uz
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Kanalga Telegram’da o‘tish

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Ko'proq ko'rsatish
1 100
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
+3230 kunlar
Postlar arxiv
#ረቡዕ_14_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1ኛ ጢሞቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤ ⁷ ወደ ዓለም ምንም እንኳ አላመጣንምና፥ 1Tim 6 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ Now godliness with contentment is great gain. ⁷ For we brought nothing into this world, and it is certain we can carry nothing out.

. Join us👇👇👇 Telegram https://t.me/EECMYMC_YM Facebook https://fb.me/EECMYMCY Instagram https://ig.me/EECMYMCY Tiktok http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ማክሰኞ_13_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ፦ አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤” — ዕብራውያን 13፥5 “Let your conduct be without covetousness; be content with such things as you have. For He Himself has said, "I will never leave you nor forsake you."” — Heb 13:5 (NKJV)

Sundays service Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http:
+6
Sundays service Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_12_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ፊልጵስዩስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ። ¹³ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። Phil 4 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² I know how to be abased, and I know how to abound. Everywhere and in all things I have learned both to be full and to be hungry, both to abound and to suffer need. ¹³ I can do all things through Christ who strengthens me.

#እሁድ_11_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አምላካችንስ በላይ በሰማይ ነው፤ በሰማይም በምድርም የፈቀደውን ሁሉ አደረገ።” — መዝሙር 115፥3 “But our God is in heaven; He does whatever He pleases.” — Ps 115:3 (NKJV)

#ቅዳሜ_10_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤” — ኤፌሶን 4፥1 “I, therefore, the prisoner of the Lord, beseech you to walk worthy of the calling with which you were called,” — Eph 4:1 (NKJV)

⚠️ማስታወቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_እና_የትምህርት_ጊዜ #የኢየሱስ_ክርስቶስ_ደግም_ምጽዕት የፊታችን እሁድ አዲስ ተከተታይ ትምህርት ይኖረናል ይኖራናል። ሁላችሁም በሰዓቱ ተገኙ ማስታወሻ መያዝ እንዲያረሳ። #መካኒሳ_መካነ_ኢየሱስ_የወጣት_አገልግሎት ⏰ ጥዋት ከ10፡30 ጀምሮ 🗓 መጋቢት 4 የፊታችን እሁድ ⛳️ መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ጊቢ Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት የጌታ ዳግም ምፀአት ለሁለት ሳምንት ክፍል 1 የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መጋቢት 11 Join us👇 Tm - https://t.me/EEC
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ ተከታታይ ትምህርት የጌታ ዳግም ምፀአት ለሁለት ሳምንት ክፍል 1 የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መጋቢት 11 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#አርብ_09_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1ኛ ጢሞቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ አንተ ግን፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ከዚህ ሽሽ፤ ጽድቅንና እግዚአብሔርን መምሰል እምነትንም ፍቅርንም መጽናትንም የዋህነትንም ተከታተል። ¹² መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ። 1Tim 6 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ But you, O man of God, flee these things and pursue righteousness, godliness, faith, love, patience, gentleness. ¹² Fight the good fight of faith, lay hold on eternal life, to which you were also called and have confessed the good confession in the presence of many witnesses.

በአፋ ውስጥ ሳንቲም (እስታቴር) ያለበት አሳ እንዲያጠምድ የተነገረው ደቀመዝሙር የትኛው ነበር?
Anonymous voting

ኢየሱስ በተያዘ ጊዜ ጆሮውን የተቆረጠውና ኢየሱስ የፈወሰው ሰው ማነው?
Anonymous voting

#ሐሙስ_08_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።” — ሉቃስ 15፥10 “Likewise, I say to you, there is joy in the presence of the angels of God over one sinner who repents."” — Luk 15:10 (NKJV)

#ረቡዕ_07_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ራእይ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን ልብሳቸውን ያላረከሱ በሰርዴስ ጥቂት ሰዎች ከአንተ ጋር አሉ፥ የተገባቸውም ስለ ሆኑ ነጭ ልብስ ለብሰው ከእኔ ጋር ይሄዳሉ። ⁵ ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ። Rev 3 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ You have a few names even in Sardis who have not defiled their garments; and they shall walk with Me in white, for they are worthy. ⁵ He who overcomes shall be clothed in white garments, and I will not blot out his name from the Book of Life; but I will confess his name before My Father and before His angels.

#Love_sharing በልደታ መካነ ኢየሱስ ⏰ 9፡30 - 1:00 🗓 ቅዳሜ ⛳️ ልደታ መካነ ኢየሱስ
#Love_sharing በልደታ መካነ ኢየሱስ ⏰ 9፡30 - 1:00 🗓 ቅዳሜ ⛳️ ልደታ መካነ ኢየሱስ

. Join us👇👇👇 Telegram https://t.me/EECMYMC_YM Facebook https://fb.me/EECMYMCY Instagram https://ig.me/EECMYMCY Tiktok http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ማክሰኞ_06_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ።” — ሉቃስ 10፥20 “Nevertheless do not rejoice in this, that the spirits are subject to you, but rather rejoice because your names are written in heaven."” — Luk 10:20 (NKJV)

Sundays service Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http:
+9
Sundays service Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_05_07_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ እነሆ፥ አንተ ሰማይንና ምድርን በታላቅ ኃይልህና በተዘረጋች ክንድህ ፈጥረሃል፥ ከአንተም የሚያቅት ነገር የለም።” — ኤርምያስ 32፥17 “'Ah, Lord God! Behold, You have made the heavens and the earth by Your great power and outstretched arm. There is nothing too hard for You.” — Jer 32:17 (NKJV)