cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ክችንችላ ማህበረሰብ

እኛ ዘረኞችን አንወድም አማራም ኦሮሞም ወይም ሌላ ብሄር አይደለንም ፡፡፡፡ ዝም ብለን ሰውን የምንወድ ሰዎች ነን ሰው መሆን ዋጋ እንዲኖረው ይቀላቀሉን፡፡

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
150
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ጉብልዬ እሷ: ጉቡልዬ ሆይ አንተ የኔ ጎብላላ ና ከ እኔ ዘንድ አንድ ነገር ላዉጋ እሱ: መጣሁልሽ እቴ የኔ ሽቅርቅር የማታዋ ኮከብ የጠዋት ጀንበር ልቤ ተረበሸ ጭንቅ አለኝሳ ምንስ ብትሆኚ ነዉ አይንሽስ የሳሳ እሷ: ምኞቴን ሳያዉቁ ምንም ሳያሻቸዉ ለኔ ማማከሩ ምንም ሳይመስላቸዉ ሊድሩኝ ቆረጡ ቀን ለደስታቸዉ እሱ: ከቶ እንዴት ያለ ነዉ እንዲህ ያለ ጣጣ ከኔ ዘንድ እያለሽ ሌላ የሚመጣ እኮ ሚሽቴን ማነዉ ከቅፌ ሚወስደዉ የትኛዉ ሀብት ነዉ ፍቅሬን የቀየረዉ እሷ: በአንድ ከብት ባንድ ቤት እሱ አለዉ ብለዉ ብዙ የ ሺ አይነት የአመታት ፍቅሬን ቀሙኝ ባንድ ለሊት እሱ: ጉብልዬ ብሏል ከቶ እንደማይሆን ጥማድ በሬ አለዉ ለ ሺዎች የሚሆን ብለሽ ንገሪያቸዉ አይናቸዉ እንዲዞር እንደዚህ ብለሽ ካሉ አ ይሆንም በይ ልቃባ ነዉ ከወዳጅሽ ደም ጠብ አልወድም እኔ ሲነኩኝም እንዲያዉ ባንቺ ከመጡ ግን ነብሴን ነዉ ምሰጠዉ ተፃፈ:በ ሮዝ @gitamawi @gitamawi
Hammasini ko'rsatish...
የፍቅር ታሪኮች ገጠመኞች የፍቅር ጥቅሶች 👇👇👇👇 https://t.me/yefikirketero2020
Hammasini ko'rsatish...

ኑ ቤት እንስራ ....... እናንተን ብሩካን የ ኢትዮጵያ ልጆች አቅመ ደካሞች እና አረጋውያን ወገኖቻችን ቤት ብለው በሚኖሩበት ቤት ውስጥ ዣንጥላ ዘርግቶ ከመቀመጥ ለሊቱን ጎርፍ ወሰደኝ አልወሰደኝ ከሚል ጭንቀት እንታደጋቸው ዘንድ እንደልማዳችን በጉልበታችን ምርቃትን ልንሸምት በሰዎች ደስታ ሰላም ልንገዛ እነሆ ከክረምቱ ጋር ግብ ግብ ይዘናል በባለ ቅን ልባሞች እና በፈጣሪ ድጋፍ እነሆ በ 1 ሳምንት ውስጥ 3 ቤቶችን በመገንባት ላይ እንገኛለን 1ኛው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን በጅምር ላይ ያሉት 2 ቤቶች ወደማለቁ ተቃርበዋል ገና 50 ቤቶችን በዚህ ክረምት ብቻ እንገነባለን እንጠግናለን እርሶም የዚህ በረከት ተካፋይ መሆን ከፈለጉ * በገንዘብ * በቁሳቁሶች * በእውቀት * በጉልበት ያሎትን በመስጠት በምድር ሳለን ለሰማይ ስንቃችንን እንቋጥር አሀዱ ቁምነገር የበጎ አድራጎት ድርጅት በተጨማሪም በ 0922590285 0940585795 በመደደል አልያም @Fekrawi በመግባት ማናገር እንዲሁም መደገፍ ትችላላችሁ በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000312029999 @enkopawiyan @enkopawiyan @enkopawiyan
Hammasini ko'rsatish...
ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው አገገመ ❗️ በትላንትናው ዕለት 298 ሰዎች አገገሙ ❗️ • 200 ከአዲስ አበባ፣ • 87 ከሶማሊ ክልል፣ • 9 ከአማራ ክልል፣ • 1 ከኦሮሚያ ክልል •1 ከድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 2430 ደርሷል። @Fekrawi16 @Fekrawi16
Hammasini ko'rsatish...
የኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ❗️ ⚡️በለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ⚡️ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5846 ደርሷል። ⚡️ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 97 ወንድ እና 60 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ 7 እስከ 83 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 156 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 1 ሰው የውጭ ሀገር ዜጋ ነው፡፡ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ⚠️132 ሰዎች ከአዲስ አበባ ፣ ⚠️ ⚡️5 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ ⚡️5 አዎች ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፣ ⚡️ 5 ሰዎች ከአፋር ክልል፣ ⚡️ 3 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ ⚡️ 3 ሰዎች ከሶማሊ ክልል፣ ⚡️ 3 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል ⚡️1 ሰው ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ናቸው፡፡ @Fekrawi16 @Fekrawi16
Hammasini ko'rsatish...
#አሳዛኝ_ዜና ❗️ ተጨማሪ 5 ሰዎች ህይወት አልፎል ❗️ ⚡️ ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 52 ናሙናዎች (28 ከጤና ተቋም እና 24 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 4 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ⚡️ከዚህ ባለፈ አንድ ስህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበረ ሰው ህይወት አልፏል። ⚡️ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 103 ደርሷል፡፡ #የማቾች_ዝርዝር_መግለጫ ❗️ 1 የ34 ዓመት የአ.አ ነዋሪ ። በአስክሬን ምርመራ የተወሰደ ናሙና። 2 የ65 ዓመት የአ.አ ነዋሪ ። በአስክሬን ምርመራ የተወሰደ ናሙና። 3 የ10 ዓመት የትግራይ ክልል ነዋሪ ። በአስክሬን ምርመራ የተወሰደ ናሙና። 4 የ70 ዓመት የአ.አ ነዋሪ ። በአስክሬን ምርመራ የተወሰደ ናሙና። 5 የ18 ዓመት የአ.አ ነዋሪ ። በጤና ተቋም በህክምና ላይ የነበረች ። @Fekrawi16 @Fekrawi16
Hammasini ko'rsatish...
#ሰበር_ዜና❗️ ⚡️ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ •ተጨማሪ 5 ሰዎች ህይወት አልፎል ። @Fekrawi16 @Fekrawi16
Hammasini ko'rsatish...
ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው አገገመ ❗️ + 327 ⚡️በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት 327 ሰዎች •317 ከአዲስ አበባ፣ •8 ከአማራ ክልል፣ •1 ከትግራይ ክልል •1 ከኦሮሚያ ክልል ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 2015 ደርሷል ። @Fekrawi16 @Fekrawi16
Hammasini ko'rsatish...
#አሳዛኝ_ዜና ❗️ ተጨማሪ 5 ሰዎች ህይወት አልፎል ❗️ ⚡️ ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 8 (1 ከጤና ተቋም እና 7 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን 2 ናሙናዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ⚡️ከዚህ ባለፈ 3 በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 94 ደርሷል፡፡ #የማቾች_ዝርዝር_መግለጫ ❗️ 1 የ64 ዓመት የአ.አ ነዋሪ ። በህክምና ላይ የነበረ ። 2 የ65 ዓመት የአ.አ ነዋሪ ። በጤና ተቋም በህክምና ላይ የነበረች ። 3 የ65 ዓመት የአ.አ ነዋሪ ። በጤና ተቋም በህክምና ላይ የነበረች ። 4 የ90 ዓመት የአ.አ ነዋሪ ። በጤና ተቋም በህክምና ላይ የነበረች ። 5 የ40 ዓመት የአ.አ ነዋሪ ። በአስክሬን ምርመራ የተወሰደ ናሙና። @Fekrawi16 @Fekrawi16
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.