201
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
አረ #ማንዴላ ሰሞኑን የሆነ ነገር ሆኗል መሰለኝ
እሱ የሌለበት እኮ 4 ፊልም ወጣ
😁🤣😆
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
እራት ሰርቶ እግሬን አጥቦ እቅፍ አድርጎ የሚያስተኛኝ ሴት የት አገኛለው ስል?
#መቄዶንያ
😁🤣😆
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
አቢቹ ደቡብ ሄዶ መንገድ ላይ ሲያገኙ
ለኔም ለኔም እያሉ የክልሉ ተወላጆች ክልል ስጠኝ
😁🤣😆
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
ንገሯት ሌላ ጠብሻለው
መጥታ ትብላ😋
😁🤣😆
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
የካራን ልጅ በግ ብለክ ስትሰድበው
በቤተሰብ አንቀላለድም ተባብለን የለ እንዴ
😁🤣😆
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
እኛ #ሐበሾች እኮ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት
እየነዳን የምንሄድ ድንቅ ህዝብ ነን😌
😁🤣😆
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
ፖሮቴስታንት ጀለስህ ጋር ሄደህ ላንተ ፆመኛ ነህ ብለው ሽሮ ሰተውህ ለራሳቸው ዝልዝል ጥብስ እና ጎረድ ጎረድ ሲበሉ
ሰይጣን እራሱ ክርስቶስን እንዲ አልተፈታተነውም
😁🤣😆
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
አርባ ምንጭ ሙዝ ልትገዛ ገብተህ 1ኪሎ ስንት ነው ስትላቸው
#5ብር እና 3ኪሎ ምርቃት አለው
😁🤣😆
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
ይኸው ዛሬ ዜና ላይ #የኢንጅነሪንግ እና #የአካውንቲንግ ተመራቂ ስራ አጥ ከ5 አመት በኋላ ይጠፋል እያሉ ነው
ሊረሽኗቸው ነው መሰለኝ😌🙊
😁🤣😆
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends
ቺኳን ፈታ ልታደርጋት ቀጥረሀት ጀለሶቿን ሰብስባ ስትመጣ ስታያት😳
#እንዴ_ሴት_እድር😳
😁🤣😆
Join👉 @yegna_Qeldoch
Share & Invite ur Friends