uz
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Kanalga Telegram’da o‘tish

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Ko'proq ko'rsatish
1 099
Obunachilar
+324 soatlar
+157 kunlar
+4630 kunlar
Postlar arxiv
#ማክሰኞ_04_13_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ዓመፃቸው የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤” — ሮሜ 4፥7 “Saying, Blessed are they whose iniquities are forgiven, and whose sins are covered.” — Romans 4፥7

photo content
+9

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼  እንኳን አደረሳችሁ  🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #2/2 #የአምልኮ_ምሽት #የቃል_ጊዜ #አዲስ_አመት #ልዩ_ልዩ_መርሃግብሮች Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ሰኞ_03_13_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” — ዮሐንስ 3፥36 “He that believeth on the Son hath everlasting life: and he that believeth not the Son shall not see life; but the wrath of God abideth on him.” — John 3፥36

photo content
+8

photo content
+9

#Getting_ready

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ 🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 🌼🌼🌼አዲስ አመት 🌼🌼🌼 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ጷግሜ 02 2017 እንዴት ናችሁ። የመካኒሳ
⚠️ማስታውቅያ⚠️ 🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 🌼🌼🌼አዲስ አመት 🌼🌼🌼 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ጷግሜ 02 2017 እንዴት ናችሁ። የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶች በሙሉ ። የአዲስ አመት ልዩ ፕሮግራማችን ደረሰ። ጷጉሜ 2/2017 የመጨረሻ የ2017 እሁድ  በመካኒሳ መካነ ኢየሱስ እንደ እግዚአብሄር ያለ የለም በሚል ርዕስ እግዚአብሄርን ልናመልክ የቀጠርናት ቀን ደረሰ። ሁላችሁም ተጋብዛኋል ። “፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥   — 2ኛ ሳሙኤል 7፥22 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservicen

#ቅዳሜ_01_13_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለዚህም፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥ በጆሮአችንም እንደ ሰማን ሁሉ ከአንተ በቀር አምላክ የለምና አንተ ታላቅ ነህ።” — 2ኛ ሳሙኤል 7፥22 “Wherefore thou art great, O LORD God: for there is none like thee, neither is there any God beside thee, according to all that we have heard with our ears.” — 2 Samuel 7፥22

#አርብ_30_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፥ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ።” — ዮሐንስ 15፥10 “If ye keep my commandments, ye shall abide in my love; even as I have kept my Father's commandments, and abide in his love.” — John 15፥10

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ 🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 🌼🌼🌼አዲስ አመት 🌼🌼🌼 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ጷግሜ 02 2017 እንዴት ናችሁ። የመካኒሳ
⚠️ማስታውቅያ⚠️ 🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 🌼🌼🌼አዲስ አመት 🌼🌼🌼 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ጷግሜ 02 2017 እንዴት ናችሁ። የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶች በሙሉ ። የአዲስ አመት ልዩ ፕሮግራማችን ደረሰ። ጷጉሜ 2/2017 የመጨረሻ የ2017 እሁድ  በመካኒሳ መካነ ኢየሱስ እንደ እግዚአብሄር ያለ የለም በሚል ርዕስ እግዚአብሄርን ልናመልክ የቀጠርናት ቀን ደረሰ። ሁላችሁም ተጋብዛኋል ። “፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥   — 2ኛ ሳሙኤል 7፥22 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservicen

ውድ የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ የካምፓስ ተማሪዎች ሰላም ይብዛላችሁ። ዛሬ ነሐሴ 29፣ 2017 በካምፓስ ተማሪዎች አገልግሎት የተዘጋጀ ልዩ የGoodbye ፕሮግራም ስላለ፣ ከቀኑ በ7፡00 ሰዓት በመካኒሳ ገስት ሀውስ እንድንገናኝ በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን።

#ሀሙስ_29_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሐዋርያት 4 ¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው። ¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። Acts 4 ¹¹ This is the stone which was set at nought of you builders, which is become the head of the corner. ¹² Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved.

⚠️ማስታውቅያ⚠️ 🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 🌼🌼🌼አዲስ አመት 🌼🌼🌼 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ጷግሜ 02 2017 እንዴት ናችሁ። የመካኒሳ
+1
⚠️ማስታውቅያ⚠️ 🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 🌼🌼🌼አዲስ አመት 🌼🌼🌼 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ጷግሜ 02 2017 እንዴት ናችሁ። የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶች በሙሉ ። የአዲስ አመት ልዩ ፕሮግራማችን ደረሰ። ጷጉሜ 2/2017 የመጨረሻ የ2017 እሁድ  በመካኒሳ መካነ ኢየሱስ እንደ እግዚአብሄር ያለ የለም በሚል ርዕስ እግዚአብሄርን ልናመልክ የቀጠርናት ቀን ደረሰ። ሁላችሁም ተጋብዛኋል ። “፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥   — 2ኛ ሳሙኤል 7፥22 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservicen

Story new year 2018 hamlet.jpg11.67 MB

Make me story

#ረቡዕ_28_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።” — ኢሳይያስ 27፥6 “He shall cause them that come of Jacob to take root: Israel shall blossom and bud, and fill the face of the world with fruit.” — Isaiah 27፥6

⚠️ማስታውቅያ⚠️ 🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 🌼🌼🌼አዲስ አመት 🌼🌼🌼 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ጷግሜ 02 2017 እንዴት ናችሁ። የመካኒሳ
⚠️ማስታውቅያ⚠️ 🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 🌼🌼🌼አዲስ አመት 🌼🌼🌼 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ጷግሜ 02 2017 እንዴት ናችሁ። የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ወጣቶች በሙሉ ። የአዲስ አመት ልዩ ፕሮግራማችን ደረሰ። ጷጉሜ 2/2017 የመጨረሻ የ2017 እሁድ  በመካኒሳ መካነ ኢየሱስ እንደ እግዚአብሄር ያለ የለም በሚል ርዕስ እግዚአብሄርን ልናመልክ የቀጠርናት ቀን ደረሰ። ሁላችሁም ተጋብዛኋል ። “፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥   — 2ኛ ሳሙኤል 7፥22 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservicen

Relationship life sharing.m4a153.64 MB