cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሀ(Yeha) ሚዲያ እና ፊልም

@Yehamedia በ የሀ ሚያዲያ እና ፊልም ለወደፊት የሚለቀቁ 1, መጥጥፎች 2, ትረካ 3,ግጥም 4,አዝናኝ እና አስተማሪ ነገሮች 5, ተከታታይ ፊልም 6, አዳዲ box office filmoch #share#share#share @yehamedia

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
200
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🗣||ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር!                   ይችን ድንቅ ንግግር ተጋበዙልኝ ኔልሰን ማንዴላ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የህግ ትምህርት በሚማሩበት ጊዜ ነጭ ፕሮፌሰር አስተማሪ ነበራቸው። ስሙም ፒተር አንድ ቀን ፕሮፌሰር ፒተር በአንድ ምግብ ቤት ምግባቸውን እየበሉ ሳለ ማንዴላ በአጋጣሚ ምግብ ይዘው ከአጠገባቸው ይቀመጣሉ። ዘረኛው ፒተርም "አቶ ማንዴላ! አሳማና 'ርግብ ለመብል አብረው አይቀመጡም!" ሲላቸው ብልሁ ማንዴላም "አይጨነቁ ፕሮፌሰር በርሬ እሄዳለሁ" ብሏቸው ሌላ ወንበር ላይ ይቀመጣሉ። በዚህ የተናደደው ፒተር በሌላ ቀን ቂሙን ሊወጣበት ያስባል። አንድ ቀንም ፕሮፌሰሩ ክላስ ውስጥ እያስተማሩ " ማንዴላ በመንገድ ላይ እየሄድክ ሁለት ቦርሳዎችን ብታገኝና በአንደኛው ቦርሳ 'ገንዘብ' በሌላኛው ቦርሳ ደግሞ 'ጥበብ' ቢኖር የትኛውን ትወስዳለህ?" ብሎ ማንዴላን ሲጠይቀው ማንዴላም"ገንዘቡን እወስደዋለሁ" …ብሎ መለሰለት። ፕሮፌሰሩም በድል አድራጊነት "አንተ ሞኝ ነህ እኔ አንተን ብሆን ኖሮ ጥበብ ያለበትን ቦርሳ እወስድ ነበር" ሲለው ማንዴላ ፈገግ እያለ "ልክ ነህ ማንም የሌለውን ነው የሚወስደው" አለው። በዚህ ሁሉ ነገር የተበሳጨው ፕሮፌሰር ፒተር የማንዴላ የፈተና ወረቀት ላይ 'ደደብ' ብሎ ይፅፋል። ሌሎች ተማሪዎች የታረመላቸውን የፈተና ወረቀት ሲያዩ ማንዴላ ደደብ የሚለውን ፅሁፍ ከወረቀቱ ላይ አየና ተገረመ ከዛም ወደ ፕሮፌሰሩ ሄዶ "ይቅርታ ቲቸር ፊርማህን ብቻ ነው ያስቀመጥክልኝ ውጤቴን ረስተኸዋል" ብሎት እርፍ ፡፡ Being Smart is always the key not the circumstances we face in our daily life.          ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏
Hammasini ko'rsatish...
Stop wasting your time on people who treat you good one day, then act like you don't even exist the next day.
Hammasini ko'rsatish...
"The subconscious can see things we can't observe with our own eyes,they go immediately to the subconscious,where they are stored"
Hammasini ko'rsatish...
I automatically go silent when i hear something that hurts my feeling. @Yehamedia🦋
Hammasini ko'rsatish...
ማፍቀር አንደዚህ ነው ተስፋ በሌለበት ተስፋን መፈለግ ነው @Yehamedia🦋
Hammasini ko'rsatish...
"ፍቅር አያረጅም ሰውነት ቢጃጅም" ብለው ዘፍነውልኝ ፍቅር እንደሚያረጅ ማን በነገረልኝ ከእድሜ ጋራ እኩል አሞጭሞጮ አፈጅቶ አርጅቶ መቃብር እንደሚወርድ ፍቅርኮ ያረጃል ይጃጃል ይከስማል ልብ የከሰመ ለት ደም መርጨት አቁሞ አፈር የሆነ ለት። ፍቅርኮ ይጃጃል የሰው ቋንቋ ጠፍቶት     በራስ ይሰደዳል በማይገቡ ቃላት      በስሜት ይነዳል በማይረዱት ዘዬ     ሰው ያደናግራል ፍቅር እኮ ይጃጃል @yeha
Hammasini ko'rsatish...
🪴 8 THINGS THAT CHANGE YOUR LIFE IN ONE YEAR : 1. Stop complaining and appreciate how lucky you are every day. 2. Embrace loneliness and reinvent yourself in the process 3. Say goodbye to the people that don't bring positive energy into your life. 4. Throw off the TV and set internet controls. 5. Pick one skill you want to cultivate and put all your effort into developing it. 6. Commit to the goals you set and never look back. 7. Sweat everyday to boost your mood. 8. Fail forward. Learn from every mistake you make.
Hammasini ko'rsatish...
አፍ አለኝ ተብሎ ዝም ብሎ አይወራም!
Hammasini ko'rsatish...
(ካ..ል..ቆ..ሰ..ሉ) ============ አምላክ... ፍቅርን አፍላ ችግኝ የእለት ዘር ቢያደርገው ውሀ አልሻ ብሎ በአልቃሽ አፍቃሪዎች እምባ ነው የሚያድገው  ! አምላክ... ፍቅርን እንደመሬት ለፍሬ ቢመርጠው ይበልጥ ተቀዶ ለቆሰለ ሰው ነው አብዝቶ ሚሰ'ጠው አምላክ .... ፍቅርን እንደ ጅረት ዝቅ አርጎ ቢያፈሰው ክብሬን ሳይል ቁልቁል ያዘነበለ ነው ጠጥቶ ሚርሰው : ታዲያ ከእኔነት ከፍታ ሳይንከባለሉ ከመታበይ ዳገት ቁልቁል ሳይጣሉ ተገፍተው ተረግጠው ዘምበል ሳይሉ መች ቤቱን ሊሰራ መች በዋዛ ሊገኝ ፍቅር በቀላሉ በሰው ካ..ል..ቆ..ሰ..ሉ  ! #kiyorna @yehamedia
Hammasini ko'rsatish...
don't be embarrassed by who you are. They're going to judge you no matter what u do @Yehamedia🦋🦋
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.