cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

«ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ»!

"ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ እንስጥ" እወቅ! ከሁሉም ነገር በፊት"ተውሂድ"ይቀድማል!! https://t.me/Umu_Meryem

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 276
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በሒጅራው አቆጣጠር ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ሙሐረም 1/1/1446ዓ.ሂ.ነው አድሱን ዓመት ምክንያት በማድረክ የምናከብረው ምንም ዓይነት በዓል ባይኖርም አሏህ ዓመቱን የሰላም የጤና የተቅዋ... እንዳደርግልን እንለምነዋለን ! ✍ Ibnu Seid t.me/dinhhiwothnew
Hammasini ko'rsatish...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ያ ጀመአ መቼም ስደት ላይ የገንዘብን መገኛ ለማንም ማስረዳት አይጠበቅም ። ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን የሲልጤ ተወላጅ ነው ።ስሙም ፉአድ ሀቢብ ወይንም በፌስቡክ ስሙ Abu Marriya Bin Habib ይባላል ። የሚኖረው UAE አጅማን ነው። የአንድት እህታችንን 7095 ድርሀም(ሰባት ሺ ዘጠና አምስት ድርሀም) ወደ ኢትዮ እንድልክላት በአካውት እስገብታለት ይሄው ዛሬ፣ ነገ ፣ሳምንት ወር እያለ 10 ወር ሆነው ።እስካሁን ገንዘቧን አልመለሰላት ። እናም እባካችሁ የምታውቁት የሱ ዘምዶች፣ ጓደኞች ካላችሁ ሀቋን አስመልሱላት ። ማሳሰቢያ:- ገንዘቡን የተቀበለበት አካውንት የሚስቱ አካውንት ነው ።
Hammasini ko'rsatish...
ሐላል የትዳር አጋሬ ነው በሚል ምክንያት በክላሳችሁ ብቻ የምትፈጽሙትን ጉዳይ በኢሞም ይሁን በዋትሳፕ በሌሎችም ፕላትፎርሞች የምትልኩ እህቶች ጥፋትንና ውርዴትን በፍላጎታችሁ እንደፈጸማችሁ እወቁት ዛሬ ሃላሌ ብለሽ ሐፍረተ ገላሽን የላክሽለት ወንድ ነገ ጠላትሽ ሁኖ ገንዘብሽን በመቶሺዎች እንድትልኪለት ፣ደም እንድታለቅሽ፣የአዕምሮ ታማሚ እንድትሆኝ ነው የሚያደርግሽ። እናም በጊዜያዊ ፍቅር ብቻ መውደቅሽን ሳይሆን ፍፃሜው የት ሊጥልሽ እንደሚችል አርቀሽ መመልከትን አትርሽ ✍ Ibnu Seid t.me/dinhhiwothnew
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
ነገ ዙልሒጃህ ዘጠኝ የዓረፋህ ዕለት ነው። የነገውን ዕለት መፆም የሁለት ዓመት ወንጀልን ያስምራል።ስለዚህ አላህ ይወፍቀንና ለመፆም እንወስን። ፆም ብቻ ሳይሆን ዱዓዎችም ተቀባይነት የሚያገኙበት ፣በቀኑ ክፍለ ጊዜም አሏህ ወደ ቅርቧ ሰማይ የሚወርድበት ታላቅ ዕለት ነው።በዚህ ዕለት የዱንያም የአኼራም ጉዳዮቻችንን ወደ ጌታችን የምናሰማበት የተከበረ ልዩ ቀን ነውና በቻልንው መጠን ጠንክረን በዒባዳህ እንድናሳልፍ። የምናውቅ ለማያውቁት በመተዋወስ በመልካም ነገር ላይ እንተባበር አሏህ በመልካም ነገራቶች ላይ ያበርታን ! ✍ Ibnu Seid t.me/dinhhiwothnew
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
የዙልሂጃ ጨረቃ ታይታለች። የዙልሂጃ ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ ነገ ጁሙዓ ዙልሂጃ 1 ይሆናል።
Hammasini ko'rsatish...
°• فَضل عَشر ذِي الحِجـة ` ابن عُثيمِين رَحِمَهُ الله
Hammasini ko'rsatish...
IMG_0447.m4a10.01 KB
(ولم يلبسوا إيمانهم بظلم) الظلم هنا هو:Anonymous voting
  • يشمل الشرك واخذ الحقوق بغير حق
  • أخذ حقوق الناس بغير حق
  • الشرك
0 votes
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.