ‌‌‌‌‌‌‌      🫴🏾ይ🀄️ላ🀄️ሉን! 🫶🏾      🍁@fegegta_bcha🍁      🍁@fegegta_bcha🍁 •════•••💛🍃🌺🍃💛•••════•  •════•••💛🍃🌺🍃•••════ For comment 👉 @KERODINA
Hammasini ko'rsatish...

6👍 2🔥 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎙ሰበር ዜና💢 💫ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ያለገደብ ይጠቀሙ።👇👇👇 🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇
Hammasini ko'rsatish...
ሙሉ መረጃው ለማግኘት
ኢንተርኔት በነፃ
በቀላሉ ለማስተካከል
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.