cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አቡ ሂሻም .قناة تهتم بنشر المحاضرات والفوائد السلفية

አቡ ሂሻም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 አቡ ሂሻም ጠቃሚ ናቸው ያልነውን 1.ፈትዋ 2.ሙሀደራ 3.ቂርአቶች እንድሁም የተለያዩ ጽሁፎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን https://t.me/abuhisham04

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
245
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى الْإِبِلِ كَيْفَ خُلِقَتْ17وَإِلَى السَّمَاء كَيْفَ رُفِعَتْ18وَإِلَى الْجِبَالِ كَيْفَ نُصِبَتْ19 ወንድም አቡዱጃና حفظه الله تعلى 🎤🎤🎤መስጂድ ሪልስቴት {وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ } [سورة فصلت ٣٣] ወደ ግሩፕ ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/al_faruq_studoo ወደቻናል ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/al_faruq_studio https://t.me/abuhisham04
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ዱጃና.mp38.95 MB
00:30
Video unavailableShow in Telegram
👉ግዜ  የማይሸረው  ግጥም👈 🔴-----------     -----   ----------🔴 -- 🔴👉 ወንድማችን አቡ ጁኸይፋ  አህመድ  ወረባቦ ""አህመዳ""    "....ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም... "  ብቃትን  ጀሊሉ  አድሎታል. . .  ከግጥሙ  አነባበቡ... ---- 👉እንላጨዋለን   እዳችን  ቀለለ👈          🔴        🔴    🔴     🔴 -----------     ---------     ------------- 👉 መሳጭና ገሳጭ እንድሁም  ተንሸራታቹንና   የዓቂዳ  ሸርተቴ  ለያዘው  አንጃ   ማስታገሻ  ግጥም ....           👉በመስጅደ ሰላም ዶሮ እርባታ 👈 🔴👉 በታላቁ የሰለፊዮች ስብስብ ላይ ያቀረበው ግጥም  ነው..። ---- መጅሊስ  ከገቡና  ኢኽዋንዮች ከሆኑ  በኋላ  በአቡ  ጁሐይፋ     ግጥም  ያስፈልጋል... ❗️ 🔴👉https://t.me/alqariabuyusra
Hammasini ko'rsatish...
18.57 MB
📮⭕️ማሳሰቢያ ለአጠቃላይ ለሰለፍይ ወንድሞቻችንና በልዩ ሁኔታ ለወንድማችን አቡ ኒብራስና ለወንድማችን አቡ ሙሰየብ 📲ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር አድርጉት 🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል አላህ ይጠብቀው ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ 🔴👉 https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/4218 🔴👉 https://t.me/Abumahiasselefi/2715   جزاك الله خيرا  أخانا إلياس  لقد أحسنت وأجدت
Hammasini ko'rsatish...
አቡ የህያ ኤልያስ አወል.mp36.85 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ገባ ገባ በሉ ተፍሲር ተጀመረ ከሪልስቴት
Hammasini ko'rsatish...
🔴👉-- የዛሬ ሮብዕ ማታ ተፍሲር መነሻ ❗️👇👇👇👇👇 "وَلَوِ اتَّبَعَ الْحَقُّ أَهْوَاءَهُمْ لَفَسَدَتِ السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ وَمَنْ فِيهِنَّ بَلْ أَتَيْنَاهُمْ بِذِكْرِهِمْ فَهُمْ عَنْ ذِكْرِهِمْ مُعْرِضُونَ"٧١ ----- https://t.me/AbuNamuse
Hammasini ko'rsatish...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

✓ ዑለሞቻችን ከብዙ ማስታመም እና ምክር በኋላ በመጨረሻም ይህን ብለዋል !! ❗️ሰውዬው ፀባይም ሆነ ምክር የማይገባው አላማው ግልፅ በሆነ መልኩ የአህለ ሱናን አቋም ቀይሮ ዳዕዋችን ላይ አዲስ ነገር መፍጠር የሚፈልግ ሰው ነው!!! አላህ ሂዳያ ይስጠው 🔗 abulmusayabhamza/4951 -- 🔴➢ዘና ብለው ኢኽዋን ውስጥ የተቀላቀሉትን ቱባ ቱባ የኢኽዋን ባለስልጣን የሆኑትን ምንም ነገር ትንፍሽ ሳይሉ ማውገዝ መተቸት ቀርቶ ጠቆም ወጋ የሚያደርግ ንግግር እንኳ ሳይናገሩ ልክ እኛ ላይ ሸይኹ ሳያረጋግጥ ሲያስጠነቅቅ እኔ እንዳልለቀቅኩ እንዳላዘዝኩም እያወቁ ዑለሞች ታግሰው ታግሰው ተናገሩ እያለ አሽሟጠጠ ። -- 🔴➢ጣልቃ አልገባም ትላለህ እንጂ በግርህም በጅህም እስከፀጉርህ እንደገባህበት እናውቃለን ። ሸይኹን የሚገፋፉትን ግፈኞችን ጭምር ያውቃሉ ግን ቂመኞች ናቸው ። ሸይኹ የገረሙኝ ምንም ሳያጣሩ በንደት በብስጭት መናገራቸው ሌላውን ረዳቸውን እንድትጠራጠር ያደርገካል ። ቆይ ቆይ ሐጃዊራ ሲባል እሪታውን የሚያቀልጥ አካል ጀርቡዒያ ሐዚሚያ እያሉ ስም መለጠፍ ከትልቅ ሸይኽኮ አይጠበቅም ። -- 🔴➢ ሐዚሚን እንደማንከተል እያወቁ እየነገርናቸው ጧት ማታ ሐዚሚያ ሐዚሚያ ይላሉ ። -- 🔴➢ ሸይኹ ሙስጠፋንና ወንድሞቹን አኩርፏቸው አሉ። ስሰማው ሳቄ ይመጣል። መናገራቸው ጡሩ ማስተዋወቂያ ነው እስሰይ ሌላውም በደገመ ። እነ ሙስጦፋን አናግሯቸውም ብትሉ የሚያናግረን የለም ። አኩርፏቸው ቢሉም አድስ የሚያኮርፈን የለም ። መጀመሪያ በአድስ አበባም ሆነ ክፍለ ሐገር ሁሉም ተኳርፎ ተሰነጣጥቆ የተቀመጠ ጀማዓ ነውኮ ። -- 🔴➢https://t.me/AbuNamuse/2631
Hammasini ko'rsatish...
عبدالحميد_الحجوري_يحذر_من_مصطفى_عبدالله_ومن_معه.mp31.22 MB
" ثُمَّ أَنْشَأْنَا مِنْ بَعْدِهِمْ قُرُونًا آَخَرِينَ"" ٣٦ 🔴--➢ የዛሬው የሪል ስቴት ተፍሲር መነሻ....❗️ 🔴===== ======🔴 -- https://t.me/AbuNamuse
Hammasini ko'rsatish...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

ሳምንታዊው የእሁድ ሙሀደራ ዱአ ማድረግ አላህን መለመን መማፀን በሚል ርእስ በኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ حفظه الله تعالى ዳንድቦሩ ሪልስቴት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Al_Miaraj_11 https://t.me/almiarag_12
Hammasini ko'rsatish...
አላህን መለመን መማፀን'.mp38.22 MB
አቡ ፉዶይል የሚባለው የውሸት ካዝና ሞንታርቦ  ለቀባጠረው እንቶ ፈንቶ ወሬ አጭር እና ጣፋጭ መልስ በወንድም አቡ መስዑድ ከማል ዳውድ። حفظه الله تعلى ▶ በውሸት ለተወሠኑ ቀናቶች ሠዎችን ልትሸውድ ትችላለህ ነገር ግን ፍፃሜህ በሚያስጠላ መልኩ ይጥልሃል ‼ ▶ ዋሽታችሁ ውሸታም ማለት ልማዳችሁ መሆኑን አውቀናል ግን ቀድሞ በሠሙት የሚሸወዱ እህት ወንድሞች ስላሉ በያን ማድረጋችን አይቀርም !! ▶ መረጃዎችን እየሠከክን እያሳየነሻሁ ደሊላችሁ እንባ ነው ማለታችሁን ሁሉም ሠው ያውቃል የውሸታችሁን የቅጥፈታችሁን ጥግ ▶ በመረጃ ማውራትማ ሙያው የላችሁም !! 🔴▶ https://t.me/Abumahiasselefi/2433 🔵▶ https://t.me/AbuNamuse/2431
Hammasini ko'rsatish...
2023ጀከከ-06-27_01'48'05' (1) (1).mp36.26 MB
⛔ تسجيلات المعراج الإسلامية السلفية في الحبشة ⛔ يسرها أن تقدم لكم هذه المادة 🎙 🍎 وهي عبارة عن   خطبة عيد الأضحى 👉ከ አል ሚዕራጅ ስቲድዮ ደሴ 1⃣4⃣4⃣4⃣ ሂጅሪ 👈بأخينا أبي أمة الله نصر الدين بن كمال حفظه الله تعالى 👉በ ወንድጉማችን አቡ አመቲ الله ነስረዲን ከማል አላህ ይጠብቀው https://t.me/AbuNamuse/2430
Hammasini ko'rsatish...
خطبة عيد الأضحى.mp318.15 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.