cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Meloswe poem

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
196
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ስጦታ ገፀ-በረከቴ💛 ምሰሶ በራፉ የቤቴ🏠 አምላኬ አንተን አድሎኛል 🙏 ሳቅ በል ፈገግታህ ያምረኛል 😁🥺
Hammasini ko'rsatish...
_በረከት_አበባ_ደሳለኝ_በረከት_አበባ_ደሳለኝ_@ei_du_.mp32.65 MB
Helen_Berhe_-_Yene_Fikir_Lyrics(128k).m4a4.57 MB
ayebkam.m4a3.03 MB
ችላ ስትዪኝ እየተለማመጥኩሽ የኔ ብቻ ሁኚ ብዬ ስላስጨነኩሽ ቃላቶቼ ከብደው ችክ ስላልኩብሽ ከመማረር በላይ ስላሰለቸሁሽ ይቅር በይኝ ትላንት ላደረኩት ፍቅሬን ለማዳን ስል አንቺን ላስከፋሁት 🙏💔 Mahii✌️
Hammasini ko'rsatish...
አሳዘነgn ልቤ ላያገኝሽ ለለፋው ህጉን ጥሶ ላፈቀረው ላንቺ ሲል ብዙ ለታማው በጭንቅ ምክንያት ራሱን ለተው ጨርቁን ጥሎ ላበደው አዘንኩለት እኔ አንቺን ሲል ለኖረው Mahii✌️
Hammasini ko'rsatish...
Mnabash ladrgsh😏 ዛሬ ስሜ ቀሎሽ ብጠሪኝ ደጋግመሽ ወዬ አለማለቴ ለምን ገረመሽ ቀን የጣለኝ ጊዜ ጠፍተሽብኝ ከርመሽ እንዲያ ስፈልገሽ አሁን የምጠሪኝ ምናባሽ ላድርግሽ😒
Hammasini ko'rsatish...
ሂወት ለሞት ጥያቄ ጠየቀችው😐 ሂዋት = ለምንድነው ሰዎች እኔን እሚወዱኝ አንተን ግን የሚጠሉህ..??🤔 ሞት = ምክኒያቱም አንች ቆንጆ ዉሸት ስለሆንሽ እና እኔ ደግሞ እዉነተኛ ህመም ስለሆንኩ ነው!!🙂
Hammasini ko'rsatish...
ተስፋየሌለው ነገር ላይ ተስፋ ታደርግ እና ልክ እውነታውን መጋፈጥ ትጀምራለህ መጋፈጡም የሚሆነው እውነታውን በሚያውቀው እምሮህ እና እውነታውን መቀበል ባቃተው ልብህ መካከል ነው እውነታው ሲገባህ ትንሽ ጊዜ ትታመማለህ ውስጥ ጠንካራ ከሆነክ ጥቂት ጊዜ ይወስድብሀል ውስጥ ጠንካራ ካልሆነክ ደሞ ዘላለም የማይመጣ ነገር ስጠብቅ ማድረግ ያለብህ ነገር ሳታደርግ መቀየር ያለብህን ሁኔታ ሳቀየር ህይወት የተሻለ ሳይሆን ታልፋለህ.....አሁን የገባኝ ነገር የተሻልክ ካልሆንክ ማንም አይፈልግህም .....ማሰብ ያለብህ እራስህ ስለመቀየር መሆን ነው ያለበት ....ላለው ይጨመርለታል...አይደል ሚባለው ESMO
Hammasini ko'rsatish...
በቃ ተውኝ እባካችሁ በኔ መከፋት የናንተ ደስታ አይደፍርስ😭 እኔ መቼም ደስተኛ አልሆንም ሁሉም ነገር በጣም ያስጠላል 🥺 Esmo
Hammasini ko'rsatish...
የራስ መንገድ! ሁልጊዜም የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳይሆን ያንተን መንገድ እንዲይዝ ማድረግ ትችላለህ። አየህ በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች፣ አስቸጋሪ የሰው ፀባዮችን ሁሉ መቆጣጠር አትችልም፤ ያንተን ህይወት ግን እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ! ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
Hammasini ko'rsatish...
አመስግን ! በጠዋት ተነስተህ ማማረር አትጀምር ነቅተሀል እኮ ስለዚህ ለተሰጠህ ትልቅ እድል ፈጣሪህን አመስግን ደስ ይበልህ ገና ከእንቅልፍህ ስትነቃ ይሄ ጎድሎኝ ያን አጥቼ አትበል ከሁሉም በላይ ህይወት አግኝተሀል እኮ ስለዚህ ደጋግመህ አመስግን ! ደስ የሚል meshet🥰
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.