cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Your Little Shop

🌻Enjoy baking products, chocolates, dresses, accessories other wholesale products at a discount price here at Your Little Shop🌻 🌻🌻 Contact @Bakerstore00🌻🌻

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
723
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
Made in Korea Samyang noodles All are halal
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
950 birr Eyeshadow
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
750 birr Blush
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሌም ቢሆን ስላንቱ ሳስብ የሚገርመኝ ነገር ብዙ ቢሆንም የሚፀናብኝ ግን እርሶና እኔን ከ1400 አመታት መካከል በፍቅርና ናፍቆት የተነካካንበት ሚስጥር ነው ❤ አይገርሞትም እርሶም እኔን ናፍቀው ነበር እኔን ኢምንቷን፣ እኔም ዛሬ እርሶን በመናፈቅ እዋልላለሁ። እርሶ የረገጡትን ሳልረግጥ፣ እርሶን የዳበሰው ንፋስ ሳይዳብሰኝ፣ የተነፈሱት ትንፋሽ የተተነፈስበት ቀዬ ሳልደርስ ሞት እንዳይወስደኝ ስጋቴ .... ከዛ በላይ ደሞ የሚደንቀኝ አለሚቱ የጉልበተኞች መሆኗን ተገንዝበው ፍትህን ለማስፈን የሄዱበት ርቀት ☺️ አጋዥ፣ ተከላካይና ተንከባካቢ ከሌላቸው ሴቶች መበደላቸው አይቀሬ መሆኑን አውቀው በኔ ጉዳይ ላይ ፍጥረተ አለሙን አደራ ያሉበት ተጨባጭ... ያ አላህ ምንኛ ተወዳጅ ነብይ፣ ምንኛ ተፈቃሪ ሰው፣  ምንኛ አስተዋይ ፍጥረት ነው የኸለቀው ብዬ እንድገረም ያደርገኛል። አዎ እንደሙስሊም ሴትነቴ ይህን ያንቱን ፍቅር፣ ለኔ በተለየ ሁኔታ ለአደራነት የተሰጠሁበትን ሚስጥር በኑሰይባ ወግ ብናወጋው ብዬ ተመኝቻለሁ ☺️ እነሆ በተወለዱበት ወር፣ ለኔ ትርጉም ባገኘሁበት፣ አስፈላጊነቴ በተበሰረበት ረቢዕ ስለርሶ እንድናወራ ወዳጆቼን ጠርቻለሁ❤ ስለርሶ ተብሎ የሚቀር የለምና ቅዳሜ ጥቅምት 5 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ኤሊያና ሆቴል እንድንገናኝ ወዳጆችዎን ጋብዣለሁ 😍 ቡና የምንጠጣባት 500 ብቻ ነው መግቢያው አንቱ የአለሙ ጀንበር እወዶታለሁ #አደራ #የኑሰይባ_ወግ #ጥቅምት_5 #አማና #8_ሰዕት ትኬት ለማግኘት 0912745050 0912634098 https://lm.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Ffb.me%2Fnuseybatalk&h=AT1cg3rxRJWn_7N4HuRfGo7FU_NU606zKjiYt9qTlMDIgoANgmxR3oBFd_byl4ec57LToOr4yDAtR9To0R0ApYjbDFbFZlLuXcayNR_xA3_8FWoT7IxxFI844h-6X-0WyI6EPA
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
☺️ በሰው ተከበሽ፣ ብዙ የሚያስቡልሽ፣ የሚሳሱልሽ ሰዎች በዙርያሽ እያሉ ሰው ይርብሻል! ብቻሽን አይደለሽም እህት አለሜ- ብዙ በዙርያቸው ሰው እያለ ሰው ያጡ ሰዎች አሉ 😡 አለ አይደል ደህንነታቸውን የሚጠይቅ በሽ አለ፣ ግን ስላሉበት ሁኔታ ማንም አያውቅም፣ ለሁሉም ችግር ይደርሳሉ፣ የሰዎችን ህመም ይሰማሉ፣ ለሰው የሚደርሱትን ያህል የሚደርስላቸው የለም! ወይም ልባቸውን ያንጠለጠሉበት እንዲደርስላቸው የጠበቁት ሰው ዞር ብሎም አያያቸው። በዛ ላይ ጉዳዬ ብሎ እህ ብሎ የሚሰማቸው ህመማቸውን የሚታመም በዙሪያቸው የለም!!!🤔 አዎ! ብዙ ተመሳሳይ ሰዎች አሉ አትገረሚ ☺️ በተለይ በተለይ ሴቶች በሽ ናቸው 😏 እናም የኑሰይባ ቲም አባላት ምን አሰብን መሰለሽ... ደህንነቴ እስከምን ነው? የምር ደህና ነኝ ወይ የሚለውን እንድናወራበት ጳጉሜ 5 ኤልያና ሆቴል ቀጠሮ ያዝን 😍 በህይወት የሚያጋጥሙንን እንቅፋቶች እንዴት እንደምንጋፈጥና እውነተኛውን ለራሳችን የምንነግረውን ደህ ነኝ እንዴት ማምጣት እንደምንችል እንነጋገራለን☺️ ማን ያውቃል አብረውሽ የሚዘልቁ ህመምሽን የሚያደምጡ ወዳጆችም ታፈሪ ይሆናል😍 ብቅ በይ ቅዳሜ ከሰዓትሽን ከኛ ጋር አሳልፊ የኑሰይባ ወግ የሴቶች አቅም ማጎልበት ኘላትፎርም #የኑሰይባ ወግ #እንዴት_ነሽ? #ቅዳሜ_ጷግሜ_5 #ግራንድ_ኤልያና_ሆቴል #8:00ሠዓት #500ብር https://lm.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Ffb.me%2Fnuseybatalk&h=AT1cg3rxRJWn_7N4HuRfGo7FU_NU606zKjiYt9qTlMDIgoANgmxR3oBFd_byl4ec57LToOr4yDAtR9To0R0ApYjbDFbFZlLuXcayNR_xA3_8FWoT7IxxFI844h-6X-0WyI6EPA ትኬት ለማግኘት 0912745050 0912634098
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🎉The long Awaited Announcement🎉 We would like to invite you to the launching event of (www.Shamo.et) and the Grand Opening of the First Pickup store of Shamo at Welosefer,Garad City mall 2nd Floor the coming Friday and Saturday (Aug 5 &Aug 6) 🎁It will be Full of Giveaways, Freebies,Discounts,Games and so Much More ❤️Send this post to your Friends and Families and let them be part of our Community (T.me/Shamohoo) 🏪Shop and Channel owners can register at @shamosupport as a Seller on our platform When we say 'ሻሞ' Be Sure to say ‘ሆ'😀
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Chocolate fountain for rent available here. Dm Us
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.