✝️Ortodox⛪tewahdo✝️
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ;ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሳጽን ይንቃሉ " ምሳሌ 1:7✔️💠 አይነ ስውር ባያያትም🙏 ፀሀይ ታበራለች💒 መናፍቃን ባይገባቸውም 💒 ድንግል ማርያም ታማልዳለች🙏 ☞ ለመቀላቀል ይሕ @Ortodox_tewahdo_haymanote @Ortodox_tewahdo_haymanote
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
195
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ሰበር ሰበር ሰበር ዜና Share አድርጋችሁ አንብቡት! ለነግ ጥሪ እያደረገ ያለው የተዋህዶ ሰራዊት ጎርፍ ሆኖ እንደሚወስደው ያወቀው ተረኛው የአዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስ ቀራኒዮ መድኃኔዓለም በመሄድ ታቦቱ በመኪና ይሂድ፣ ለህዝቡም በሰላም ገብታለች ብላችሁ መግለጫ ስጡ በሚል በቦታው ያሉ አባቶቻችንን እያወከበ ይገኛል። በድንግል ማርያም ስም በፍጥነት share አድርጋችሁ ሲኖዶሱ እንዲያውቀውና ከበላይ አካላት እንዲነጋገር እናድርግ በፍጥነት
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.