cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

[መንሀጁል አንቢያዕ]

▪ قال ابن القيم: ( والجهاد بالحجة واللسان مقدم على الجهاد بالسيف والسنان )" 🔺ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ፦ በመረጃ ና በአንደበት ትግል ማድረግ በሰይፍ ና በመሳሪያ ትግል ከማድረግ ቀዳሚ ነው አሉ!! 📜 مقدمة منظومته الكافية الشافية ص/ 19

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 064
Obunachilar
-224 soatlar
-47 kunlar
-1730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ልብ ያለው ልብ ይበል!! ——— የቢድዐህ እና የቡድንተኞችን ሴራ ጠንቅቀው የሚያውቁት አል-ኢማም ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ ዑመይር አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- “እኔ አሁን እንደምገምተው ከሰለፊዮች ብዙ ሰው ወንድሙ ሲታመም አለያም የሆነ ሙሲባ ሲገጥመው እንደሚደሰት ነው፣ ህመም አይሰማውም፣ ለምን? (መልሱም) ፈተና ስለበዛ፣ በመካከላቸው ስለተንሰራፋና የስሜት ባለ ቤቶች ስላንሰራፉት ነው። እኔ በተደጋጋሚም እላለሁ:- እኛ፣ ሰለፊዮችን በምስራቅም በምእራብም በአንድ መንሀጅ ላይ ሆነው ያለ መለያየት የሚዋደዱ ወንድማማቾች ሆነው ነው ያገኘናቸው፣ የሰለፊያ ደዕዋም በዓለም በምስራቁም በምእራቡም ተሰራጨ። ይህኔ ቆሻሻ ከሆኑት ከአይሁድ፣ ከነሷራና ከሙበሺሮች የጥመት መሪዎች ራፊዷዎችና እነዚያ በሙስሊሞች ላይ ጠላትንና የተለያዩ ለሙስሊሞች አደገኛ የሆኑ ቡድኖችን የሚያስተባብሩ ሱፊዮች ነቅተው ተመለከቱ፣ ወላሂ ከጠላት ጋር ይተባበራሉ፣ በመካከላቸው ስውርና ግልፅ ትስስር አለ፣ ከሰለፊዮች ተቃራኒ በመሆን ይተባበራሉ፣ (ከሰለፊዮች ተቃራኒ በሆነ  ነገር ላይ እንጂ አይተባበሩም)። የሰለፊያ ደዕዋ በምስራቁም በምእራቡም በተሰራጨ ጊዜ በሰለፊዮች መካከል የመለያየትን መርዝ ረጩ፣ ተንኮል የተሞላበትን መበታተንም በታተኗቸው። ይህን ጊዜ ሰለፊያን በአግባቡ የማይረዱ ሰዎች ተከሰቱ (አደጉ)፣ ከነሱም ውስጥ አንዳቸው ሰለፊይ እንደሆነ ይሞግታል፣ ከዚያም የሰለፊያን ገመድ የሚበጣጥስ ሆኖ ትመለከተዋለህ፣ ይህም መጥፎ አካሄድ ስላለው፣ የተሰራጨችውን አላማዋም ሰለፊዮችን መበታተን የሆነችውን መጥፎ መንገድና መንገዶችን ስለ ሚጓዙ ነው። ሠለፊያ የአዕምሮ ባለቤት የሆኑ፣ አዛኝና ጥበበኛ የሆኑ ሰዎች ያስፈልጓታል፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ እንዲህ ያሉ ዓሊሞች ያስፈልጓታል። እነዚህ ነገሮች በሰለፊዮች መካከል ከሌሉ የቱ ጋር ነው ሰለፊይነት?!” [አስኢለቱን ሙሂመህ ሀውለ ሩቂየህ  ወር-ሩቃት] ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Hammasini ko'rsatish...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

👉 ከነብዩላሂ ኢብራሂም ታሪክ ውስጥ በጥቂቱ የተዳሰሰበትን ፁሑፍ ወንድሜ አቡ ኢምራን ለአንባቢ እንዲመች አድርጎ ወደ pdf ቀይሮ አቅርበታል ። አላህ ልፋቱን በመልካም ስራ መዝገቡ ላይ ያስፍርለት ። እኔንም እሱንም የሱና ወንድምና እህቶቻችንንም በሐቅ ላይ ፅናቱን ይስጠን ። https://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
የነብዩላህ ኢብራሒም ታሪክ.pdf3.43 MB
የሴቶች ደርስ ተጀምሯል 👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=c70d29c2204277d5c4
Hammasini ko'rsatish...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

Photo unavailableShow in Telegram
መሞገስን መውደድ ፈተና ነው!! ——— ኢማም ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ ዑመይር አል-መድኺሊይ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- “መሞገስን መውደድ ፈተና ነው ወንድሞቼ፣ መሞገስን መውደድ ፈተና ነው!! የሰዎችን ማሞገስ መውደድህ (አላህ ይጠብቀንና) ወደ ሪያእ (በስራህ ላይ እዩልኝ ወደማለት)፣ ጥፋትና ውድመት ይነዳሃል።” [መርሀበን ያ ጧሊበል ዒልም 189] 🔸ይህቺ አደገኛ በሽታ በርካቶች ዘንድ ትንፀባረቃለች! እየጎለበተችም አንዳንዶች ጭራሽ በተደጋጋሚ በራሳቸው አንደበት እራሳቸውን ወደ ማወደስ ያደረሰቻቸው አልጠፉም፣ እንዳይተቹም ፈጠን ብለው እራሴን ለማወደስ አይደለም፣ አላህ የዋለልኝን ፀጋ እየተናገርኩ ነው እንጂ በማለት ሲያዳፍኗት ይስተዋላሉ። ይህ አላህ ይጠብቀንና እጅጉን አደገኛ አካሄድ ነው!!። #join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Hammasini ko'rsatish...
ተጀመሯል የኡሱል አስ-ሱንና ሊል ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) ሸርህ (ሉዙም አስ-ሱንነህ) የኩታቡ pdf 👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444/7031 በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ቀን:- ጁምዐህ፣ ቅዳሜና እሁድ ሰኣት:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ገባ ገባ በሉ👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=a5f00933a21ebba852
Hammasini ko'rsatish...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

👉 አዲስ ኪታብ pdf عنوان:- لزوم السنة في شرح أصول السنة ሱናን አጥብቆ መያዝ በሚል ርእስ የተዘጋጀ የኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) ኡሱል አስ-ሱንና ኪታብ ማብራሪያ للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله ✍🏻አዘጋጅ:- የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ እና የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ ኣደም ተማሪ የሆኑት ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ መከተ'ል መከረመህ 🔸በዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ቻናል በonline ጁምዓ፣ ቅዳሜና እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሸይኹ በራሳቸው እየተቀራ ነው በአማርኛ ስለሚብራራ ሁሉም መከታተል ይችላል ቴሌግራም ቻናል ⤵️

https://t.me/HussinAssilty

https://t.me/HussinAssilty

(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት) የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ

https://t.me/DarASSunnah1444

https://t.me/DarASSunnah1444

ሙስሊም፣ ሙስሊም ወንድሙን ይቅርና ሌላውንም መበደል አይፈቀድለትም!! ————— አላህ መበዳደልን በእጅጉ እርም አድርጓል!!። ሙስሊሙንም ሆነ ሙስሊም ያልሆነን አካል መበደል አምላካችን አላህ በእጅጉ የከለከለው ተግባር ሲሆን ሙስሊም ከሙስሊም ሲሆን ደግሞ ይበልጥ የከበደ ነው!!። አላህ እንዲህ አለ:- وَوَقَعَ الْقَوْلُ عَلَيْهِم بِمَا ظَلَمُوا فَهُمْ لَا يَنطِقُونَ «በመበደላቸውም በእነርሱ ላይ ቃሉ ይፈጸምባቸዋል፡፡ እነርሱም አይናገሩም፡፡» አን-ነምል 85 በምንወደውም ሆነ በምንጠላው ሰው ላይ ፍትሃዊ እንድንሆንና ከበደል እንድንርቅ እንዲህ በማለት ነግሮናል:- يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ لِلَّهِ شُهَدَاءَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآنُ قَوْمٍ عَلَىٰ أَلَّا تَعْدِلُوا ۚ اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ሁኑ፡፡ ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ፡፡ አስተካክሉ፡፡ እርሱ (ማስተካከል) ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ አዋቂ ነው፡፡» አል-ማኢዳ 8 የቅርብን ሰውም ሆነ የሩቅ ሰው፣ ሙስሊምም ሆነ ሌላን አካል መበደል በእስልምናችን በእጅጉ የተወገዘ ሀራም ተግባር ነው!። መበዳደልን የሚከለክሉ ሌሎች በርካታ የቁርኣን አንቀፆችም አሉ። አላህ በሀዲሰ'ል ቁድስ መበዳደልን እርም እንዳደረገ እንዲ በማለት ነግሮናል:- “ባሮቼ ሆይ! እኔ መበደልን በራሴ ላይ እርም አድርጌያለሁ፣ በመካከላችሁም እርም አድርጌያለሁና አትበዳደሉ።” [ሙስሊም 2577 ዘግበውታል።] ከኢበኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁማ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል:- “ሙስሊም የሙስሊም ወንድም ነው። አይበድለውም፣ አያዋርደውም። ለወንድሙ ጉዳይ የቆመ (የሆነ) ሰው፣ አላህ ለርሱ ጉዳይ ይሆንለታል። ለአንድ ሙስሊም ከጭንቀቱ መውጫ ያበጀ (ያስተነፈሰ ሰው)፣ አላህ ለርሱ ከቂያማ ቀን ጭንቀቶች መውጫ ያበጅለታል። የሙስሊም ወንድሙን ነውር የሸፈነ ሰው አላህ በእለተ ትንሳዔ (ቂያማ) ቀን ነውሩን ይሸፍንለታል።” [ቡኻሪ 2442 ዘግበውታል] ከጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ እንዲህ ብለዋል:- “ወዮላችሁ በደልን ተጠንቀቁ! እሱ እኮ በእለተ ትንሳዔ ጭለማ ነው…” በሌላ ዘገባም እንዲህ ብለዋል:- “በደልን ፍሩ እርሱ እኮ የቂያማ ቀን ጭለማ ነው…” [አህመድ በሙስነዳቸው፣ ቡኻሪ በአደቡል ሙፍረድ፣ ሙስሊም በሶሂሃቸው ዘግበውታል] በደልን እንጠንቀቅ!! ውጤቱ የከፋ ነው!! የተበዳይ ዱዓም ግርዶሽ የለበትም!! በዳይ ከመሆን ተበዳይ መሆን ይሻላል!! ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Hammasini ko'rsatish...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

ተጀመሯል የኡሱል አስ-ሱንና ሊል ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) ሸርህ (ሉዙም አስ-ሱንነህ) የኩታቡ pdf 👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444/7031 በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ቀን:- ጁምዐህ፣ ቅዳሜና እሁድ ሰኣት:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ገባ ገባ በሉ👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=c7f2b08cd709d763f3
Hammasini ko'rsatish...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

👉 አዲስ ኪታብ pdf عنوان:- لزوم السنة في شرح أصول السنة ሱናን አጥብቆ መያዝ በሚል ርእስ የተዘጋጀ የኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) ኡሱል አስ-ሱንና ኪታብ ማብራሪያ للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله ✍🏻አዘጋጅ:- የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ እና የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ ኣደም ተማሪ የሆኑት ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ መከተ'ል መከረመህ 🔸በዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም ቻናል በonline ጁምዓ፣ ቅዳሜና እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሸይኹ በራሳቸው እየተቀራ ነው በአማርኛ ስለሚብራራ ሁሉም መከታተል ይችላል ቴሌግራም ቻናል ⤵️

https://t.me/HussinAssilty

https://t.me/HussinAssilty

(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት) የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ

https://t.me/DarASSunnah1444

https://t.me/DarASSunnah1444

ተጀመሯል كتاب صحيح البخاري بفضيلة الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=9d3b0dd3cec98287a8
Hammasini ko'rsatish...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

Photo unavailableShow in Telegram
የወንጀል ጠባሳ እና የሰው ልጆችን አዋራጅነቱ!! ——— ኢማም ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:- “በአንድ ሀገር ወንጀል አልሰፈነችም ያንን ሀገር ብታወድመው እንጂ። » በሰዎች ልብም አትሰፍንም ልባቸውን እውር ብታደርገው እንጂ። » በአንድ አካልም አትሰፍንም ያንን አካል ብታሰቃየው እንጂ። » በህዝቦች ላይም አትሰፍንም ያንን ህዝብ ብታሳንሰው እንጂ። » በነፍስ ላይም አትሰፍንም ያቺን ነፍስ ብታበላሻት እንጂ። ወንጀል አትከሰትም አላህ ዘንድ ለባሪያው ውርደት ምክንያት ብትሆን እንጂ፣ ባሪያው አላህ ዘንድ ከተዋረደ ማንም አያከብረውም። ልክ አላህ እንደተናገረው:- { وَمَنْ يُهِـنِ اللَّهُ فـَمـَا لَـهُ مِنْ مُكْـرِم ٍ} الحج ١٨ «አላህ የሚያዋርደውም ሰው ለእርሱ ምንም አክባሪ የለውም።» አል ሐጅ 18 በዚህች አለምና በመጨረሻይቱ አለም ተንኮል (ሸር)ና በሽታ አለን? ምክንያቱ (ሰበቡ) ወንጀልና አመፅ ቢሆን እንጂ።” [አዳኡ ወደዋእ ገፅ 42] አላህ ከትልቁም ከትንሹም ወንጀል ይጠብቀን!! ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Hammasini ko'rsatish...
👉 የኒቃብ ጥላቻ በሽታ ሲሆን የታሪክ መዛግብቶች እንደ ሚያስነብቡት የአላህ መልእክተኛ ከመላካቸው በፊት አዩሁዶችና ነሳራዎች ( ክርስቲያኖች ) ዘንድ ኒቃብ የንፁህነትና የክብር ራስን የመጠበቂያ ምልክት እንደነበር ነው ። በዛን ዘመን አንድ ክብሯን የምትጠብቅና ከፀያፍ ተግባር ለመራቅ የፈለገች ሴት ሙሉ ልብስ ከነኒቃቡ ጋር ትለብስ እንደነብርና የዚህ አይነት ልብስ የምትለብስ ወጣት በማህበረሰቡ የተከበረች እንደነበረች መዛግብቶቹ ያስረዳሉ ። አላህ ነብዩ ሙሐመድን ሲልክ ሴትን ልጅ የክብር ማማ ላይ በማስቀመጥ የመጀመሪያ መለኮታዊ የህይወት መመሪያ በሆነው ሕያው ቃሉ ስለ ሒጃብ በሚቀጥለው ቃሉ አስቀምጧል ። « وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ آبَائِهِنَّ أَوْ آبَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَائِهِنَّ أَوْ أَبْنَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي أَخَوَاتِهِنَّ أَوْ نِسَائِهِنَّ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُنَّ أَوِ التَّابِعِينَ غَيْرِ أُولِي الْإِرْبَةِ مِنَ الرِّجَالِ أَوِ الطِّفْلِ الَّذِينَ لَمْ يَظْهَرُوا عَلَىٰ عَوْرَاتِ النِّسَاءِ ۖ وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ ۚ وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ » النور (31) " ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለእህቶቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለሴቶቻቸው ወይም እጆቻቸው ለያዙት (ባሪያ) ወይም ከወንዶች ለሴት ጉዳይ የሌላቸው ለኾኑ ተከታዮች ወይም ለነዚያ በሴቶች ሐፍረተ ገላ ላይ ላላወቁ ሕፃኖች ካልኾነ በስተቀር አይግለጹ ፡፡ ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ ፡፡ ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ ፡፡ በእነዚህ አንቀፆች ሴት ልጅ የውበቷ መገለጫዎች ለማን ግልፅ ማድረግ እንዳለባትና ከማን መሰተር እንዳለባት አስቀምጧል ። በመሆኑም ኒቃብ ኢስላም ሴት ልጅ ክብሯን መጠበቅ ስትፈልግ እንድትለብሰው ሳይሆን ለብሳው ክብሯን መጠበቅ እንዳለባት አዟል ። ኒቃብ በኢስላም ክብንና ንፅህናን የሚጠብቁበት ብቻ ሳይሆን ወደ አላህ የሚቃረቡበት የአምልኮ ክፍል ነው ። ምክንያቱም አምልኮ ( ዒባዳ) ማለት የአላህንና የመልእክተኛውን ትእዛዝ መፈፀም ስለሆ ነው ። በመሆኑም ኒቃብ በሁለቱም ሀገር እጅግ በርካታ ቱሩፋቶች ያሉት መሰተሪያ ሲሆን ከእነዚህ ቱሩፋቶቹ ውስጥ ጥቂት በቅርቢቱ ዓለም ካሉት ውስጥ እንመልከት : – አንደኛና ሁለተኛው – ተለይተው እንዲታወቁና ጎንታዮች ባለጌዎች እንዳይጎነትሏቸው እንዳያስቸግሩዋቸውም ይረዳል ። ይህን አስመልክቶ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ያላል : – « يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا » الأحزاب ( 59 ) " አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም ፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው ፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡፡" ሶስተኛው – ክብራቸውን ይጠብቁበታል ። አራተኛው – አላህን የመፍራታቸው ምልክት ነው ። አምስተኛው – ልባቸው በተቃራኒ ፆታ ፍላጎት የታመሙ ሰዎች በእነርሱ ምክንያት እንዳይሳሳቱ ያደርጋል ። ስድስተኛ – ዝሙት እንዳይስፋፋ ያደርጋል ። እነዚህ ከብዙ ጥቂት ቱሩፋቶቹ ናቸው ። በመሆኑም ኢስላም ሴትን ልጅ ከወርቅ በላይ ቦታ የሰጣት ስለሆነ አንድ ሴት ጌጥ የሆነው ወርቋን ደብቃ ከምትጠብቀው በላይ ራስዋን ደብቃ ለሚገባው አካል ብቻ እንድታስረክብ ያዛታል ። ይህን ስትፈፅም የክብሩ ማማ ላይ ትወጣለች ። በጣም የሚያሳዝነው ግን አብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ ኒቃብ የኋላ ቀርነት ምልክት አድርጎ ያየዋል ። ከዚህም በላይ አንዳንዶች ልጃቸው ዝሙት ሰርታ በዝሙት አርግዛ ሲያዩ የማይደነግጡትና የማይበሳጩት አይነት ብስጭት ኒቃብ ለብሳ ሲያዩ ይበሳጫሉ ።‼ ይህ በርግጥ ትልቅ በሽታ ነው ። ከዚህም በላይ ደግሞ ልጃችሁ ከፍራለች ቢባሉ በብስጭት የማይታመሙትን ያክል ታመው ሆስፒታል ይገባሉ ። ይህ ምናባዊ ሀሳብ ሳይሆን በገሀዱ ዐለም ያለ እውነታ ነው ። በቅርቡ ሶስት ኒቃብ የለበሱ እህቶቻችን ቤተሰቦች ላይ ከታየው አሳፋሪ ተግባር ውስጥ የአንደኛዋ እህት እናትና አባት በብስጭት ታመው አባትየው ሆስፒታል ይገኛሉ ። ‼ በእነዚህ እህቶች ላይ ከተማም ገጠርም ያለ ዘመድ አዝማድ በሙሉ ኒቃቡን ለማስወለቅ የሚችለውን ያደረገ ሲሆን የሁለቱ እስካሁን አልተሳካም ። በተለይ ቤተሰቦቿ በዚህ ምክንያት የታመሙት ፀንታ ነው ያለችው ። ከሁለቱ እህቶቿ አንደኛዋ በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ በሆነ መልኩ መብትሽ ነው እኔ ጋር ነይ ብሎ ከዘመዶቿ አንዱ ወደ ማታውቀው ከተማ እንድሄድ ካደረገ በኋላ መንገድ ላይ ጠብቆ ከመኪና ስትወርድ የምታወልቂ ከሆነ ልውሰድሽ ካልሆነ አዚሁ ጥዬሽ ነው ምሄደው ብሎ የቀን ጨለማ ውስጥ እንድትገባ አድርጎ አስሆልቋቷል ። ‼ አላህ ይድረስልን እንጂ ኒቃብ ለበሽታ ሰበብ የሚሆንባቸው ሙስሊሞች ያሉበት ዘመን ላይ ነው ያለነው ። ለእህቶቻችን ፅናቱን ለቤተሰቦቻቸው አላህ ሂዳያ እንዲሰጣቸው ዱዓእ እናድርግ እላለሁ ። https://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.