uz
Feedback
ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

Kanalga Telegram’da o‘tish

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆ማንም ያላያቸው የአማርኛ ቀልዶች፣አስገራሚ እውነታዎች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችና ቪዲዮ ያገኛሉ። ▫Join us, @Ethiosakzon 💌Contact Us, @sheger16_bot For Any Coment, @HabeshaK1

Ko'proq ko'rsatish
3 387
Obunachilar
+224 soatlar
+147 kun
-730 kun
Postlar arxiv
ቀበሌ ውስጥ ችብስ🍟 መሸጥ ተጀመረ እንዴ አንዷን ወረቀት 6 ጊዜ ኮፒ ሚያስደርጉን🤔🤔

እረ ወየዉ እረ ወየዉ ወየዉ ብሶብኛል ፍቅሯ ለባሏ ላዋየዉ አለ የቸገረዉ... ደና ናቹ አ

ያለሁበት ካፌ ዉስጥ ካጠገቤ ያለዉ ሠዉዬ በሠዉ ግፊት አግብቼ በደም ግፊት ልሞት ነዉ ብሎ ለጓደኛዉ እያወራ ነዉ

መንገድ ላይ የሆነ የዘነጠ ልጅ የታክሲ ሲጠይቀኝ Tiktoker ነው ጨምሮ ይሰጠኛል ላቅራራ ብዬ 200 ብር ሰጥቼው ይዞት ላጥ አለ😭

ለአመታት ያጠራቀምከውን ትእግስት ምትጨርሰው . ቀበሌ ላይ ነው😏😏

በ40 አመቷ በሯ ላይ ቁጭ ብላ "የማነሽ ይሉኛል የማን ልበላቸው” እያለች ስትዘፍን #እናቷ ...    የመቄዶንያ ነሽ ልጄ የመቄዶንያ       ══••✧♡✧••══

#እሷ:- ሚስትና ልጆች እንዳሉህ ለምን አልነገርከኝም #እሱ:- አይናፋር ነኝ ማሬ😔😔😔

#መምህር : - ጫካ ውስጥ ነብር ቢያጋጥመኝ ፆታውን እንዴት ላውቅ እችላለሁ? #ተማሪ:- ነብሩን በማባረር #መምህር :- በማባረር እንዴት?? #ተማሪ:- ነብሩ ስታባርረው "ከሸሸ” ወንድ ነው ፣ "ከሸሸች” ሴት ናት ማለት ነው።

ያለኔ መኖር አትችልም ትለኛለች እንዴ... ፡ #My_sister እራስሽን እንደ መታወቂያ ነው እንዴ እምታይው😜🤣😂

ያለኔ መኖር አትችልም ትለኛለች እንዴ... ፡ #My_sister እራስሽን እንደ መታወቂያ ነው እንዴ እምታይው😜🤣😂

ምድር ላይ ያላህ ሃብት ህሊናህ ነው ቅን ሁን

ሰላም የሚነሳችሁን ነገር ፈጣሪ ከምንጩ ያድርቀው ! አሜን 🙏🙏🙏

ሙሉ ክቡን ፒዛ ብቻዋን ፀጥ አድርጋ ጨረሰችና አፏን በናፕኪን እየጠረገች ''አብሮ ለመኖር ፍቅር ብቻ በቂ ነው!!'' አላለችም😳😜 #እየሔድሽ_እንዳይመሽብሽ 🚶‍♀🚶‍♀

ምስር ለማጠብ ላርጎ ልግዛ ከምትል ሴት ጋር እንዴት ይዘለቃል ጎበዝ 🤔🤔

2 ሚሊየን ብር በስህተት ወደባንክ አካውንቴ ያስገባ ሰው አለ! የመጀመሪያ ስህተት ስለሆነ እንዳልተፈጠረ አልፌዋለሁ! እንዳይደገም!

አንዷን ሴትዮ እያለቀሱ አይቷቸው ማዘር ምን ሆነው ነው ሲላቸው... #ሴትየዋ: ልጄ ዉሻ ብሎ ሰደበኝ #ልጁ: እንዴት እንዲ ይላል ይሄ የውሻ ልጅ😂😂

"ደስታህን የምታገኘው በእምነትክ ልክ እንጂ በገቢህ ልክ አይደለም”

ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !! : ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው !

ትዕግስት ምን እንደሆነ ማወቅ ከፈለክ... 2G ሚጠቀሙ ሰዎችን ጠይቅ

2 ቀን ጉዳይ ላስፈፅም ሄጄ ለምሳ ወጥተዋል ስላሉኝ እየበሉ ቢያስተናግዱኝ ብዬ በአገልግል ምግብ ይዤ እየሄድኩ ነው!🚶‍♂️