cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

TIKIVAH-ETH

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
12 207
Obunachilar
+2324 soatlar
+917 kunlar
+55430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እስካሁን ብዙ ዜናዎችን እንዲሁም መረጃዎችን  በቀናነት ስናደርሳችሁ ለአመታት ቆይተናል ! ዛሬ ግን ከእናንተ የምንፈልገው ትብብር አለ እና እንደማታሳፍሩን ተስፋ እናደርጋለን! ይሄን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩን ! አበርቱን አጠንክሩን ! ከታላቅ አክብሮት ጋር! 👇👇👇👇👇👇🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ https://www.youtube.com/@HAMSTERCOMB405 https://www.youtube.com/@HAMSTERCOMB405 https://www.youtube.com/@HAMSTERCOMB405 https://www.youtube.com/@HAMSTERCOMB405 https://www.youtube.com/@HAMSTERCOMB405
Hammasini ko'rsatish...
HAMSTER COMBO

Gold is where you find it.

Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬውን የሃምስተር 5 ሚልየን የሚያስገኙ ኮምቦ ካርዶች Meme coins ✔️ QA team ✔️ Licence japan ✔️ @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
Hammasini ko'rsatish...
🚨 ብዙዎቻቹ ስለ Blum ያልሰማቹት አንድ ወሳኝ መረጃ
Hammasini ko'rsatish...
6.02 KB
#AddisAbaba የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ #አሸናፊዎች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል። በጋዜጣው ላይ በካሬ ሜትር የቀረበው ከፍተኛው ገንዘብ 478 ሺህ ብር ተብሎ ተገልጿል። ከታች ዝርዝሩ ላይ ደግሞ ከፍተኛው 470 ሺህ ብር እንደሆነ ሰፍሯል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ትክክለኛው ስንት ነው ? 478 ሺህ ብር ወይስ 470 ሺህ ብር ? ሲል ጠይቋል። ቢሮውም ትክክለኛው 470 ሺህ (በዝርዝሩ ላይ ያለው) እንደሆነ ገልጿል። 478 ሺህ የሚለው ስህተት እንደሆነ አመልክቷል። #AddisLisan #AddisAbabaLandDevelopmentandAdministrationBureau @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
Addis Lissan Ginbot 27-2016.pdf7.23 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#አዲስአበባ #ሊዝ የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል። • በአንድ ካሬ ሜትር አሸናፊ የሆነው ከፍተኛ ዋጋ 470 ሺህ ብር ሲሆን ዝቅተኛ 20 ሺህ 100 ብር ነው። የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ታትሞ ተሰራጭቷል። በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ የተመዘገበው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሲሆን ይህም በካሬ ሜትር 20 ሺህ 100 ብር ነው። ከፍተኛው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በካሬ ሜትር 470 ሺህ ብር እንደሆነ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። በካሬ ሜትር 470 ሺህ ብር ያቀረበው " ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ት/ቤት " መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከአሸናፊዎች ዝርዝር ላይ ተመልክቷል። በአጠቃላይ 4 ሺህ 201 ተጫራቾች የጨረታ ሰንድ በኦንላን መግዛታቸው ተነግሯል። ከነዚህ ውስጥ 2 ሺ 972 ሰነዶች ተሟልተው ተመላሽ እንደተደረጉ ተገልጿል። 1ኛ የወጡ አሸናፊ ተጫራቾች በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ኤም.ኤ ህንጻ  ላይ የአዲስ አበባ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ የሊዝ ውል እንዲፈጽሙ ጥሪ ቀርቧል። 1ኛ የወጡ ተጫራቾች ውል የማይፈጽሙ ከሆነ ዕድሉ 2ኛ ለወጡት ተጫራቾች ተላልፎ ይሰጣል። @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ አብዛኛውን ሰው trust wallet በመጠቀም እንደዚህ አይነት ኮይኖችን ከተለያዩ ቴሌግራም bot እየሰበሰበ withdrew እያደረገ ይገኛል ነገር ግን ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ አይቻልም እንዲሁም swap ማድረግ አይቻልም እነኚህን ኮይኖች ✅ ✔️100/100 scam ናቸው ✔️ በቀጣይ የሚያደርጉትም የራሳቸውን የሆነ link ይፈጥሩና swap ከፍተናል ያላችሁን balance ወደ usdt(dollar) ቀይሩ በማለት በጣም ከፍተኛ የሆነ fee ያስከፍላሉ ከዛም fee ከተቆረጠ በኋላ ምንም አይነት dollar አታገኙም የከፈላችሁት fee ወይም dollar ይቀልጣል ማለት ነው 📱
Hammasini ko'rsatish...
2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Crypto Course Part 5
🪙 ⚪️ 💵 💲 🔸 ✖️ 🧬 ባለፈው ክፍል ጽሁፋችን ስለ Crypto Exchanges ተነጋግረን ነበር ። ዛሬም በሌላ ርዕሰ ተመልሰን መጥተናል ። ➡️የCrypto wallet ምንድን ነው ? ለምንስ ያስፈልጋል❓ 👛Crypto wallet ልክ እንደ 🐖 Digital Piggy bank ነው። ያላችሁን Crypto ደህንነታቸውን የሚጠብቅ ልዩ መተግበሪያ ነው። 🗓 በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራው የBITCOIN ምስጢራዊ ፈጣሪ በሆነው Satoshi Nakamoto ነው። ▶️#Fun fact ፡ Hal Finney በ2009 ከNakamoto የመጀመሪያውን የቢትኮይን ግብይት (10 BTC) ተቀበሎ ነበር! Crypto Transfer አንድ ብሎ የጀመረው በዚህ መንገድ ነው! 📎Crypto wallet Public key (wallet address አይነት) አለው እና Private key (ግብይቶችን ለማድረግ በጣም ሚስጥራዊ ኮዶች)።
🔑 Gentle reminder ፡ ⚠️ እነዚህን Private key በድብቅ ያዙ።
👛Crypto Wallet እንደ Custodial ፣ non custodial ፣ የSoftware፣ የHardware በመባል ይከፋፈላሉ። እያንዳንዳቸው የራሳቸው የደህንነት ደረጃዎች አሏቸው። በቅርቡ ወደ እነዚያ በጥልቀት እየገባን እናያለን! 🛡ለ Security ጠቃሚ ምክር ፡ ጠንካራ የይለፍ ቃሎችን( Password ) ፣ ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (2Factor Authentication ) ሁል ጊዜም መጠቀም አለባችሁ ። ❌በተጨማሪም የ Crypto Wallet ከ Crypto Exchange ጋር ተመሳሳይ አይደለም ። ለዛሬ በዚሁ ይብቃንና በቀጣይ በተመሳሳይ ርዕስ ሰፋ ካለ ማብራርያ ጋር ተመልሰን እንገናኛለን እስገዛ ደህና ቆዩ ። ✉️ FOR MORE @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
በራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ከፍለው ለመማር የማይችሉ ተማሪዎች የባንክ ብድር እንዲያገኙ የሚረዳ ሕጋዊ አሠራር እንዲመቻች ተጠየቀ፡፡ በ2015 ዓ.ም. ፀድቆ ወደ ሥራ የገባውና ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ የሚያደርገው አዋጅ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ከስምንት ወራት በፊት ወደ ሥራ ማስገባቱ ይታወቃል፡፡ በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ተጨማሪ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ሲሆኑ ምንም እንኳ ተጠያቂነቱ ኖሮ በተወሰነ ደረጃ መንግሥት በገንዘብ የሚደግፋቸውም ቢሆኑም፣ ራሳቸውን በራሳቸው ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት የፋይናንስ፣ የአስተዳደር፣ የአካዴሚክ፣ የሰው ሃብት እና መሰል ነፃነት አዋጁ ያጎናፅፏቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ ራስ ገዝ ሆኖ ሥራ በጀመረው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ወራት ከፍለው ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ክፍያው በከፍተኛ መጠን እንደጨመረባቸው እየተናገሩ ነው፡፡ ወደፊት ራስ ገዝ የሚሆኑ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሥራ ሲገቡ አሁን ያለው ሁኔታ ጥሩ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች ከፍለው እንዳይማሩ ይገድባል የሚል ሥጋት እየተሰማ ነው፡፡ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጀማል የሱፍ (ዶ/ር) በጉዳዩ ላይ ለሪፖርተር በሰጡት አስተያየት፣ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ሲሆኑ ለተማሪዎች የሚሰጥ ብድር መመቻቸት ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው ብለዋል፡፡ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ለሚ ጉታ (ዶ/ር) በተመሳሳይ፤ መንግሥት በውጭው ዓለም የተለመደውን ለተማሪዎች ብድር የሚቀርብበት አሠራር ሊያስብበት ይገባል ብለዋል፡፡ ሙሉውን ያንብቡ 👇 https://www.ethiopianreporter.com/130161/ @ethiouniversity1
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#Update እነ ቀሲስ በላይ ማረሚያ እንዲወርዱ ታዘዘ። ከአፍሪካ ሕብረት ሒሳብ የ6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር የምዝበራ ሙከራ ጋር ተያይዞ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ፍርድ ቤት አዟል። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ተከሳሾች ማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ አዟል። ዛሬ ፦ 1ኛ ቄስ በላይ መኮንን፣ 2ኛ በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማራው ኢያሱ እንዳለ ወ/መስቀል፣ 3ኛ በኮሚሽን ሥራ ላይ የተሰማራው በረከት ሙላቱ ጃፋር ችሎት ቀርበው ነበር። 4ኛ አለምገና ሳሙኤል ዲንሳ 5ኛ የኒሞና ንግድ ሥራ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሥራ አስኪያጅ አበራ መርጋ ተስፋዬ ዛሬም ፍርድ ችሎት #አልቀረቡም። ችሎት የቀረቡ ከ1ኛ - 3ኛ ተከሳሾች የወንጀል ድርጊት መፈጸማቸውንና አለመፈጸማቸውን የማረጋገጫ ጥያቄ በፍ/ ቤት ተጠይቀው " ወንጀሉን አልፈጸምንም " ሲሉ የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል። ዐቃቤ ሕግ ምስክሮች እንዲሰሙለት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ፍ/ቤቱ የምስክሮችን ቃል ለመስማት ለሰኔ 26 እና 27/2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። 4ኛ እና 5ኛ ተከሳሾችን በሚመለከት ፖሊስ ፦ ° 4ኛ ተከሳሽ ይኖሩበታል የተባለው ቦታ የፀጥታ ችግር እንዳለ ገልጾ፤ ° 5ኛ ተከሳሽ በአድራሻቸው አለመገኘታቸውን ገልጾ ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጠው በጽሑፍ ጠይቋል። ፍርድ ቤትም ፖሊስ 4ኛው ተከሳሽ ያሉበት ቦታ የፀጥታ ችግር ስለመኖሩ ማረጋገጫ እንዲያቀርብ አዟል። 5ኛው ተከሳሽ የወረዳው ነዋሪ መሆናቸው ወይም አለመሆናቸውን ከወረዳው ማረጋጋጫ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ #FBC @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#AmharaRegion ወ/ሮ ሚሊሹ በቀለ ተገደሉ። የቀወት ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሚሊሹ በቀለ ከተማ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ በተተኮሰባቸው ጥይት ተገደሉ። ወ/ሮ ሚሊሹ በዛሬው እለት ነው የተገደሉት። እንደ ወረዳው መረጃ ፥ የመንግስታዊ አገልግሎት ላይ ውለው ከተማ ውስጥ በመንቀሳቀስ ላይ እያሉ ነው ጥቃት ተሰንዝሮባቸው የተገደሉት። ግድያ የተፈጸመባቸው አመራሯ በእናትነት ላይ ነፍሰ ጡርነትን ይዘው እንደነበር ተገልጿል። የወረዳው አስተዳደር ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ " ግድያው የተፈጸመው በጽንፈኛ አካላት #በተተኮሰ ጥይት ነው "  ብሏል። ከቀናት በፊት የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪው አቶ አልብስ አደፍራሽ #በታጣቂዎች_መገደላቸው ይታወሳል። በሌላ በኩል ከሰሞኑን በወልዲያ ከተማ የመንግስት ባለስልጣናት እና ተቋምን ዒላማ ያደረጉ #የቦምብ ጥቃቶች ተፈጽመው እንደነበር ነዋሪዎች ለቢቢሲ አማርኛ ክፍል ተናግረዋል። ጥቃቶቹ በዞኑ አስተዳደር ጽህፈት ቤትና በመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች መኖሪያ ቤት ላይ እንደተፈጸሙ ነው የተሰማው። ጥቃቱ አነጣጥሮባቸው ነበር ከተባሉት ውስጥ፦ ➡️ የሰሜን ወሎ ዞን ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ ➡️ የወልዲያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ምክትል ኃላፊ ይገኙበታል። መኖሪያ ቤታቸው ላይ ነበር ጥቃት የተፈጸመው። ከዚህም ባለፈ የዞኑ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ቅጥር ግቢም የጥቃት ኢላማ እንደነበር ነዋሪዎች ተናግረዋል። " #ባልታወቁ_አካላት " ተፈጽሟል በተባሉት ጥቃቶች በባለስልጣናቱ ላይ ሳይሆን በሌሎች ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱ እንዲሁም ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል። በቅርቡ የጉባ ላፍቶ ወረዳ አስተዳደር ጽህፈት ቤት እና በፖሊስ ጣቢያ ላይ ተመሳሳይ ጥቃቶች ተፈጽመው እንደነበር ተነግሯል። ባለፈው #ሚያዚያ ወር የላስታ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጌታቸው መልሴ እና የወረዳው የጤና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሚሊዮን አፈወርቅ ከስብሰባ ሲመለሱ በተፈጸመባቸው ጥቃት መገደላቸው አይዘነጋም። #TikvahEthiopia #BBCAmharic @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...