cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🇪🇹ቆይታ ከበዕምነት ጋር ፩🇪🇹

ሁሌም የሚያተርፉበት እንጂ በአንዳችም ምክንያት የማይከስሩበት እጅግ አስተማሪና አዝናኝ የቴሌግራም ቻናል በተከታዩ ማስፈንጠሪያ የቆይታ ከበዕምነት ጋር ቤተሰብ ይሁኑ። t.me/koyeta_ke_bemnet t.me/koyetakebemnet

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat ko'rsatilmaganTil ko'rsatilmaganKategoriya ko'rsatilmagan
Advertising posts
296Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

የገረመኝ ያኔ አብረው ጀምረው አሁን አብረው ለስኬት የበቁ የጅማ ዩንቨርስቲ የህክምና ተማሪዎች t.me/koyetakebemnet
Hammasini ko'rsatish...
ባለወርቃማ ድምጿ የቀድሞ ስመጥር የኢቲቪ ጋዜጠኛ-ብርቱካን ሀረገወይን በዛሬው የማራኪ ወግ ዝግጅት ላይ ተነግሮ የማይጠገብ ታሪኳን ያጋራችው ይህቺ ተወዳጅ ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን በአጠቃላይ ለ26 ዓመታት በጋዜጠኝነት ሙያና በአመራርነት የሰራች ዕንቁ ጋዜጠኛ ናት። ብርቱካን ሀረገወይን በቀድሞ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ጊዜ የወጭ ጉዳይ ሚንስትር ዲፕሎማት ጋር በጋብቻ ተጣምራ እየኖሩ ነው። ታድያ ብርቱካን ኢትዮጵያና ኤርትራ የአልጀርስ ስምምነት ሲፈራረሙ ከጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋር በአንድ አውሮፕላን ሄዳ ተደጋጋሚ ዘገባ የሰራች፤ የቀድሞ የሊብያው ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ጋዳፊ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ቻርተር በመሪዎች ፊት ሲቀዱ ብርቱካን ሀረገወይን በሥፍራ ተገኝታ በዓይኗ ለመመልከት የቻለች፣ በጠረጴዛ ቴኒስ ሀገሯን የወከለች የልዩ ተሰጥዖ ባለቤት ናት-ቡርቴ በቃ የዛሬው ሾው ጥፍጥ ብሎኝ አልቆ እጄን በአፌ አስጭኖኛል።ጋዜጠኛ ግዛቸው አሻግሬ ለዛሬው ምርጥ ዝግጅትህም ዛሬም አድናቆቴ ይድረስህ። የቀጣዩ ሳምንት የማራኪ ወግ እንግዳ ማን እንደሆነ ግዝሽ ሹክ ሲለኝ የማሳውቃችሁ ይሆናል። ቸር ይግጠመን! #Dstvethiopia #AbolTv t.me/koyetakebemnet
Hammasini ko'rsatish...
#Ethiopia | "የሚጮኸውን ውሻ ሁሉ አፍ ለማዘጋት ጊዜያችንን የምናባክን ከሆነ ሀገርን እና ወገንን ለማገልገል የሚተርፍ ጊዜ አይኖረንም፡፡ ወርቅን አቧራ ስላለበስከው ዋጋውን አትቀንሰውም ለጊዜው መልኩን ታሳስተው ይሆናል እንጂ፡፡ ማንጠሪያው ሲመጣ ሁሉም ይታወቃል፡፡" ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት via Getu Temesgen t.me/koyetakebemnet
Hammasini ko'rsatish...
አሜሪካ ዳግም በኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ ዳግመኛ ማዕቀብ ልትጥል እንደምትችል በገለፀችበት ዕለት ሳይውል ሳያድር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የፃፉት ጥርስ ያወጣ ግልፅ ደብዳቤ ፨ስለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ የአፍሪካን ስም ጠቅሰው ዳግም የፓን አፍሪካኒዝምን ፅንሰ ሃሳብ እንዲያንሰራራ በማድረጋቸው አድናቆት እየጎረፈላቸው ይገኛል። ጎረቤት ሀገር ኤርትራም የሰሞኑን የጆ ባይደን፣ ዛቻ ተከትሎ አሜሪካን መስሚያዬ ጥጥ ነው ብላታለች። t.me/koyetakebemnet
Hammasini ko'rsatish...
ፖስት ባረኩ በተወሰነ ሰዓት ውስጥ ይሄ ሁሉ ላይክ የሚጎርፍላት፣በኮመንት የምትንበሸበሽ ልዩ ሴት ሳያት ደምሴ(እናና) ብቻ ናት። የሰው ፍቅርና መውደድ ከላይ ሲሰጥ እንዲህ ነው! #Sayat Demissie❤ t.me/koyetakebemnet
Hammasini ko'rsatish...
በቅርቡ በተካሄደው ኢትዮጵያ ሽልማት ላይ አርቲስት ሳያት ደምሴ(እናና) የልዩ ሽልማት ባለቤት ከሆኑ አርቲስቶች አንዷ መሆን ችላለች። ይህቺን ለብዙዎች ተምሳሌት የሆነች እንቁ ወጣት አርቲስት ሳያት ደምሴ፣የብዙዎቻችንን ቀልብ በሳበችበት የእረኛዬ ድራማ ስምዋ እናናን እንኳን ደስ አለሽ ለማለት እወዳለሁ። ለሌሎች ተምሳሌትነት ያለው ሥራ የሰራ ሁሉ ይመሰገናልና በእርግጥም ቢያንስብሽ እንጂ አይበዛብሽም። ወደፊትም እያበብሽ ኑሪልን። #Sayat Demissie /በዕምነት ዘነበ/ t.me/koyetakebemnet
Hammasini ko'rsatish...
ቆይታ ከበዕምነት ጋር የቴሌግራም ቻናል ካሉት ቤተሰቦች ውስጥ ህፃናትና ታዳጊዎች ይገኙበታል። ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዷ ምህረት(ምሬ) ከደብረዘይት ትገኝበታለች። ያቺ የትላንቷ ምሬ አድጋ ይኸው ፎቶዋን ልካልኛለች። @koyetakebemnet
Hammasini ko'rsatish...
በአሁኑ ሰዓት ሁለት ዓይነት ትውልድ ነው ያለው።"Off line" እና "Online" ትውልድ። "Online" ትውልድ በመብዛቱ ነው ችግሮቻችን የበዙት። ክቡራትና ክቡራን ይህ ንግግር "የዓባይ ፖለቲካና የባዕዳን ተንኮል" የሚል መጽሐፍ የደረሰውና በቅርቡ በተደረገው የበጎ ሰው ሽልማት ላይ በሚዲያ ዘርፍ አሸናፊ የሆነው ጋዜጠኛ ስለአባት ማናዬ ነው። /ዛሬ ባደመጥኩትና ከደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ጋር ባደረገው ቃለመጠይቅ/ t.me/koyetakebemnet
Hammasini ko'rsatish...
ተወዳጁ ተዋናይ ሚሊዮን ብርሃኔ ለወንድሙ የሕይወት ምዕራፍ መቀየር ከፍተኛ ሚና ተወጥቷልና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው። እነ ኢሳይያስ ታምራትን ጨምሮ ሌሎች ወንድምና እህቶችም ውለታቸው አይዘነጋም። t.me/koyetakebemnet
Hammasini ko'rsatish...