cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🛑👈منهج السلفية هي دين الله الحق👉

🛑👉ይህቻናል  ጠቃሚ  የሆኑ ደርሶች ዳእዋቶች  የሚለቀቅበት ቻናልነው   ዳእዕ ሰለፊያ በሀበሻምድር   🛑👉👇👇👇 ጆይን ይበሉ👈 https://t.me/+In1odJ3z9DNlMTRk

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
430
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-1230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እስኪ ልሂድ ወሎ ያንን ጀግና ላውሳ የሱንዬች አባት የተውሂድ አንበሳ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ የደሴው አበሳ እንኳን ንግግርህ ዝምታህ የሚያምረው ልብ ይሰነጥቃል ደዓዋ ነሲሀው አንደበቱ ጣፋጭ ሁሌ እማይጠገብ አሟልቶ የሰጠው የነሲሀን ጥበብ አላህ ይጠብቀው ሁሉን ቻዩ ጌታ ለሁሉም ተስፋ ነው ለሱና መከታ ለኛ ለሀበሾች ብርቅዬ ስጦታ ምን ትፈልጊያለሽ አቺ ወሎ ደሴ አንችው ጋር እያለ ያደፋሩ ጀግና አስውቦ እያነፀሽ በተውሂድ በሱና አብሽሪ ተደሰች ሁነሽ በሰኪና የኢልም ውቅያኖስ ያደርግሻል ገና በጀሊሉ ፍቃድ በሀቁ ጎዳና ምንኛ ታደሉ እሱ ጋር የሆኑት ከፊቱ ቁጭ ብለው ኪታብ የሚቀሩት ብዙ ልጅ አፍርቷል እጅግ የሚያሳሱ ኢልም እሚገነቡ ጀህልን የሚያፈርሱ ጥላትን ሸረኛን የሚያስጎነብሱ እማይጠገቡ ሁሌ የሚያሳሱ መድሀኒት ነው ፍቱን ኢልምን ለተጠማ አሏህ ይለግሰው ያማረ እስቲቃማ እኔም እለዋለሁ ጌታዬን ያአሏህ የምጠቀም ያርገኝ ከዕውቀት ከነሲሀህ አላህ ይጠብቅህ ከሸረኛ ተኮል ከአስመሳይ ሴራ https://t.me/+_Dx_NMVeNmY0OGU0
Hammasini ko'rsatish...
01:30
Video unavailable
⭕️አሠላሙ አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ           🌹 ደስ የሚል አቀራር🌹    በወንድማችሁ አብደ ረዛቅ                            👉አላህ ይዘንለት                             👆👆👆👆👆       ⭕️ሰለፍይ ወንድማችን  አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው 👇👇👇👇👇👇👉https://t.me/+_Dx_NMVeNmY0OGU0
Hammasini ko'rsatish...
11.14 MB
👍 4
01:30
Video unavailable
⭕️አሠላሙ አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ           🌹 ደስ የሚል አቀራር🌹    በወንድማችሁ አብደ ረዛቅ                            👉አላህ ይዘንለት                             👆👆👆👆👆       ⭕️ሰለፍይ ወንድማችን  አላህ ጀነተል ፊርዶስን 👇👇👇👇👇👇👉https://t.me/+_Dx_NMVeNmY0OGU0
Hammasini ko'rsatish...
11.14 MB
አዚር የራሱን ላይ እከክ ጀህል ሳያጣራ ሊመክረን ይሻል ወይ ምንአይነት መከራ መጀመሪያ እወቅ በል በደንብ ቅራ ተውሂድና ሽርክን ለይተህ አጣራ። ============================ ኡስታዝ ነኝ ያለውም ከእውነት ይሸሻል መረጃን ሳይጨብጥ ነገር ያበላሻል ማን ተናገር አለው ወደየትስ ይሸሻል ይህ አይነቱ ዳዒ ሕዝብን ያበላሻል ትውልድን በድሎ ድንን ያቆሽሽሻል ቶሎ ካልተለየ ሰውንም ያሸሻል። ============================ ማንም ሰው ሳይነካው ዘሎ ከተበተ ደሊል ከምን ሲሉት ከተርበተበተ የፊትናውን ደውል የትም እየዘራ ማጨዱ ከበደው ሆነበት ተራራ መረጃ ሲጠየቅ ታጥሮ እንደከዘራ ንገሩት ይመለስ ሳይሻገር ጋራ መጨረሻው ሳይሆን ዱቄትና አቧራ። ============================ ገና ማንበብ ሳይችል ቃላት አገጣጥሞ ካልተናገርኩ ይላል ንግግር ቆልምሞ ግንኮ አይችልም ሰው ማሳመን ቀድሞ በሁጃ ማለት ነው አንገቱን ቆልምሞ።።    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ⭕️https://t.me/Al_Menjeniq ⭕️https://t.me/Al_Menjeniq
Hammasini ko'rsatish...
⭕️--- ወይ ዘንድሮ ---⭕️ --------------🔺-------------- 🔺اسمعوا هذا المشرك عمر كومبلشا كيف يفر عن معنى العبادة لله ، وكيف يكفر عبدة غير الله وهو منهم بل هو رئيس عبدة القبور ، وهذا المسكين يكفر نفسه بنفسه من حيث لا يشعر، هههههههه. ሸህ ጀማል ታላቅ ወንድምህን የኮቻውን ስማውማ...❗️ አይ ጠበቃ አንተ አልገደለም እያልክ ስለሱ ትከራከራለህ ባለቤት ግን መግደሉን አምኗል ። እና ጠበቃው ቆይ ምን አጋጋጠህ ....❓❗️ --- የወሐብያ ድምፅ እንዳይመስልህ ሸህ ይመር ኮቻ ነዎት ክክክክ 🔺------------🔺-------------🔺 ➤ ሸህ ይመር ኮቻ ጠበቃት ከኛ ነዎት እያለዎ እርሶ ለመከፈር እንደት የቃዒዳ ቢለዋ በራሰዎት እጅ ይስላሉ ምን አንቀዠቀዠዎት ..❓ --- በልማ ይመር ኮቻን ስማና ወንድሙን ጀማል ያሲንንም ሲጋጋጥ የሚያዬውን መከራ ተመልከትለት .... ክክክክክክ .... ወይ ዘንድሮ ..❗️ --- 🔺ጃሒል ምን እንኳ አላለምኮ በንግግሩ ከጀማይካ የተሻለ ተናግሯል በተግባሩ ማጭበርበር ቢሆንም ። አይ አህባሽ ቅንጥስኮ ነው ⭕️➤ ቀጥታ ስትሰማውኮ ሐይለኛ ገይረል _ ዓዚር ይመስላል ። አያውቀንም አናውቀውም አለኮ ሸሁ .❗️ --- ⭕️ ጀማል ልጅ ቢሮጥ እስከዳቦ ቤት ነው ። ብለዋል ታላቁ ወንድምህ እንዳይቀድምህ ከጀማል ያሲን የተሻለ ተናግሯል በዚች ንግግሩ ....❗️ --------⭕️ ⭕️------- https://t.me/Al_Menjeniq/949 ----- https://t.me/Al_Menjeniq/949
Hammasini ko'rsatish...
ኮችነት.mp36.81 KB
👉በonline ሲተላለፍ የነበረው ጥያቄና መልስ 🌷🌷ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ 🌷🌷 👂· ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ በተለይ ወደ መጨረሻ አካባቢ ·👂👂 🇸🇦በጎሮ አል ሒጅራ መድረሳ ላይ የተሰጠ🇸🇦 🎙 በሸይካችን አቡ ረይሃና አላህ ይጠብቀው ቻናሉን ለመቀላቀል እቺን ጠቅ ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro የጎሮ የሰለፍዮችን ጉሩፕ አድድ ለማድረግ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefiyabegoro
Hammasini ko'rsatish...
❓ጥያቄና መልስ❓_08-07-24_10-24-56-154.mp310.89 MB
---- ⭕️➤ አበሮስና የጋርሰብ ብሎ ሲያባላ የነበረው የሱናው ህዋሐት ....❗️❗️❗️ ----- " فَاسْتَخَفَّ قَوْمَهُ فَأَطَاعُوهُ إِنَّهُمْ كَانُوا قَوْمًا فَاسِقِينَ " ٥٤ ---- ⭕️➤ እንደንትና ክፍልፍል አድርጎ ተቆጣጥሯቸዋል ። ንቋቸዋልም ነፃነት የሌላቸው የመምራት ብቃት የሌላቸው በወንጀልም ቢሆን አገልጋይነት የሚመቻቸው እንደሆኑ ባህሪያቸውን በልቶታል ። ----- ⭕️➤https://t.me/Al_Menjeniq/918
Hammasini ko'rsatish...
በዘር ሲከፋፍል.mp36.35 KB
" ይህቺ  ደዕዋ ጉድ ተሸክማለች " 🔺========🔺========🔺 👉ወንድም  ዓለም " እኔ የተወሰኑ ሰዎችን በዘር ደዌ ስለተመቱ እረፉ ብዬ መናገሬ አንተ ለተቀደድከውና የክልል ጠያቂዎች ለሚለው ጅምላ ጭፍጨፋህ ለመደበቂያነት አያገለግልም አትሸወድ ። አውቃለሁ የጀማል የመምራት ጥማቱ የከፋ ነው ።ባጭሩ ቅኝ ገዥ ሞሶሎኒ በለው ። በሱና በመንሐጅ ሳይሆን ውሸትን እየተነፈሰ በተልቢስ አጊጦ ኺያናን መሰላል አድርጎ አሳምሮ እየገዛቸው ነው ። አንዱን ዘር በሁለት ከፋፍሎ ያጋጫቸዋል ። የሱን ብቃት ሳይሆን የነሱ መሐይምነት የሚያሳይ ክስተት ነው ። የሚገርመው ቢሔሮቹም መደዳውን እያጨዳቸው ለራሳቸው ይባላሉ ለምን አይሉም ። አፍሪካ ውስጥ ያሉ ሌላ አፍሪካዎች ። ----- ⭕️➤ አሁንም የሚደንቀው የክልል ጠያቂዎች ከሚያስብላቸው ወይም ራሱ አበሮስ ከሚላቸው ውስጥ ኢብራሒም ቃሲም የሚባል ሙሪድ ወይም ባንዳ አለው የጋርሰብ ከሚላቸው ውስጥ ከማል , ሱልጧን , አቡ ቀታዳ እነዚህን አስተማማኝ ሙሪዶችን ይዟል የግሎኮሱ ገመድ በሱ እጅ ይዞታል ፈተና ነውና ግልኮሱን የሚከፍትላቸው እሱ ነው ። ስለዚህ እንደ ሶስቱ በሮች ገነጣጥሎ ሲበላቸው ኖረ ሽባ ካደረጋቸው በኋላ ማንም ንቅንቅ እንደማይል ከተረዳ በኋላ የበለጠ እጅ ሰጥተዋል ። ------ ⭕️➤ ቦቅቧቆች ስለሆኑ አሁን ያላቸው አማራጭ ግልኮሱን በደንብ ክፈትልን እንጅ በራሳችን እጅ ይሁንማ አይችሉም ። ታዘብንኮ የክልል ጠያቂዎች ተብሎ ሲተች ኢብራሒም ቃሲም ዘጭ ብሎ እየሳቀ ያዳምጠዋል ። የጋር ሰብ እያለ ሲለፈልፍ ሰዎቹ ሳይሆኑ ቢሔሩ ሲተች ወፍራሙ ፋራ ከማል ያዳምጠዋል ። ጀማል ከማል እወድኃለሁ ሲለው ከሜ ገራገሩ ኢሒ ይላል ። ደህና ሆኖ እንዳይመስልህ ሞኛሞኝ ቢጤ ስለሆነ እንጂ ... ጀማል ሲያዘው በዚያ በጉማሬ ድምፁ ሐቅ ሐቅ ሐቅ እያለ በከንቱ ይለፈልፋል ። ----- ⭕️➤ ጀማል አቡ ቀታዳ የሚባለውን በነገረኝነቱና በምቀኝነቱ በኩል ያለችበትን ክፍተት ስለሚያውቀው አቡ ቀታዳም ከዚህ በኋላ ባህሪው ሚጥሚጣ መሆኑ ስለተነቃበት እንብዛም አያሰጋም ስለዚህ ጀማል አሳምሮ ያቁላላዋል ። አቡ ቀታዳ ምቀኛ ስግብግብ ስለሆነ ኪታብ ሲያቀራ ቋንቋ ትምህርት ቤት ያለህ ይመስላል ። ሲናደድ ሲመቀኝ አሳልፎ በቀላል ዋጋ ሲሸጥህ አንተጋ በጥፊ ስተከው ከሆነ እለታዊ ንደቱን ለማብረድ በጥይት ከሳተውጋ ተሞዳሙዶ ያጠቃሐል ። ------ ⭕️➤ ጀማል  አንተ የለፋህበትን  ደዕዋ  ብትንትን  ብጥስ ጥስ አድርጎ እንደ ሞሶሎኒ ሊመራህ የሚሯሯጠው እንደ አቡ ቀታዳ አይነቱን ጋልቦ ነው ። ጀማል የራሱን  ሰው  ለባርነት  አሰልጥኖ  እንደ ሱሌይማን ጅን ጠፍሮ ይዟቸዋል.... ። ማንም ንቅንቅ አይልም ምክናየቱም የመሻይኽን ረድ እጅግ ይፈራሉ ። ጀማልን አምኖ የፖለቲካ ስምምነት መፈራረምህ ገና ዋጋ ያስከፍልሐል ወይ እንደ አቡ ቀታዳ እጅ ወደ ላይ ትላለህ በዚህ ደግሞ አላስብህም ወይም በዑለሞች ረድ ያስቸበችብካል ። === 👌እኛም ጀማልን ያንን ሁሉ የታገስነው ጀማዓ እንዳይጎዳብን ወንድሞቻችን መስአላውን እንድረዱልን በዚች ደዕዋ ውስጥ ያሉ ብዙ ብዙ ዳዒዎች ውሸታሞች ተመሳስሎባቸው ሳይሆን ተመካክረው የሚዋሹ እንዳሉ እስከሚረዱን ታግሰነዋል ። ዘግየት ብለን ደግሞ እንደ ጣቃ የሚቀደዱ ፂማቸው ረጃጅም ውሸታም መሻይኮችን አየን የታገስነው ወንድሞችን ለማስረዳት እንጂ ጀማልኮ ለደዕዋ እንደ ማይጠቅም ግልፅ ነበር ...። ያቆየነው ..... "" ለምጣዱ ሲባል አይጢቱ ትለፍ"" ብለን ነበር ..❗️ 🔺በጣም  የሚገርመው  ጀማል  ዘርን  እየወጋጋ   በመስጅድ  መድቦ  ሲያሸሙርባቸው  ነበር አዎ አይሰሙም   ። አበሮስ === ጉራጌ የጋርሰብ == ስልጠኛ 🔺ፉሪን  እንዳታስቡት   በአቦሮስ  ተከቧል __ 👉ሱና  አበሮስ  ይበዛ ነበር  አሁን  ግን የጋርሰብ ተቀይሯል  መሰል  ይላል  ። ------ ➤ ብዙ  አበሮስና  ብዙ የጋርሰብ  ዱበርቲዎች የወንድነት ስሜት የሌላቸው ስለሚያበላቸው   ፀጥ ብለው ግማሹ ኢሒ ኢሒ እያለ ያዳምጠዋል አታስቡም ....❓  👉ጀማል ማለት በሁለቱ  ዘሮች  መካከል  መስጅዶችን  ለመነጣጠቅ  የአባቶቹን የህዋሐትን አሰራር በደዕዋይቱላይ ሲጠቀምና እልህ  ሲለቅ  የነበረ  የቆሸሸ  ሰው  ነው  ።  ከሻብህና ለዚህ  ሰው  ባሪያ  መሆን  ከፈለክ -   ሐሳብህን ደበቅ  ጭንቅላትህን  ዘቅዘቅ  ምላስህን  ለጀማል ጥላቶች ለቀቅ በወንንበር  ላይ መበጥረቅ መስጅዱን በጀማል በውዳሴ ማድመቅ ይልመድብሁ ። እንቢ ስላላችሁ መልካም ባርነት ........❗️❗️❗️ ------ 👉 እሪ  በከንቱ  ቆርቆሮ  የእት  ሊሄድ ነው የትም  ቢሄድ  እንደፈለገ  ቢጮህ  ቢጮህ   አልተሳካለትም   ምናልባት ሙጎ ሊገባ ይችላል  ፉርቃናችን  የማነው ....? ክክክክክ ----- 👉አሳርስ..?    አሳርማ   በስማቸው   ነው..! ----- 👉የሚያሳዝነው እሪ በከንቱ ቆርቆሮ ነው የትም ቢሄድ አልተሳካለትም አንዋር ሂድና እሪበ በከንቱ እሪበ በከንቱ በል ዝም ብለህ ---- 🔺ፈረምኩ  ብሎ  ልክክ  የሚል  እንዳይመስልህ  አተኛኘትህን  አይቶ  ያጭድካል...❗️፤ 👇👇 በደንብ ስሟት 👇👇 https://t.me/Al_Menjeniq/918
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
------ 👇-------👇-------👇-------👇 ⭕️➤https://t.me/Al_Menjeniq
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
---- አቤት አቤት አቤት 👇 👇 👇 🔺 الشيخ العلامة عبد الرحمن بن حسن المجدد الثاني بعد جده .....❗️ صاحب فتح المجيد ⭕️➤እኛ ተውሒድ የሌለውን ሰው ከአሏاللهህ ሌላ የሚያመልክ ሰው ካፊር ሙሽሪክ ነው ስንላቸው የነቢን ኡማ አከፈራችሁ እናንተ ኸዋሪጆች ሙብተድዖች ናችሁ ይሉናል ። ---- ኢማም ብንል ቀይም እንድህ አሉ በምን አገናኛችሁት ...❓ ኸዋሪጆችኮ ከሽርክ በታች ባለ ወንጀል ያከፍራሉ ብዙም ኑሱሶችን በአረዳድ አጓድለዋል.... ----- ⭕️➤የኛዎቹ ጉደኛ ተሟጋቾቻችን ደግሞ በተውሒድና በኢማን አከፈሩን ...❗️ ---- ⭕️➤ ደጋግመህ ቸክላትማ አንተ የአቡ ቢላል ተማሪ ሆይ ......❗️ =======⭕️ =========⭕️ ➤https://t.me/Al_Menjeniq
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.