uz
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Kanalga Telegram’da o‘tish

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Ko'proq ko'rsatish
1 101
Obunachilar
+324 soatlar
+157 kunlar
+4630 kunlar
Postlar arxiv
#ሀሙስ_15_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።”   — ምሳሌ 19፥14 “House and riches are the inheritance of fathers: and a prudent wife is from the LORD.”   — Proverbs 19፥14

#ሀሙስ_15_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።” — ምሳሌ 19፥14 “House and riches are the inheritance of fathers: and a prudent wife is from the LORD.” — Proverbs 19፥14

❤️❤️⚠️ማስታውቅያ⚠️❤️❤️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ # መፅሃፍ ቅዱሳዊ ግንኙነት #ፍቅር #እጮኝነት #singlelife #part_2 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ነሃሴ
❤️❤️⚠️ማስታውቅያ⚠️❤️❤️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ # መፅሃፍ ቅዱሳዊ ግንኙነት #ፍቅር #እጮኝነት #singlelife #part_2  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ነሃሴ 11 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ረቡዕ_14_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ይቀበላል።” — ምሳሌ 18፥22 “Whoso findeth a wife findeth a good thing, and obtaineth favour of the LORD.” — Proverbs 18፥22

Repost from EECMYMC-YM
https://app.sli.do/event/oeGx7Mu5QLhozesHU9Z19Z ሰላም የተወደዳችሁ ፣ ይህንን የጥያቄ ድህረገፅ ያዘጋጀነው የሁለት ሳምንት ፕሮግራሙን (ጋብቻ እና የፍቅር ግንኙነት) አስመልክቶ ጥያቄዎቻችሁን እንድትጠይቁ ነው። ጥያቄውን ስትጠይቁ ማንነታችሁን የማያሳይ በመሆኑ፣ ጥያቄዎቻችሁን በነጻነት መጠየቅ ትችላላችሁ። ጥያቄ ከሌላችሁም የተጠየቁትን ጥያቄዎች በማየት እንዲነሳ ምትፈልገጀትን vote ማረግ ትችላላችሁ። ተባረኩ!!

#ማክሰኞ_13_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።” — ዕብራውያን 13፥4 “Marriage is honourable in all, and the bed undefiled: but whoremongers and adulterers God will judge.” — Hebrews 13፥4

Marriage.m4a166.75 MB

#ሰኞ_12_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት።” — ዘፍጥረት 2፥18 “And the LORD God said, It is not good that the man should be alone; I will make him an help meet for him.” — Genesis 2፥18

Repost from EECMYMC-YM
❤️❤️⚠️ማስታውቅያ⚠️❤️❤️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ # መፅሃፍ ቅዱሳዊ ግንኙነት #ፍቅር #እጮኝነት #singlelife ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ነሃሴ 11 2017
❤️❤️⚠️ማስታውቅያ⚠️❤️❤️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ # መፅሃፍ ቅዱሳዊ ግንኙነት #ፍቅር #እጮኝነት #singlelife  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ነሃሴ 11 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_10_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ እንኪያስ የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ።” — ገላትያ 3፥29 “And if ye be Christ's, then are ye Abraham's seed, and heirs according to the promise.” — Galatians 3፥29

❤️❤️⚠️ማስታውቅያ⚠️❤️❤️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ # መፅሃፍ ቅዱሳዊ ግንኙነት #ፍቅር #እጮኝነት #singlelife ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ነሃሴ 11 2017
❤️❤️⚠️ማስታውቅያ⚠️❤️❤️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ # መፅሃፍ ቅዱሳዊ ግንኙነት #ፍቅር #እጮኝነት #singlelife  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ነሃሴ 11 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

Predestination #5.m4a86.23 MB

#አርብ_09_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን የወንጌል አገልጋይ ሆንሁለት።” — ኤፌሶን 3፥7 “Whereof I was made a minister, according to the gift of the grace of God given unto me by the effectual working of his power.” — Ephesians 3፥7

Repost from EECMYMC-YM
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሀሙስ_08_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወዲያውም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በምኵራቦቹ ሰበከ።” — ሐዋርያት 9፥20 “And straightway he preached Christ in the synagogues, that he is the Son of God.” — Acts 9፥20

#ረቡዕ_07_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዕብራውያን 8 ¹ ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ ² እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት። Hebrews 8 ¹ Now of the things which we have spoken this is the sum: We have such an high priest, who is set on the right hand of the throne of the Majesty in the heavens; ² A minister of the sanctuary, and of the true tabernacle, which the Lord pitched, and not man.

#ማክሰኞ_06_12_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለዚህም፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ እንደ አንተ ያለ የለምና፥ በጆሮአችንም እንደ ሰማን ሁሉ ከአንተ በቀር አምላክ የለምና አንተ ታላቅ ነህ።” — 2ኛ ሳሙኤል 7፥22 “Wherefore thou art great, O LORD God: for there is none like thee, neither is there any God beside thee, according to all that we have heard with our ears.” — 2 Samuel 7፥22

photo content
+1

photo content
+9