cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

freedom

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
14 410
Obunachilar
+1224 soatlar
-287 kunlar
-20430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ዛዲቅ አብርሀ " ራያ ማለት ኦሮምኛ ነው። የኦሮሞ ነው። ብሎ መቀስቀስ ጀምሯል " 🤣 ይሄ ሰውዬ ድሮ አንደኛ የወያኔ ባለስልጣን የነበረ እና ልክ የ እጅጋየሁ ሽባባ ( ጂጂ ) እህቷን ሲያገባ ወዲያው ተገልብጦ የጎጃም ጠበቃ ሆኖ በራሱ ህዝብ (በትግራይ ህዝብ ) ላይ በጦርነቱ ሰአት በቁስላቸው ላይ እንጨት ሲሰድ የነበረ ነው። አሁን ይሄን አጀንዳ የሚያነሳው የእውነት ለኦሮሞ ተቆርቁሮ ነው ? ቢቆረቆር ኖሮ ለ 27 አመታት ስልጣን በነበረው ሰአት ራያን ለባለቤቱ ኦሮሞ ይሰጥ ነበር ። ተራ እና ጠባብ ጭንቅላት ይዞ እራሱን እንደብልጥ የሚያይ ሰው ዛዲቅ ይባላል። ራያ የኦሮሞ መሆኑን ብናውቅም አሁን መጀመሪያ በእጃችን ያለው መሬት ላይ ባለቤት እንሁን የራያ ጉዳይ ለጊዜው ሁለቱ ሌቦች የኔ ነው የኔ ነው እያሉ ይጣሉበት ። @my_oromia
Hammasini ko'rsatish...
24👍 12😁 1🤔 1
ለ ወላይታ መንግስት እና ህዝብ እንዲሁም ለፊንፊኔ መንግስት እና ህዝብ ይሄን መልእክት አድርሱልኝ 🙏 ለ አመታት የወላይታን ህዝብ የምናውቀው ፊንፊኔ መጥተው ወንዶቹ ሊስትሮም ሆነ ሚዛን ይዘው ሲሰሩ ሴቶቹም ብስኩት እና ሻይ እየሸጡ ህይወታቸውን ለመቀየር በትጋት የሚሰሩ ታታሪ ህዝቦች ነበሩ ። ነበሩ ምን ያደርጋል ።በሚያስደነግጥ ሁኔታ በተለይ ካለፈው 1 አመት ጀምረው ስራውን እርግፍ አድርገው ትተውታል ። በሺዎች የሚቆጠሩ የወላይታ ህፃናት ሙሉ ፊንፊኔ ላይ ተበትነው አማራን የሚያስንቅ ልመና ላይ ሰፍረውበታል ። ደግሞ ሲለምኑ በእጃቸው እየያዙ እንዲሁም እግር ላይ እየተጠመጠሙ ነው ። የፊንፊኔ ህዝብ አሁን ላይ ትግስቱ እያለቀ ይመስላል ። በጣም ምቾት እየነሱ ብርለመቀበል ነው የሚሞክሩት ። እነዚህ ሁሉ ትምህርትቤት ገብተው መማር ያለባቸው ህፃናት የመለመኛ መሳሪያ ሆነው እንዲቀሩ እንዲሁም የወደፊት ህልማቸውን እያጡ ሲታይ እንዴት ማንም ግድ አልሰጠውም ? አንድ ሰው በ 8 የወላይታ ህፃናት አንድ አካባቢ ተቆጣጥሮ እያስለመነ በቀን ከ 3 ሺህ ብር በመስራት በሀብት ይንደላቀቃል እነዛ ህፃናቶች ግን በቀን 1 ጊዜ ብቻ ምግብ እንደሚሰጣቸው ፊታቸው ያስታውቃል አፋቸው ሁሉ እንደ ኩበት የደረቀ ነው። የፊንፊኔ መንግስት ለምን በእነዚህ ህፃናት የሚያስለምነውን የማይታይ አካል አድናችሁ ለፍርድ አታቀርቡም ? የከተማ ፅዳት ከዚህ ይጀምራል እናታቸውም ብትሆን ህፃናት በዚህ ደረጃ የማስለመን መብት የላትም የህፃናት ህግ አለ። እራሷ ለምና ነው ለልጆቷ ማብላት ያለባት ። የወላይታ መንግስትም የራሱን ህዝብ እዛው በክልሉ የስራ እድል ፈጥሮ የሚያቆይበት መንገድ መፈለግ ወይ ደግሞ እጅ እግርይዞ መለመን እንደ ህዝብ መዋረድ መሆኑን ለህዝቡ ስልጠና መስጠት አለበት። የፊንፊኔ ነዋሪዎችም ለህፃናት ብር ባለመስጠት የህፃናት ጉልበት ብዝበዛን ለማስቆም ተባበሩ ። @my_oromia
Hammasini ko'rsatish...
👍 30😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
ዳንኤል ክብረት ዛሬ የፃፈውን ቁምነገር እንድታነቡ እጋብዛለሁ @my_oromia
Hammasini ko'rsatish...
👍 27😁 11 4🤔 4👏 2
እስቲ ስለ እስክንድር ነጋ ትንሽ እናውራ ! እስክንድር ከ ፊንፊኔ ሰላማዊ ትግል አያዋጣኝም መንግስትን በመሳሪያ ብቻ ነው መጣል የምችለው ብሎ ጫካ ከገባ በዋላ አሁን ላይ ፋኖን ወክሎ ከመንግስት ጋር በድብቅ መደራደር ጀምሯል 😅 ይሄን የሰማው የዘመነ ካሴ ቡድን ደግሞ ፋኖን ከተቀላቀለ ገና 1 አመቱ የሆነው እስክንድር ፋኖን ወክሎ ከመንግስትጋር ለመሞዳሞድ መሞከሩ ምንም ምቾት አልሰጣቸውም። ምናልባትም እስርቤት ገብተው እየወጡ ያሉ ፖለቲከኞች በሙሉ Brain Wash እየሆኑ ስለሆነ እስክንድርም ታስሮ ሲወጣ ጭንቅላቱን ለውጠውት የፋኖን ትግል እንዲያጨናግፍ ጫካ ልከውት ሊሆን ይችላል የሚል ትንተና ከዘመነ ካሴ ወገን ይሰማል። የአማራ ሊህቃኖች በዚህ ጉዳይ ምን ታስባላችሁ ሀሳባችሁን ኮመንት ላይ አጋሩን ። ዘመነ ካሴ የሚናገረው እውነት ነው ? ወይስ የእስክንድር ከመንግስት ጋር የጀመረው ድርድር ተገቢ ነው ብላችሁ ታምናላችሁ ?? አማራዎች እስቲ ይሄን እድል ተጠቅማችሁ ሀሳባችሁን በሠለጠነ መልኩ ለመግለፅ ሞክሩ እኛ እንሰማችዋን ። ያው እንደለመዳችሁት ባህላዊ ስድባችሁን መሳደብ እንማትመርጡ ተስፋ አደርጋለሁ @my_oromia
Hammasini ko'rsatish...
😁 13
በአሁኑ ሰአት ኦሮሞ ምን እንደሚያስብ መገመት አስቸጋሪ ሆኗል ። ያለፈው ሳምንት ሁለት የሩቅ ዘመዶቼ ሰላሌ ውስጥ ተገድለው ነበር ። እናም አንደኛው የተገደለው በ መከላከያ ሲሆን አንደኛው ደግሞ በ ነፃነት ሠራዊቱ ነው ። የሁለቱም ለቅሶ ላይ እንደታዘብኩት ለቀስተኛው በሙሉ ዝም ብሎ ተራ ወሬ ነው የሚያወሩት ማንም ምን እንደሚያስብ እንዲታወቅበት አያደርግም ። ማንንም ከማንም መለየት አይቻልም ። ምንድነው መፍትሄው ? ይህ ጦርነት ዘመድ ከማጫረስ ውጪ ምን ጥቅም ይገኝበታል ? የኦሮሚያን ጉዳይ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ዘግተን ትኩረታችንን በአንድነት ወደ ማይሰለጥነው የፍጥረታት ሁሉ ጠላት ወደ ሆነው የሰሜን አውሬ ፊታችንን የማነዞረው ? @my_oromia
Hammasini ko'rsatish...
👍 27😁 8😢 2 1
በፋኖ እና በ መንግስት መሀል እየተደረገ ባለው ጦርነት ምክንያት በጎጃም ከሚገኙ ተማሪዎች ውስጥ 2.1% ብቻ ናቸው ትምህርታቸውን በትክክል እየተማሩ ያሉት። 97.9 % የሚሆኑት ጦርነቱን ሰበብ አድርገው የሚፀየፉትን ትምህርት እና እውቀት ጥለው ፈታ እያሉ ይገኛሉ 🤣 ድንቁርና እና መሀይምነትን እንደ መዝናኛ የሚቆጥር ማህበረሰብ @my_oromia
Hammasini ko'rsatish...
😁 16👏 5👍 2🤬 2 1
Repost from Gumaa Saaqqataa
02:50
Video unavailableShow in Telegram
ይሕ ቪዲዮ በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ 05 ቀበሌ የቀድሞው መዋዕለ ሕፃናት የኣሑኑ ሓውለሃ ጉድ ፊት ለፊት የሚገኘው ኢማን ሆቴል ውስጥ ኢብራሒም ሚፍታሕ በሚባለው የሆቴሉ ሰራተኛ እና በባልደረባው ላይ የክልሉ ፖሊስ ድብደባ ሲፈፅሙ የሚያሳይ ነው
Hammasini ko'rsatish...
4.42 MB
👍 10😱 6 2🤬 2
ሀገራዊ ምክክር ሲሉን ህዝብ ከ መንግስት ጋር ሊወያይ መስሎኝ ነበር 🤣🤣 ለካ ዘር ጭፍጨፋ የፈፀሙ እርስ በእርስ ተሰብስበው የሚወያዩበት መድረክ ነው። ከተያዩ የማህበረሰብ ክፍል የተወጣጡ ነዋሪዎች የተባሉት እነ ካሳዬ ጨመዳ ናቸው ። @my_oroma
Hammasini ko'rsatish...
😁 34👍 11 7
Photo unavailableShow in Telegram
እስቲ ኦሮሞ የሆናችሁ ብቻ ስ አባ ሩፋኤል ሹመት ምን አይነት ስሜት ነው የተሰማችሁ ? ኦሮሞ የሆነ ብቻ ነው በዚህ ስር አስታየት እንዲሰጥ የተፈቀደለት ። @my_oromia
Hammasini ko'rsatish...
35😢 3👍 2🥰 1
ጃዋር መሀመድ ዛሬ በፌስቡክ ከፃፈው በአጭሩ የተተረጎመ - ባለፉት ጥቂት ወራት ስለ ሰላም በመለፍለፍ መንግስትን የሚደርስበት የለም። ነገር ግን በተግባር ሲወረድ ፍርድቤት ነፃ ብሎ ያሰናበታቸውን የኦነግ አመራሮች አስሮ በበሽታ እያሰቃየ ነው። ሰላም በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር መሆን አለበት - የጃል በቴ ገዳይ መንግስት መሆኑን እርግጠኛ ሆነናል ምክንያቱም ግድያውን የሚያጣሩ ሰብአዊ መብት ድርጅቶችን ምርመራ እንዳያደርጉ ከልክሏል @my_oromia
Hammasini ko'rsatish...
👍 73🕊 1