እኔና አንቺ
የእኔን መልካምነት እንደ ደካማነት አትቁጠሩ ውስጤ ያለው አውሬ ተኝቷል እንጂ አልሞተም! ⚡️WELLCOM TO ENENA ANCHI 💜 💚በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች፣ሙዚቃዎች ያገኛሉ ! ●ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏 ➤For any promotion and Advertising 📩 📞ስልክ: +251982175143 ወይም 👉 @TOFA_B_R
Ko'proq ko'rsatish559
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-1330 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Repost from Student News Channel ®
♥️••●🍃ልረሳሽ አልቻልኩም••●🍃♥️
አማራጭ አጥቼ የግድ ሲሆንብኝ፣
እምረሳሽ መስሎኝ መጠጥን ለመድኩኝ፣
ተዋት እንኳን ቢሉኝ እኔ መች ሰማሁኝ፣
አንቺን ረሳሁ ብዬ በሱስ ተጠመድኩኝ፣
በጫት በሲጋራ እራሴን ደበቅኩኝ።
፡
ምናልባት ሆኖ...
ልቤ ፍቅርን አምኖ..
የኔ ባትሆኝም፣
ፈጣሪ ባይፈቅድም፣
አንቺ የሌላ ሆነሽ በአይኔ እንኳን ባይሽም፣
ያፈቀረሽ ልቤ ፈፅሞ አልረሳሽም።
,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,
•═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•
@Yefiker_Gojo ,,📩 @AbenaG
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
Repost from Student News Channel ®
🌹🍃🕊...✍ዐይኔ ይነግርሻል
'አትንገራት' አሉኝ ማፍቀርህን ገልፀህ😍
መውደድህን አውቃ እንዳትኮራብህ😏
ብትኮሪ ኩሪ ልክ እንደ ንግሥት👸
በልቤ አንድደሻ የማይከስም እሳት
ልደብቅ አልችልም አንቺዬን ማፍቀሬን
ዐይኔ ይነግርሻል የህይወት ሚስጥሬን
መኩራት አይጠቅምሽም ከኔ መሸሸት
ቅረቢ እንቋደስ የመውደድን ህብስ
,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,
•═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•
@Yefiker_Gojo ,,📩 @AbenaG
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
Repost from እኔና አንቺ
Hammasini ko'rsatish...Danilo (@dachaa05) | TikTok
Danilo (@dachaa05) on TikTok | Watch the latest video from Danilo (@dachaa05).
Photo unavailableShow in Telegram
16-6-2015
-----------------------------------------------------
🇪🇺 EUROPE: Europa League - Play Offs
➠ 2:45 Nantes 🆚 Juventus
📺 TV Varzish HD
➠ 5:00 AS Roma 🆚 Salzburg
📺 Football HD
📺 IRIB Varzesh HD
➠ 5:00 Manchester Utd 🆚 Barcelona
📺 IRIB TV3
📺 TV Varzish HD
------------------------------------------------------@Tofa_Dish
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች:-
እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
@Tofik_Dish
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን በቀጥታ በተለያዩ የነፃ አማራጮች
- SPORT 2HD
-TV VARZISH HD
-B*in SPORT HD - IPTV
@Tofik_Dish
Repost from ቶፊቅ ዲሽ እና ሪሲቨር
Photo unavailableShow in Telegram
Forever,Apollo Iptv, እና Funcam እና Gshare+Plus ማስሞላት ከፈለጉ ከየትኛውም በተሻለ በጣም በአሪፍ ዋጋ ከ @Tofik_Dish ቀርቦሎታል!
ለTiger፣ለStarsat ለRealstar ፣ ለSupermax እንዲሁም ለLifestar ሪሲቨሮች ባሉን ብዙ የክፍያ አማራጮች (በባንክ) ተጠቅመው ያስሞሉ።
እንዲሁም- Gshare+ ለተለያዩ ሪሲቨሮች ያገኛሉ.
አድራሻ
መርካቶ ፣ ጎጃም በረንዳ መስጊድ አካባቢ መተው ይደውሉ።
♥ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን.
📩Inbox Us 📩 @TofikDish
#Call 📱 +251982175143
#Call 📱 +251993469293
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.