uz
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Kanalga Telegram’da o‘tish

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Ko'proq ko'rsatish
1 096
Obunachilar
+324 soatlar
+137 kunlar
+4230 kunlar
Postlar arxiv
#ሐሙስ_05_06_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “መጽሐፍም፦ አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ።” — ያዕቆብ 2፥23 “And the scripture was fulfilled which saith, Abraham believed God, and it was imputed unto him for righteousness: and he was called the Friend of God.” — James 2፥23

01/06/2018 የወጣቶች ፕሮግራም አገልጋይ ጀላል ተስፋዬ Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ረቡዕ_04_06_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእናንተ አንዱም፦ በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል?” — ያዕቆብ 2፥16 “And one of you say unto them, Depart in peace, be ye warmed and filled; notwithstanding ye give them not those things which are needful to the body; what doth it profit?” — James 2፥16

#ማክሰኞ_03_06_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን መጽሐፍ፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ እንደሚል የንጉሥን ሕግ ብትፈጽሙ መልካም ታደርጋላችሁ፤” — ያዕቆብ 2፥8 “If ye fulfil the royal law according to the scripture, Thou shalt love thy neighbour as thyself, ye do well:” — James 2፥8

#ሰኞ_02_06_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የጌጥ ልብስም የለበሰውን ተመልክታችሁ፦ አንተስ በዚህ በመልካም ስፍራ ተቀመጥ ብትሉት፥ ድሀውንም፦ አንተስ ወደዚያ ቁም ወይም ከእግሬ መረገጫ በታች ተቀመጥ ብትሉት፥ ራሳችሁን መለያየታችሁ አይደለምን?” — ያዕቆብ 2፥3 “And ye have respect to him that weareth the gay clothing, and say unto him, Sit thou here in a good place; and say to the poor, Stand thou there, or sit here under my footstool:” — James 2፥3

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 01 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 የካቲት 01 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_30_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኢየሱስም ዳግመኛ፦ ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው።” — ዮሐንስ 20፥21 “Then said Jesus to them again, Peace be unto you: as my Father hath sent me, even so send I you.” — John 20፥21

photo content
+2

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 01 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 የካቲት 01 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_29_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በዚህ ፈንታ። ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን ማለት ይገባችኋል።” — ያዕቆብ 4፥15 “For that ye ought to say, If the Lord will, we shall live, and do this, or that.” — James 4፥15

Repost from EECMYMC-YM
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

photo content
+2

#ሐሙስ_28_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል።” — ያዕቆብ 3፥18 “And the fruit of righteousness is sown in peace of them that make peace.” — James 3፥18

#ረቡዕ_27_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን መጽሐፍ፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ እንደሚል የንጉሥን ሕግ ብትፈጽሙ መልካም ታደርጋላችሁ፤” — ያዕቆብ 2፥8 “If ye fulfil the royal law according to the scripture, Thou shalt love thy neighbour as thyself, ye do well:” — James 2፥8

ተግባራዊ ክርስትና የያይቆብ መልክት.m4a78.53 MB

#ማክሰኞ_26_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።” — ያዕቆብ 1፥5 “If any of you lack wisdom, let him ask of God, that giveth to all men liberally, and upbraideth not; and it shall be given him.” — James 1፥5

#ሰኞ_25_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት” — ያዕቆብ 1፥2-3 James 1 ² My brethren, count it all joy when ye fall into divers temptations; ³ Knowing this, that the trying of your faith worketh patience.

#ቅዳሜ_23_05_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1ኛ ጴጥሮስ 4 ¹² ወዳጆች ሆይ፥ በእናንተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ ስለሚሆነው መከራ ድንቅ ነገር እንደ መጣባችሁ አትደነቁ፤ ¹³ ነገር ግን ክብሩ ሲገለጥ ደግሞ ሐሤት እያደረጋችሁ ደስ እንዲላችሁ፥ በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ። 1 Peter 4 ¹² Beloved, think it not strange concerning the fiery trial which is to try you, as though some strange thing happened unto you: ¹³ But rejoice, inasmuch as ye are partakers of Christ's sufferings; that, when his glory shall be revealed, ye may be glad also with exceeding joy.

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ጥር 24 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.co
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 ጥር 24 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

EECMYMC-YM - Telegram kanali @eecmymc_ym statistikasi va tahlili