uz
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Kanalga Telegram’da o‘tish

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Ko'proq ko'rsatish
1 101
Obunachilar
+424 soatlar
+107 kunlar
+4230 kunlar
Postlar arxiv
#ረቡዕ_30_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በአሕዛብም ዘንድ የረከሰውን፥ በመካከላቸው ያረከሳችሁትን ስሜን እቀድሰዋለሁ፤ በዓይናቸውም ዘንድ በተቀደስሁባችሁ ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ አሕዛብ ያውቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።” — ሕዝቅኤል 36፥23 “And I will sanctify my great name, which was profaned among the heathen, which ye have profaned in the midst of them; and the heathen shall know that I am the LORD, saith the Lord GOD, when I shall be sanctified in you before their eyes.” — Ezekiel 36፥23 (KJV)

#ማክሰኞ_29_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አለኝም፦ ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።” — ራእይ 21፥6 “And he said unto me, It is done. I am Alpha and Omega, the beginning and the end. I will give unto him that is athirst of the fountain of the water of life freely.” — Revelation 21፥6 (KJV)

#ሰኞ_28_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤” — ሮሜ 10፥9 “That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead, thou shalt be saved.” — Romans 10፥9 (KJV)

#ቅዳሜ_26_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤” — ማቴዎስ 6፥11 “Give us this day our daily bread.” — Matthew 6፥11 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 27 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/E
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 27 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_25_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናንተም በጎቼ፥ የማሰማርያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።” — ሕዝቅኤል 34፥31 “And ye my flock, the flock of my pasture, are men, and I am your God, saith the Lord GOD.” — Ezekiel 34፥31 (KJV)

የመጨረሻው ክፍል ፬ በአሁኑ ሰአት እየተደረገ ነወ

Repost from EECMYMC-YM
ቅዱስ ጥምቀት ክፍል 3 ግንቦት 17 የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋ
ቅዱስ ጥምቀት ክፍል 3 ግንቦት 17 የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_24_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኢየሱስንም፦ ጌታ ሆይ፥ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አለው።” — ሉቃስ 23፥42 “And he said unto Jesus, Lord, remember me when thou comest into thy kingdom.” — Luke 23፥42 (KJV)

About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God MAY 28/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https:
+2
About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God MAY 28/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God MAY 28/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https:
+8
About Sundays youth service #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት Glory be to The almighty God MAY 28/2023 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_23_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለእግዚአብሔር ዘምሩ እግዚአብሔርንም አመስግኑ፤ የችግረኛውን ነፍስ ከክፉ አድራጊዎች እጅ አድኖአልና።” — ኤርምያስ 20፥13 “Sing unto the LORD, praise ye the LORD: for he hath delivered the soul of the poor from the hand of evildoers.” — Jeremiah 20፥13 (KJV)

#ማክሰኞ_22_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።” — ማቴዎስ 5፥14 “Ye are the light of the world. A city that is set on an hill cannot be hid.” — Matthew 5፥14 (KJV)

#ሰኞ_21_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ምሳ ከበሉ በኋላም ኢየሱስ ስምዖን ጴጥሮስን፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ከእነዚህ ይልቅ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው። ግልገሎቼን አሰማራ አለው።” — ዮሐንስ 21፥15 “So when they had dined, Jesus saith to Simon Peter, Simon, son of Jonas, lovest thou me more than these? He saith unto him, Yea, Lord; thou knowest that I love thee. He saith unto him, Feed my lambs.” — John 21፥15 (KJV)

#ቅዳሜ_19_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእግዚአብሔር በቀር አምላክ ማን ነው? ከአምላካችን በቀር አምላክ ማን ነው?” — መዝሙር 18፥31 “For who is God save the LORD? or who is a rock save our God?” — Psalms 18፥31 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 20 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/E
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 ግንቦት 20 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_18_09_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።” — ማቴዎስ 5፥7 “Blessed are the merciful: for they shall obtain mercy.” — Matthew 5፥7 (KJV)