cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ንጋት የአማረኛ ጥቅሶች

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganAmxar2 237Toif belgilanmagan
Reklama postlari
4 396
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-307 kunlar
-10130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንዶቻችን ስላለፈው እየተጨነቅን ህይወታንን ከባድ አድርገዋል ከፊሎቻችን ስለሚመጣው ቀን እየተጨነቅን ዛሬን ሳናጣጥም ሳንቀበል እየኖርን እንገኛለን መለወጥ ማንችለውን ነገር በመተው የዛሬ ስጦታችንን እንቀበል ወዳጆቼ ትላንት ታሪክ ነው ነገ ሚስጥር ነው ዛሬ ደግሞ ስጦታ ነው ዛሬን ተጠቀሙበት!! #NigatInspire follow for more........
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
መጥፎ አጋጣሚዎችን በመጠቀም ወደ ተሻሉ እድሎች መቀየር የሚችል ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው!! ይህን ንግግር ሳየው ንስር ትዝ አለኝ ንስር ከባድ አውሎ ንፋስ በመጣ ጊዜ ሌሎች የወፍ ዝርያዎች ወደ ጎጆአቸው መሸሽን ሲመርጡ ንስር ግን አውሎ ንፋሱን በመጠቀም ከፍ ብሎ ይበራል ለዚህም ንስር ከአዕዋፋት ሁሉ ይለየዋል!! መጥፎ አጋጣሚዎችን በመጠቀም ወደ ተሻሉ ዕድሎች እንቀይር!! @NigatInspire Follow For More
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ሰው በዓመታት ልፋት ያመጣውን የሰውነት ቅርፅ አንተ በአንድ ቀን ለረጅም ሰዓታት የሰውነት እንቅስቃሴ ስለሰራህ አታመጣውም እውነተኛ ለውጥ ከፈለክ ሳትሰላች ሁሌም መስራት አለብህ! በህይወትህም ላይ ከዚህ የተለየ እንድታደርግ አይጠበቅብህም። @NigatInspire
Hammasini ko'rsatish...
♡♡♡♡..Eid Mubarak..♡♡♡♡ I wish you a peaceful and happy Eid Al-Fitr day...
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.