cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

~ማእዶት~

ስብሐት ለእግዚአብሔር ለዘአብፅአነ እስከዛቲ ሰአት ወደ ሮሜ ሰዎች 12፥6-8 ሁላችንም በፀጋችን እንድናገለግል እንዲሁም አንዱ የሌላውን ፀጋ እንዲያደንቅ በዝማሬዎች ድምፅ የፀጋን ባለቤት እንባርክ ዘንድ ነው አዳዲስና ነባር ዝማሬዎችን መንፈሳዊ ስእልና ፎቶዎችን ግጥምና የተለያዩ ስነ ፅሁፎችን የሚያገኙበት ቻናልነው @Atahin

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
652
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-1530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

"እኔም ፋኖ ነኝ!!!" ኢንተርኔት በመዝጋት የህዝብን ድምጽ በማፈን የሚካሄድን እና የህዝብ ጭፍጨፋን በጽኑ እቃወማለሁ! የተከበርከው የአማራ ልጅ! ይህን መልዕክት ቢያንስ ለ15 ሰው አድርስ።
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Crypto Exchange Referral Program | Binance Official

Refer and Earn: Enjoy up to 1,000 USDT in Trading Fee Rebate Vouchers

Hammasini ko'rsatish...
"እርሷ ብቻናት" ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ በዘማሪ ግዛቸው ሹካ Subscrbers🤏🔔 Like👍 sher⤵️ በማድረግ ናታኒም ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ!!

Hammasini ko'rsatish...
የአርቲስቶችንና የታዋቂ ሰወች የኢሊሙናቲ አባሎች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሼር ትውልድ ያድን ወጣቱ ይደራጅ ዋጋቸውን ያግኙ ሰላም ለኢትዮጵያ

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈስ ቅዱስ...... አባ... አባት ሆይ እያልን እንጠራው ዘንድ ያስቻለን በክብር በልጅነት ስልጣን ዳግም ከእቅፉ ያስገባን በምህረቱ አውድ ፀጋን አፍስሶ ለዝማሬ ያቆምን ክብር አልብሶ በልሳን የሚያናግር ቃል እየሞላ የወንጌል ጠቁዋሚ መንገድ የሚመራ የስብከታችን ጉልበት ሀይል ያስታጠቀን በልባችን ሆኖ በመከራ የሚያፀናን በእምነት የሚያሳድግ በፀጋ ከልሎ ምግባር እንድናፈራ በቃሉ ኮትኩቶ ዛሬም ለሚፈታተኑን ፀሀፍት ፈሪሳዊያን ህልውናው እያኖረን ድል መንሳት ሆነልን የጌታ ስም እንዳይጠራ ለሚከላከሉ የክስ ዶሴ ይዘው በመቅደሱ ላሉ እንደ እስጢፋኖስ አጀግኖ ደግሞም ብርታት ሞገስ ሆኖ በድፍረት ቀና የሚያረግ በፊታቸው አስጨክኖ ላፍታ ሳይለየን በፅድቅ እያኖረን በዘለአለም መገለጥ ማራናታ የሚያሰኘን የቤተክርስቲያን ፀዳል ሙሽራዋን የሚጠብቅ አፅናኝ መንፈስነው ጥበብ የሚያስታጥቅ ሀሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ከአብ እና ከወልድ ጋር በእኩልነት ለሚኖር አሜን! ✍በዘማሪ፦ ናታኒም ከዲር https://t.me/madottube https://t.me/madottube https://t.me/madottube
Hammasini ko'rsatish...
Repost from ከራድዮን
ጫፉን ልቀቁት        ተንበርክከን ጌታ ሆይ ያስጨነቀኝን ችግር ከኔ ውሰድ ብለን ለእግዚአብሔር ጫፉን እናሲዘዋለን፤ የችግሩን ጫፍ ግን እኛም አንለቀውም።       ለእግዚአብሔር የሰጣችሁት የተበላሸባችሁ ነገር ቢኖር ልቀቁት ጫፍ ይዛችሁ አትጓተቱ፤ የሞተብሽ ነገር ቢኖር ለእግዚአብሔር ልቀቂለት ጫፍ ይዘሽ አትጓተቺ እንደ አልዓዛር ያስነሳዋል፤ የታመመብህን ነገር ለእግዚአብሔር ተውለት እርሱ ይፈውሰዋል።
Hammasini ko'rsatish...
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው ። ለሚሰሙት የእረፍት ቃልን ለጆሮ ያቀብላል ። እንዴት መጸለይ እንዳለብን አናውቅምና ምን ብለን መጸለይ እንዳለብን በማይሰማ ንግግር ይነግረናል ። የክርስቶስ ሞት (የሕማሙ) ትርጉሙ የሚገባን እና የምናነባው በመንፈስ ቅዱስ ነው ። አገልግሎት የማይሰለቸው እና የሚጣፍጠው በመንፈስ ቅዱስ ሕልውና ብቻ ነው ። መንፈስ ቅዱስ የሌለበት አገልግሎት ፍሬም ፍቅርም የለውም ። የእግዚአብሔር ቃል ያለ መንፈስ ቅዱስ እውቀት ብቻ ነው የሚሆንብን ፤ በመንፈስ ቅዱስ ግን ቃሉ በውስጣችን ሕይወት ይሆናል ። የመንፈስ ቅዱስይ አስፈላጊነት ተነግሮ አያልቅም እርሱም እግዚአብሔር ነውና ። ያለ እርሱ ህልውና ምን አገልግሎት አለ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ያልተደረገ የቤተክርስቲያን አገልግሎት ድካም ብቻ ነው።       በዘማሪ ኖሆም ፍቃዱ
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
~ማእዶት~

ስብሐት ለእግዚአብሔር ለዘአብፅአነ እስከዛቲ ሰአት ወደ ሮሜ ሰዎች 12፥6-8 ሁላችንም በፀጋችን እንድናገለግል እንዲሁም አንዱ የሌላውን ፀጋ እንዲያደንቅ በዝማሬዎች ድምፅ የፀጋን ባለቤት እንባርክ ዘንድ ነው አዳዲስና ነባር ዝማሬዎችን መንፈሳዊ ስእልና ፎቶዎችን ግጥምና የተለያዩ ስነ ፅሁፎችን የሚያገኙበት ቻናልነው @Atahin

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.