cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ፍቅር...&...ሳቅ

ፈታ ፈታ ዘና በሉ ይሄ channel የናንተ ነው እየተቀላቀሉ አዳዲስ ..... #ቀልዶች #ግጥሞች #አባባሎች #ታሪኮች #ለppፎቶዎች #ሙዚቃዎች የተለየዩ አስተማሪ እና አዝናኝ ነገሮችን ያገኙበታል join በማለት ይቀላቀሉን👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 @feker_ena_sake👈 #join 😍 @feker_ena_sake #share ❤ 👆👆👆👆👆👆

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 252
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Fkr ena sak
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
❤ⒸⓇⓔⓩⓘ 😍ⓙⓔⓜⓐ♥ Awru jemaw enbza ♥♥♥♥♥♥♥ 50 sew Add yarege 😍😍😍😍😍😍😍 3 mb ylakletal😳 😳😳😳😳😳😳 mn tafetaleh awo 😂😂😂😂😂😂 100 yarege demo 5 br mb ylakletal 😁😁😁😁😁😁 Ahun des aleh ♥♥♥♥♥♥♥ Keza belay yaregema Addmen gd new https://t.me/sekutii
Hammasini ko'rsatish...
❤ⒸⓇⓔⓩⓘ 😍ⓙⓔⓜⓐ♥

Awru jemaw enbza ♥♥♥♥♥♥♥ 50 sew Add yarege 😍😍😍😍😍😍😍 3 br mb ylakletal😳 😳😳😳😳😳😳 mn tafetaleh awo 😂😂😂😂😂😂 100 yarege demo 5 br mb ylakletal 😁😁😁😁😁😁 Ahun des aleh ♥♥♥♥♥♥♥ Keza belay yaregema Addmen gd new

Photo unavailableShow in Telegram
09 91 19 63 11
Hammasini ko'rsatish...
​​😍ጥንዶች ልታነቡት ግድ ይላል😍 በብዛት በአንድ የፍቅር አጋር እስከ መጨረሻው መዝለቅ እና በፍቅር አጋር ላይ ሌላ ካልተጀነጀነ ወይም በሌላ ወንድ ካልተጀነጀነች እንደ ፋርነት😏 የሚታይበት ጊዜ ላይ ነው፡፡ ያለነው ይህ ደሞ በያዝነው ነገር አለመርካታችንን ነው የሚያሳየው፡፡ አጠገባችን ያለው ፍቅረኛ#ተራ ይሆንብናል ሌላ ሰው ስናይ ወይም ሌላ ሰው ሲቀርበን እሱ ጋር አዲስ ነገር ያለ ይመስለን እና እምነታችንን በልተን በድብቅ ግንኙነት እንጀምራለን፡፡ሴት ከሆነች የፍቅር አጋሯ ላይ እንደድሮ ፍቅር እንክብካቤ መስጠት ትቀንስበታለች ፍቅረኛዋ ከሌላ ወንድ ጋር እያወዳደረችው መሆኑን እና መዋሸቱን ሲያውቅ😢 መለያየት ይፈጠራል፡፡ፀብ መፈጠሩ ለሷ ምንም አይመስላትም ምክንያቱም ለጊዜው ለሷ ከዛኛው የተሻለ ወንድ ያገኘች ስለሚመስላት የዛኛው ጥቅሙ ሚታወቃት ጥሩ ሰው መስሎ የበግ ቆዳ ለብሶ የቀረባትን ተኩላ ባህሪው እያደር ሲቀየርባት ያኔ የዛኛው ጥቅም በደንብ ይገባታል፡፡ ጥንዶች አትሳሳቱ አጠገባቹ ያለው ሰው በፍቅር ህይወታቹ ውስጥ ምርጥ እና ምርጥ የፍቅር አጋራቹ ነው ወይም ናት፡፡ እሱ በቂሽ ነው እሷም በቂክ ናት😍ፀባይ አለው/አላት? ፍቅር አለው/ አላት? ታማኝ ነው እሷም ናት ? መልስህ አዎ ከሆነ እና ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ አንቺስ ከዚህ በላይ ምን ትፈልጊያለሽ? መቼም ቢሆን ይህን አይነቱን የፍቅር አጋራቹን ከሌላ ሰው ጋር እንዳታወዳድሩት፡፡ ዳግመኛ ብትፈጠር እንደሷ አይነት ልጅ ላታገኝ ትችላለክ አንቺም ዳግመኛ እንደሱ የሚሆንልሽን ወንድ ላታገኚ ትቺያለሽ፡፡"ታማኝ ሰው በማይገኝበት ዘመን ታማኝ ሰው ማግኘት እድለኝነት ነው😇" ምን አልባት ፈጣሪ በህይወትሽ የሰጠሽ ታማኝ እና እውነተኛ ሰው እሱ ሊሆን ይችላል ላንተም እንደዛው፡፡ ስለዚህ እዚም እዛም መመልከቱን ተዉና የያዛቹትን የፍቅር ግንኙነት ያለ መሰላቸት ጠበቅ አርጉት፡፡ ​​​​​ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ 👇👇👇👇👇👇👇 @feker_ena_sake 👈  
Hammasini ko'rsatish...
🙏
❤️
👏
Photo unavailableShow in Telegram
​​ለአዲስ ነገር ብላቹ እራሳቹን አትካዱ ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረኩ ምክንያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲስ ይተካሉና....የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለን....ስለዚህ ወዳጆቼ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ የያዛቹትን አጥብቁ ይሄው ነው ሚስጥሩ።😔😔 በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው♥️ ቻናሉን join በማለት ይተባበሩን 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 @feker_ena_sake 👈 👉 @feker_ena_sake 👈 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Hammasini ko'rsatish...
👍
መጥፎ ስትሆን ይፈሩሃል ጥሩ ስትሆን ደግሞ ይበድሉሃል @feker_ena_sake
Hammasini ko'rsatish...
ገንዘብ የጥቅም ጓደኛ ሊያፈራ ይችላል ቁንጅና ደሞ የስሜት ጓደኛ ሊያፈራ ይችላል መልካም ባህሪ ግን የዘላለም ጓደኛ ያጎናፅፋል @feker_ena_sake
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ ቻናሌ 1ኛ አመቱን ይዟል 😄😍🎉🎂🥂@feker_ena_sake🥂🎂🎉 እና ምን ታፈጣላችሁ 😳 ምልካም ልደት 🎂 አትሉልኝምዴ 😡👇
Hammasini ko'rsatish...
🎂