cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

BEKA DRIVING TRAINING CENTER

#ቤካ_የአሽከርካሪዎች_ማሰልጠኛ_አዳማ። 👉ጥራትን መለያው ያደረገ , 👉በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቃት ያለው አሽከርካሪ የሚያደርጎት ምርጥ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በውቢቷ አዳማ።ይምጡ ይመዝገቡ። #አድራሻችን_አዳማ_ምስራቅ_ሸዋ_ፖሊስ_ጣቢያ_ከፍ_ብሎ_Oromia_international_Bank_ከረዩ_branch_ያለበት_ህንፃ ስልክ÷ +251910649091 +251968077891

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
804
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🚐🚙🚗🚓🚑🚒🚐🚚🚛🚔🚍 #ቤካ_የአሽከርካሪዎች_ማሰልጠኛ_ተቋም # Adamaa. #አዳማ 🚗🚕🚙🚌🚎🚓🚑🚒🚐🚔🚛🏎 #ህዝብ 1 (3ኛ መንጃ ፍቃድ) 43ተኛ_ዙር በምዝገባ ላይ ነን # በኦሮምኛ እና በአማርኛ ትምህርት እንሰጣለን ለመመዝገብ የሚስፈልጉ ዶክመንቶች፡ 👉 መታወቂያ 👉 ሦስት 3×4 ፎቶ 👉 የአስረኛ ክፍል ወይም ከዛ በላይ ያለ የትምህርት የማስረጃ 👉 ሜዲካል (የጤናምርመራ ውጤት) #ለሀገራችን ትራፊክ ፍሰት ተስማሚ የሆነ ስልጠና እንሰጣለን። # እርቀቶን እየጠበቁ ስልጠናዎትን የሚወስዱበትን ሁኔታ አመቻችተናል። #41_ቀን_የስልጠና_ጊዜ #Only_41_days #ያለን ቦታ ውስን ነው መተዉ ወይም ባሉበት ሆነው በ Online ፋይል እስካን አድርጎ በመላክ ይመዝገቡ ለተጨማሪ መረጃ 👇👇👇 #0910649091 #0910776048 @@ የቢሮ ስልክ #0222122777 #አድራሻችን_አዳማ_ከፓስታ ቤት ወደ ጥቁር አባይ በሚያስኬደው መንገድ ላይ - ምስራቅ_ሸዋ_ፖሊስ_ጣቢያ_ከፍ_ብሎ ሼር
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬም እንደ ትላንቱ ብቁና በራሱ የሚተማመኑ አሽከርካሪዎችን ለመፍጠር ከትላንቱ በተሻለ አዳዲስ የማሰልጠኛ የቴክኖሎጅ በማስገባት ሰልጣኞቻችንን እያሰለጠንን እንገኛለን። አሁኑኑ ይምጡና ይመዝገቡ በራሶ የሚተማመኑና ብቁ አሽከርካሪ ይሁኑ!!! #ቤካ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም! #አድራሻችን _አዳማ_ምስራቅ_ሸዋ_ፖሊስ_ጣቢያ_ከፍ_ብሎ #መለያችን በጥራት ማሰልጠናችን ነው። ሁለም ምዝገባ አለ ሁሌም ትምህርት አለ!!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🚐🚙🚗🚓🚑🚒🚐🚚🚛🚔🚍 #ቤካ_የአሽከርካሪዎች_ማሰልጠኛ_ተቋም # Adaamaa. #አዳማ 🚗🚕🚙🚌🚎🚓🚑🚒🚐🚔🚛🏎 #ህዝብ 2 (4ኛ መንጃ ፍቃድ) 7ኛ_ዙር በምዝገባ ላይ ነን ለመመዝገብ የሚስፈልጉ ዶክመንቶች፡ 👉 መታወቂያ 👉 ሦስት 3×4 ፎቶ 👉 የአስረኛ ክፍል ወይም ከዛ በላይ ያለ የትምህርት የማስረጃ 👉 ሜዲካል (የጤናምርመራ ውጤት) 👍አንድ አመት የሞላው ህዝብ 1 መንጃ ፍቃድ #25_ቀን_የስልጠና_ጊዜ #Only_25_days።
Hammasini ko'rsatish...