cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የክርስቶስ ፍቅር ❤️❤️ christ of love ..

@በዚህ ቻናላችን እግዚአብሔርንና እግዚአብሔርን ብቻ የምናመልክበት እሱን የምናወድስበት ይሆናል ። 👍 በቻናላችን የእግዚአብሔርን ቃል የምናካፍልበት 👍አዳዲስ መዝሙሮችን የምንለቅበት 👍ወዘተ መንፈሳዊ መሠል ነገሮችን የምናደርስበት ነው ይቀላቀሉን።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat ko'rsatilmaganTil ko'rsatilmaganKategoriya ko'rsatilmagan
Advertising posts
174Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ሙላኝ_ተቆጣጠረኝ 🎤#እንዳለ_ወልደጊዮርጊስ ጠልቄ መሄድ እፈልጋለሁ የእኔ እርካታ የአንተው ክብር ነው ላይ ላዩን ማለት ይቅርብኝና ይስጠም ሕይወቴ (በአንተ) በህልውናሀ l(2x) መንፈስ ቅዱስ (3X) ሙላኝ ተቆጣጠረኝ ሌላ ሕይወት አይኑረኝ (4X) ላንብብ ቃልህን ልስማ ሕግህን ላድርግ ስራዬ ደስ የሚልህን መቅደስነቴ ለአንተ ብቻ ነው የለኝም በአንተ ላይ ደባል የማደርገው ከምር ነው ከልብ ነው የአንተ መሆን ምፈልገው ማንከስ ይቅር በሃሳቤ ልከተልህ ቆርጦ ልቤ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ ሌላ ሕይወት አይኑረኝ (4x) እኔ ግን (እኔ )እኔ ግን (4x) በጽድቅህ ፊትህን አያለሁ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ/ኝ (2x) ቁርጭምጭሚት ጋር ባለው ህይወቴ በቃኝ አልበልህ በዚህ ረክቼ ጉልበቴንና ወገቤን አልፈህ ተቆጣጠረኝ ከሁሉ ልቀህ በአንተ ተይዞ ሁሉ ነገሬ ቢያልቅ ይሻላል ቀሪ ዘመኔ ጠልቄ መሄድ እፈልጋለሁ የእኔ እርካታ የአንተው ክብር ነው ላይ ላዩን ማለት ይቅርብኝና ይስጠም ሕይወቴ (በአንተ) በህልውናሀ (2x) መንፈስ ቅዱስ (3X) ሙላኝ ተቆጣጠረኝ ሌላ ሕይወት አይኑረኝ (4X) 🎼#ሙላኝ_ተቆጣጠረኝ
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Selemon Yiriga Edilenga neng ሰለሞን ይርጋ ወደ ጌታ ከመሔዱ በፊት የመጨረሻ መዝሙር እድለኛ ነኝ

ሶልዬ ወደጌታ ከመሄዱ ጥቂት ወራቶች በፊት አዲስ አበባ በመጣ ጊዜ። እኔ ከእናቱ ቤት ይዤዉ ወደ studio ሄደን ይህንን የተዋበ ዝማሬ ቀዳዉት። ከሶል ጋር መስራት በጣም መታደል ነዉ። እጅግ ጨዋ አመለ ሸጋ ነዉ። በዛላይ እንደ ሰሌ ዝምተኛ studio በስራ ጊዜ የማያዉ ለሙዚቃ ስራ የሚመች ሰዉ ነዉ። ሲቀጥል እንደ ሰሌ የሚያስቀኝ ሰዉ የለም። ከዚህ በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ አብሬዉ የሰራሁት እንደ ባለ ሀምሳ ቀን እና ሌሎችም የሚታወቁትን የሙዚቃ ቅንብሩን ሰርቼለታለዉ። የማረሳቸዉ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ነገር ግን ለአሁኑ ላብቃና ጌታ እድል ከሰጠኝ ስለ ሶል ብዙ ነገሮችን እናገራለዉ ጌታ ዘመኖችሁን ይባርክ።

19ኢየሱስም፣ “ኑ፣ ተከተሉኝ፤ ሰዎችን አጥማጆች አደርጋችኋለሁ” አላቸው። 20 ወዲያው መረባቸውን ትተው ተከተሉት። ማቴዎስ 4 : 19 19 And he said unto them, Follow me, and I will make you fishers of men. 20 And they straightway left their nets, and followed him. Matthew 4 : 19
Hammasini ko'rsatish...
Coming soon. የምንወደው ወንድማችን ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋ ሚካኤል አሁን ላይ አዲስ አልበም እየሰራ ይገኛል ። በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወደ ህዝቡ የሚያደርስ ይሆናል ይህን የተወደደ አልበም
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ዘማሪ ብሩክ ዮሴፋ“ በረከቴ || Berketie Biruk Yosef New Protestant Amharic Song 2022/2014

Hammasini ko'rsatish...
ዘማሪ ብሩክ ዮሴፋ“ በረከቴ || Berketie Biruk Yosef New Protestant Amharic Song 2022/2014

ገብታችሁ ማግኘት ትችላላችሁ ።
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Temesgen by Azeb Hailu with Kingdom Sound ተመስገን አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

Temesgen by Azeb Hailu with Kingdom Sound ተመስገን አዜብ ሀይሉ- Live Concert "Dink Sitota"

Hammasini ko'rsatish...
#እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ/Egziabeher new brhane/ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ/January 16/2022

#እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ/Egziabeher new brhane/ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ/Pastor Endale w/giorgis/music composer Mezemure Dawit/January 16/2022