cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

𝐛𝐢𝐧𝐭 𝐬𝐚𝐧𝐢 𝐲𝐞 𝐛𝐚𝐛𝐨𝐰𝐚

https://t.me/joinchat/AAAAAFSo14HO-76oeb8BTQ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
3 011
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

መራራ እውነታዎች አንብቡት ውዶቼ😘 ምንም ነገር ለዘላም አይቆይም ፡፡ ችግሮችህ፣ የከበቡህ ሰዎች ስራህ ትዳርህና ግንኙነቶችህ ሁሉ ለጊዜዉ ነዉ፡፡ የሁሉም ነገር ፍፃሜ የሆነ ቀን ላይ ሲሆን ታየዋለህ፡፡ በህይወቴ ሁሉ አብረዉኝ ይኖራሉ ያልካቸዉ ነገሮች እንኳን ሳይቀሩ ሲፈረካከሹ ታያቸዋለህ ለሁሉም ነገር ተራ አለዉ፡፡ ሰዉን ብትጠቅም ጊዜዉን ጠብቆ አምላክህ ይከፍልሃል፡፡ ብትጎዳም እንዲሁ...በሰፈርከዉ ማንነት ጊዜዉ ሲደርስ ትሰፈራለህ ማንም ሰዉ ስላንተ አይጨነቅም ፡፡ 20% ፐርሰንቱ ብቻ ስላንተ ሲጨነቁ እነሱም የቅርብ ጓደኞችህና ቤተሰቦችህ መሆናቸዉን አትዘንጋ) 80 ፐርሰንቱ ግን ኑር አትኑር አንዳች ቅንጣት ስላንተ አያስቡም፡፡ ችግሮችህን ለነዚህ ለ 80% ፐርሰንት መናገር እራስህን ማባከን ነዉ ምክንያቱም ችግርህ ለነሱ ምናቸዉም አይደለምና! የራሳቸዉ ጉዳይ ብቻ ያሳስባቸዋልና ቆጠብ በል ሰዎች በህይወትህ ይመጣሉ ደግሞም ይሄዳሉ፡፡ አንድ ቀን ለብቻህ ሰዉ በሌለበት ልትሞት ትችላለህና ሰዎችን አትደገፍ ከ5-6 የልብ የምትላቸዉ ሰዎች በቀር ፌስቡክ ላይ ያሉት የጓደኛ ጋጋታ ምንም አይጠቅሙህም፡፡ ብትሞት እንኳ ቀብርህ ላይ የማይመጡ ብዙዎች መሆናቸዉን እወቅ የስራ አለቃህ እንድታድግና የተሻለ ቦታ እንድትይዝ ሊመኝ ይችላል ግን መቼም እንድትበልጠዉ አይፈልግም፡፡ ምንም ሽልማትና ጭብጨባ ቢበዛልህ ከሱ እንደምትበልጥ ካሰበ አንተን ለመገፍተር ወደ ኋላ አይልም ። 98 % ፐርሰንቱ ሰዉ መቼ እንደተወለድክ እንኳን አያዉቅም 2 % ፐርሰንቱ መቼም እነማን እንደሆኑ መገመት አያቅትህም ፡፡ ካላመንከኝ ሞክረህ እየዉ! የዉሸት ጓደኞችህ የተሻለ ህይወት እንድትመራ በፍጹም አይፈልጉም ፡፡ ነገሮች መልካም ሲሆኑ የሚሰበሰቡ ሰዎች ሊያስገርምህ አይገባም አንድ ቀን ህልምህ 'ወለም' ብሎ ካዩ እጃቸዉን ቀስረዉ ይስቁብሃል፡፡ የዛኔ ያልሳቁብህን የልብ ጓደኞችህ አድርጋቸዉ ገንዘብ ያለዉና ፀዳ ብሎ የሚመላስን ሰዉ ብዙዎች ሲያከብሩት ትመለከታለህ ፡፡ የማያዉቅህ እንኳን ቢሆን ፀዳ ካልክበት ሊያከብርህ ሲዳዳዉ ታየዋለህ ለሰዎች ምክር መስጠት በጣም ቀላል ነዉ ነገር ግን ምክርን ወደተግባር መቀየር ከባዱና አስቸጋሪዉ ነገር ነዉ፡፡ አንዳንዴ ሰዉን ካለበት ማጥ ለማዉጣት ካሰብክ ከምክር በላይ የሆነ ስብዕና ሊኖርህ ይገባል፡፡ አንድ ዉሸታም ጓደኛህ ከ 100 ጠላትህ ጋር እኩል ጥፋት ያደርሳል፡፡ ጠላቶችህን ተከታተላቸዉ ጓደኞችህን ደግሞ በጣም ተከታተላቸዉ ነገሮች መልካም እንዲሆኑና እንዲሳኩ ያለ የሌለ ጥረትህን አድርገህ ሳይሳካልህ ቀርቶ ይሆናል፡፡ ይሄ ያንተ ደካማነት ሳይሆን ህይወት እንዲህ አይነት ገፅታም ስላላት ነገሩን ተቀበለዉ፡፡ ለመወደድ ልዩ ሰዉና ሁሉንም ሞካሪ መሆን አይጠበቅህም ፡፡ እንዳንዴ ሰዉ ሁሉ ባይወድህ እንኳን ይሄ ምንም ማለት እንዳልሆነ ተረዳ ፡፡ በሰዎች መጠላትንም ቀለል አድርገህ ዉሰደዉ ምክንያቱም እንዴት እራስህን ማሳደግ እንዳለብህ ማጤን ወሳኙ ነገር ሲሆን የሰዎችን ስሜት እያዳመጥክ ከፍና ዝቅ እያልክ መኖር አይጠበቅብህም፡፡ የራስህ አስተሳስብ ይኖርሃል ፡፡ ሌሎችም እንዲሁ...ሰዎች በሀሳብህ አለመስማማታቸዉ አንተነትህ ላይ የሚያመጣዉ ነገር የለም ፡፡ ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን አስተሳሰብ ረጋግጠህ አትዉጣ፡፡ የሰዎችን ሃሳብ አክብር ሰዎችም ሃሳብህን እንዲያከብሩ አድርግ ይቺ አለም የምትፈልግህ ጠቃሚ ነገር አንተ ጋር እንዳለ ስታምን ብቻ ነዉ፡፡ ባጠቃላይ አለም እራስ ወዳድ ናት ሰዎች ስለ ደስታ አጋነዉ ሲያወሩ ትሰማ ይሆናል፡፡ በኣጭሩ ደስታ ማለት ስሜትህ ሳይሆን አእምሮህ ያለበት ሁኔታ ነዉ፡፡ ደስተኛ ሆነህ በሰዎች ልትጎዳ ትችላለህ፡፡ ህይወት እኩል አይደለችም ፡፡ በሆነ ነገር ጎበዝ ብትሆን ካንተ የበለጠ በጣም ጎበዝ ሰዉ አለ...እኩልነት ዉሸት ነዉ፡ ስለዚህ በመኖርህ ብቻ ተደሰት ፡፡ 🌹✨ @Eslamik_Tube||ኢስላሚክ Tube
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
♥️ልብን እንድታፈቅር አደርጎ የፈጠራት ጌታ ይመስገን♥️ ያፈቀሩትን ማግባት መታደል ነው ያገቡትን ማፍቀር ደሞ ይበልጥ መታደል ነው:: @Astentn
Hammasini ko'rsatish...
እየፆማችሁ ነው? አዎ♥️ አይ 😞 ሁለት ምርጥ ቀኖች አንድ ላይ ዉለዋል ጁምዐ + አረፋ💞 የዱዐ ቀን ነው ወንድሜ ማግባት ትፈልጋለህ?ሥራ የለህም የጤና ችግር አለ? እግዲያዉስ ዛሬ ጌታችን ከምንግዜውም በላይ ዱዐን ሚቀበልበት ቀን ነው በርታ እኔና አንቺስ እህቴ ስንት ስንት ሃጃዎች አሉብን አላህን እንጠይቅ:: ሁላችንም ብዙ ችግሮች አሉብን መፍትሄው ዱዐ ነው ውዶች በዱዐ እንጠክር:: አላህ በድብቅም በግልፅም የጠየቅነውን ይስጠን አሚን::
Hammasini ko'rsatish...
♥️ 4
😞
ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደተናገሩት:- የአረፋን ቀን የፆመን ሰው አላህ የሁለት ዓመት ወንጀሉን ይምርለታል:: ያለፈዉን አንድ ዓመት ወንጀል እና ወደፊት የሚመጣዉን የአንድ ዓመት ወንጀል:: ነገ ማለትም ዕለተ ጁምአ 9ነኛው የዙል ጂጃህ ቀን ነው አረፋ በመባልም ይጠራል:: ኢንሻ አላህ ነገ ሁላችንም እንፁም ያጀማዐ ለቀጣዩ ዓመት እንድርስ አንድረስ ምናውቀው ነገር የለም::
Hammasini ko'rsatish...
ተክቢራ♥️♥️♥️
Hammasini ko'rsatish...
💜 ከእያንዳንዷ سُبحَان الله وَ بَحمدَه (ሱብሃን አላህ ወቢሀምዲህ) ጀርባ ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ አለና ደጋግመን እንበላት ። :¨¡.¡¨: ❀  `¡. @Astentn
Hammasini ko'rsatish...
ነብዩ ሙሀመድ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ሰዓቲቱ (ትንሣኤ) አትቆምም ግዚያት እስከሚቀራረቡ ድረስ። ልክ አመቱ እንደ ወር ይሆናል። ወሩ እንደ ሳምንት ይሆናል። ሳምንቱ እንደ ቀን ይሆናል። ቀኑ እንደ ሰዓት ይሆናል።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2332 @Astentn
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
💜 አሳሳቢው ነገር መች እንደምታገባ ሳይሆን ማንን ነው የምታገባው ነው:: ๏ ብዙዎች ባቡሩ እንዳመለጣቸው ነው የሚያምኑት..‥ የመሄዱ ትርፍ ወደማትፈልግበት ቦታ ወስዶ መንከራተት መሰቀያትና ማዘን ከሆነ ግዴለም ይሂድ ።። :¨¡.¡¨: ❀  `¡. @Astentn
Hammasini ko'rsatish...
00:19
Video unavailableShow in Telegram
እያመሰገንን🙏 አልሃምዱሊላህ @Astentn
Hammasini ko'rsatish...
23:115 - «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን) 23:116 - የእውነቱም ንጉስ አላህ ከፍተኛነት ተገባው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የሚያምረው ዐርሽ ጌታ ነው፡፡ 23:117 - ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ ለእርሱ በእርሱ ማስረጃ የሌለውን የሚገዛ ሰው ምርመራው እጌታው ዘንድ ብቻ ነው፡፡ እነሆ ከሓዲዎች አይድኑም፡፡ 23:118 - በልም «ጌታዬ ሆይ ማር፤ እዘንም፡፡ አንተም ከአዛኞች ሁሉ በላጭ ነህ፡፡»
Hammasini ko'rsatish...