cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

#linunita🥰😇😘

Harris j ❤ Neshida, maher zayn,saad, harris j 👉ma pics😱, ma challenge😍, ma video😇 ✨Vine😀,profile pics ✨,mnebil nur potos,vlogs New movie ✨Islamic fashion I hope u enjoy it 😉 @linunitaa,

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
383
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እስቲ ዛሬ በጥቂቱ የማቃቸውን የአራዳ ቋንቋዎችን አሾፋቹሃለው 🤛ስሚ እዛጋ ደግሞ አንብቦ ላሽ ማዘር ትሙት አይበላም ሼር ሼር (ለ 10😉) ያርጉ ።ይቸማቹ✌️ 1.ባለ ሞባይል ናት=ቦርጫም ናት 2.ብርቄ=ስጋ ወጥ 3.ወፌ ላላ=ኮት የማያምርበት ቀጫጫ ወንድ 4.ትራንዚት=የክፍለሀገር ልጅ 5.ወርቸቦ =ሸፋፋ ወንድ 6.ሰስፔንስ=ስጋ ጣል ጣል ያለበት ወጥ 7.ሸንኩርት =ልጅ እግር 8.አውራ ዶሮ=አልጋ ላይ ሰነፍ 9.ፈንጅ =ጡት 10.ላቦሮ =ሌባ 11.ዛፓ =ፖሊስ 12.ልባብ =ልብስ 13.ትሴ =ሴት 14.ፍንዳታ-ዱርዬ 15.ዳፍ =ዳግም ፍንዳታ 16.ኬ 50=የሽማግሌ ፍንዳታ 17.ወመሽ =ወጣት መሳይ ሽማግሌ 18.ብጠማ =ብሄራዊ ጠጮች ማህበር 19.ጌጃ =ፋራ =እርጥብ =እንደወረደ 20.ቡሌ እንጥለፍ =ምግብ እንብላ 21.በቄ =ቦርሳ 22.ጡጢ =ቅምቀማ =መጠጥ 23.እስቴፓ =ዳሌና አካባቢው 24.አርፈው =እየው 25.ደቀሰ =ተኛ 26.ላላ በል =ተረጋጋ 27.ሼባ =ሽሜጉጉ =ሽምትር =ሽማግሌ 28.ጮካ=አራዳ 29.ኩሼ=መተኛት 30.መንጠቆ=ቛጣሪ 32.የወርቅ ሙዳይ=የሴት ፓንት 34.ዲጌ ሉጌዋ ሲደላ =ጡትቿ ሲመቹ 35.ጎመን=ኤድስ 36.ዳዉን ሎድ አረገኝ=አወጣኝ 37.ደንገጎ=ዳሌ 38.ትስሚየው=ሚስትየው 39.አቤ እና ከቤ=ግራና ቀኝ ጡት 40.ወላንሳ=ወሲባም 41.ጩባ=ወርቅ 42.ደምቋል=ሰክሯል 43.ይሸክካል=ይደብራል 44.እንደወረደ =እርጥብ=ፋራ 45.ስኔፍ=ሽታ=የጫማ ወይም የብብት ሽታ 46.እንፖሽረው=እንሽጠው 47.ቀለሙዋ=ንቅሳታም 48.ምትኬ=ውሽማ 49.አሠፉ=ወረኛ 50.ውላ=ዱሩዬ 51.ተላላጠች=ጉራ ነዛች 52.ነቄ አለ=አወቀ 53.ማስተር ኪ=ከንፈር 54.ሮማንስ=ፓስታ 55.አዳብለው=ሼር አድርገው 56.ጫነች=አረገዘች 58.ቦርኮ=ለማኝ 59.ጃሬ መቱኝ=ሰረቁኝ 60.ፑንቲና ተኮሰ=ጋለ=ነቀለ 61.ፎጋሪ =ኮሚክ 62.ሾዳ =ጫማ 63.ጨማቂ =ወረኛ 64.ነፍሱን አያቅም =ዘንጧል 65.ጭቃ ሽኖ =አይነምድር 66.ላሽ በል=ሂድ=ንካው=እንዳላየ ሁን 67.ሽምጣጭ =ውሽታም 68.ቂንጬ =ሴት 67.በቻይንኛ=በአሽሙር 69.ከች አሉ =መጡ 70.አንፎጋገር=አንወሻሽ 71.ጋቢና=ፊት 72.አላምጠው =አስጠሊታ=አስቀያሚ 73.ፎጣ ፊት=ቡግራም የተፉት74.ቴስትኒ =ጭንቅላት 75.ኢቢሲ=ውሸታም=ወረኛ 76.እልል የተባለለት =የተጨበጨበለት 77.መቀፈል=ኮይን መቀበል 78.ቦከመ=ሰረቀ 79.ዱቅ አለ=ተቀመጠ 80.አርካ=ጉራ 81.በአልፋ ወረደ=መኪናው ሳይቆም ወረደ 82.ኣርፋ=መኪና ላይ መንጠልጠል 83.እጥፍ አለ=አቋርጦ መረሸ 84.ኤቨረዲ=ዘጠነኛ ክፍል ላይ ብዙ የደገመች (ትሴዎች 9 ላይ አለሁ አለሁ ስለሚሉ ይወድቃሉ 86.ጥቂ =ስፖንዳ =ጢዝ 87.ለማስክ ነው =ለማስመሰል ነው :: 88.ጨላጣ=የድሮ አራዳ 89.ቂፍሬ= ጨፋሪ=ሙደኛ 90.ቀሚስ=ሴት ልጅ 100.አርፋታለው=አውቃታ ለው 101.=ልጀነጅና ት=ላግባባት 102.ገጀረች=እምቢ አለች 103.ሾዳ ጥፊ=ጫማ ጥፊ 104.መቃ=አንገት 105.ጩባ=ወርቅ 106.መንጩ=መቀማት 107.ሸቤ=እስር ቤት 108.ፋርጣ=ፋራ=የማይባትት=የማይገ ባው 109.ልደቅስ ነው = ልተኛ ነው 110.ቀዩን ተጫነው=አፍህን ዝጋ=ስልኩን ዝጋ 111.ሞተር ነከሰች=ለገዘች 112.ሞተር አስወረደች=ያረገዘችውን አስወረደች 113.ድንቡሎ=5 ሳ. 114.ቼላ-50 ሳ. 115.ጢና ወይም ፋርዳ=5 ሳ. 116.ዲናሬ=10 ሳ. 117.ከርክ=25 ሳ. 118.ኤካ=1 ብር 119.ዱ=2 ብር 120.ትሪስ=3 ብር 121.ካትሪስ=4 ብር 122.ቢጫ=5 ብር 123.ቢቻ=6 ብር 124.ከዘራ=7 ብር 125.ስንቅቱ=8 ብር 126.ያኪኒ=9 ብር 127.ዴች=10 ብር 128.ቤንቴ=20 ብር 129.ቼንቶ=50 ብር 130.አመድ=100 ብር 🦋
Hammasini ko'rsatish...
ቀልድ እና ቁም ነገር: @utishaye የታክሲ ውስጥ አባባሎች ¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢¢ 1,አንገትህን ብትቆረጥ እንኳን ዋናው ጤንነት ነው 2,ያለውን የሰጠ ባዶውን ይቀራል 3,ለታላቅ መልስ አይሰጥም 4,አንበሳ ሲያረጅ ቢሾፍቱ መጣ 5,ፍቅር ካለ ፍሪጅ ይሞቃል። 6,እባክዎን መስኮት በመክፈት ለትራፊክ አያጋልጡን። 7,ከማይረባ ጉልበት ልብ አድርጉልኝ ማለት 8,የበታችነት ከተሰማህ ዛፍ ላይ ውጣ 9,ባጃጅ ተሳፍሮ ሳይከፍሉ መሄድ ከህፃን ልጅ ላይ ዳቦ እንደመንጠቅ ይቆጠራል። 10,ባለጌ እና ዋንጫ ወደ አፉ ይሰፋል። 11,የማታፈቅርህን ማፍቀር ኤርፖርት ሄዶ ባቡር እንደመጠበቅ ነው። 12,አምላኬ ሆይ አንድ ሚሊየን ብር እና ጤና ስጠኝ። 13, ሞላ የሰው ስም ነው ተጠጋጉ።ሞላ አትበሉ።ከባለቤቱ የሚያውቅ ቡዳ ነው። 14,የአራዳ ልጅ መልስ አይጠብቅም። 15,ንግግርህ ከዝምታ ካልተሻለ ዝም በል። join @utishaye ባል ለሚስታቸው ምስክር ሆነው ቀርበው ነው አሉ። ዳኛ :_ ዝምድና አለህ? ምስክር :_ የለኝም ዳኛ _ ምስክርነትህን ቀጥል ምስክር _ ተከሳሽ በባለቤቴ ላይ ....... (ዳኛ በመዋሸት 15 ቀን ይታሰር። ምስክር ታሰረ። በ15 ቀኑ ቀረበ) ዳኛ_ ዝምድና አለህ? ምስክር:_ የለኝም ዳኛ:_ "ተከሳሽ በባለቤቴ ላይ..." እያልክ ነው የመሰከርከው። ምስክር:_ አዎ ዳኛ _ ስለዚህ ዝምድና አለህ ማለት ነው። ምስክር:_ ተሳስተዋል ዳኛ : _ እንዴት? . . . . . . . ምስክር :_ ዘመዴ ብትሆንማ አላገባትም ነበር! 😂😂😂😜😜😜😜😜😂😜 Like , share @utishaye ሰርግ ላይ ነዉ.... ከሚዜዎች መካከል አንደኛዉ ምንም ነገር የማታውቅ የገጠር ኮረዳ ጠበሰና ከሰርግ ቦታዉ ራቅ ወዳለ ስፍራ ወስዶ ወርም አፕ ማድረጉን ተያያዘዉ .... መጀመሪያ እጆቿን፣ ቀጥሎ ፀጉሯን፣ ከዛ ጡቶቿን .... እያለ እያለ በስሜት ተወጣጥሮ መላዉ ሰዉነቷን ሲዳብስ ሲያሻሻት በዚህ መሀል ፡ ፡ ፡ ፡ ልጅቷ "እናንተ ከተሜዎች እኮ ሰዉ አታምኑም " አለችዉ .... ፡ ፡ ከዛ ልጁ "እንዴት?" ሲላት ፡ ምን ብትል ጥሩ ነዉ? . . . . . . . . . . . . . . . "አሁን ምን ትይዛለች ብለህ ብትጠራጠረኝ ነዉ መላ ሰዉነቴን እንዲህ የምትፈታትሸኝ?" ፡ እራሱ ፌንት. Kkkkk እቴ ወርማፕ 😳😳😂😂😂😂😭😭😝😝 መልካም እለተ ሰንበት share ,join us @utishaye 👮📖አንድ መንገደኛ የሰፈራቸው ፖሊስ ከለወትሮው አቀርቅሮ መፅሀፍ ቅዱስ ሲያነብ ያየዋል ፡ መንገደኛው ገርምት😏 ፡ “... ለመሆኑ የአዳምን ልጅ፤ አቤልን ፤ ማን እንደገደለው ታውቃለህ?”🤔 ፡ ፡ 👮ፖሊሱም ለአፍታም ቀና ሳይል ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ “እኔ የት አውቅልሀለሁ😳፤ ሂድና ሳጅን ጎበዜን ጠይቀው እሱ ነው የነብስግድያ መዝገቦችን የሚከታተለው ዞር በል ላምብብበት ብሎት እርፍ፡፡ 😳😳😳😜😜😂😂😃😃😃 share join us @utishaye አንድ ሰውዬ የካፌ አስተናጋጅነት ለመቀጠር ይወዳደርና ለጥያቄ ይቀርባል . . ጠያቂ፦"አንድ ፈረንጅ ቢመጣ ግባ ለማለት ምን ትለዋለህ"? . . አስተናጋጅ፦"came" እለዋለሁ" . . ጠያቂ፦በጣም ጥሩ ውጣ ለማለትስ? . . አስተናጋጁ ጥቂት አሰብ አደረገና . . . . . . . . . "ውጪ ወጥቼ "came" እለዋለሁ 😳😳😜😜😂😂😂 የcame ምሩቅ Share ,join us @utishaye @utishaye @utishaye አቡሽ ዱርዬ ከመሆኑ የተነሣ ትምህርት ቤት በሣምንት 2 ቀን ብቻ ነው የሚገባው እና ፎርፎ በንጋታው ሲሄድ መምህሩ ትላንትና የተማራችሁትን የሚያስታውስ ማነዉ ሲል…… አንዷ ከየት መጣች ሣትባል ተነስታ ስለ እናት ጡት ወተት ጥቅም ብላ ተማሪውን አስጨበጨበች… በመቀጠል መምህሩ አሁን እኔ መርጬ አስነሳለው አለና…… አቡሽ ከእናት ጡት ወተት ጥቅሞች ውስጥ ሶስቱን ጥቀስ አለው አቡሽም በኮንፊደንስ ተነስቶ…… 1ኛ :~ የማይረጋ መሆኑ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ 2ኛ :~ በሚያማምሩ ሁለት እቃዎች መቀመጡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ 3ኛ :~ ድመቶች በማይደርሱበት ቦታ መቀመጡ 😃😄😃 Join us @utishaye ያመሸህበት እደር @ayduti ባል በጣም አምሽቶ ይመጣና በር ያንኳኳል:- ሚስት: ማነዉ ባል: እኔ ነኝ : ሚስት: አንተ እስካሁን የት አባክ አምሽተህ ነዉ? : ባል: አሁን ወሬ ሳታበዢ ዝም ብለሽ በሩን ክፈቺ : ማስት: አልከፍትም ምን ታመጣለህ እዛዉ ያመሸህበት እደር! : ባል: አትከፍችም : ሚስት: አዎ አልከፍትም : ባል: ተይ ክፈች : ምስት_አልከፍትም! : ባል_እሽ እንደዛ ከሆነ የመዋኛ ገንዳ ዉስጥ ገብቼ ራሴን አጠፋለሁ ይልና ትልቅ ድንጋይ ወደ መዋኛዉ ወርዉሮ በር ስር ይደበቃል : ሚስት የዉሀዉን ድምፅ ሰሞታ "ወይኔ ባሌ" ብላ ሮጣ ስትወጣ ባል ቤት ይገባና በሩን ይቆልፋል : ማስት: አንተ ክፈትልኝ : ባል: እዛዉ ያመሸሽበት እደሪ : ሚስት: ስነ ስርአት ይኑር : ባል: ሴትየዉ አትረብሺኝ ልተኛበት : ሚስት: ክፈትልኝ እኮ ነዉ ምለዉ : ባል: አልከፍትም : ሚስት: እንደዛ ከሆነማ እ....ሪ ብዬ ነዉ ጎረቤት ምቀሰቅሰዉ . . . . ባል: ጥሩ በዚህ ሰአት ቢጃማ ለብሰሽ ከየት አባሽ እንደምትመጪ ማስረዳት ከቻልሽ እ...ሪ ብለሽ ቀስቅሻቸዉ ኧረ ይነሱ .……… Share join us @utishaye @utishaye ሞዴል አርብቶአደሩን የ EBC ጋዜጠኛ ቤቱ ሄዶ ኢንተርቪ እያደረገው ነው ... ጋዜጠኛ ፦ በግህን ምንድነው የምትመግባት? ገበሬው ፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ነጯን ገበሬው፦ ሳር ነው። ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ? ገበሬው፦ ያው ሳር ነዋ። ጋዜጠኛ፦ እሺ ማደሪያዋስ የት ነው? ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯን። ገበሬው፦ ከእርሻው ማዶ ባለው ክፍል። ጋዜጠኛ፦ ነጯንስ? ገበሬው፦ ያው አንድ ላይ ነው ማሳድራቸው። ጋዜጠኛ፦ እሺ ለማጠብስ ምን ምን ትጠቀማለህ? ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ነጯን። ገበሬው፦ ውሃ ነዋ። ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ? ገበሬው፦ እሷንም ውሃ ነው። ጋዜጠኛው፦ (በጣም ተበሳጭቶ) ያምሀል እንዴ? ለሁለቱም ተመሳሳይ ነገር ከሆነ ምትጠቀመው ለምን አስር ግዜ ጥቁሯ ነጯ እያልክ ታደክመኛለህ? ገበሬው፦ ምክኒያቱም ነጯ የኔ ናታ። ጋዜጠኛው፦ ጥቁሯስ የማን ናት? . . . . . ገበሬው፦ በርግጥ ጥቁሯም የኔ ናት 😳😳😜😁😂😂😂 Share join us @utishaye @utishaye @utishaye አበበ እና ጫላ ሲጋራ ማጨስ ወደ ተከለከለበት ሀገር ለስራ ጉዳይ ይሄዳሉ። @utishaye ስራቸውን ጨርሰው ሲመለሱ 1ቀን ሲቀራቸው ጫላ የማጨስ አምሮቱ : ይቀሰቀስና አበበን እንዲያጨስ ገፋፍቶት በድብቅ ያጨሳሉ። ሲያጨሱ ተገኝተው ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። ጫላ ሲጋራውን
Hammasini ko'rsatish...
Iĸāª Broken 💔 Ⓠⓤⓔⓔⓝ👸👑 Welcome to this channal 😍😍 TO GATE DAILY AMAZING ✨ #photo 🎬 #video 📺#vine 👭 #dance 🎶#kewtey music 😜 #tik tok ✨ #couple video ✨ #cover song. Coment & crosss👉 @cherekaye https://t.me/ekutaya
Hammasini ko'rsatish...
Iĸāª Broken 💔 Ⓠⓤⓔⓔⓝ👸👑

Welcome to this channal 😍😍 TO GATE DAILY AMAZING ✨ #photo 🎬 #video 📺#vine 👭 #dance 🎶#kewtey music 😜 #tik tok ✨ #couple video ✨ #cover song. Coment & crosss👉 @cherekaye