cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

📚☆ተው ሂድ እና💎ሱና የነብያት መንገድ ☆📚

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
171
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

⤵️ለዚህ ነው ያሳደኩህ‼️ ➢ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ለዲንና ለዳዕዋ ጉዳይ ወደ ግብፅ ሄደው ከእናታቸው በራቀ ጊዜ የራቁበትን ምክንያት የሚያስረዱበትን ደብዳቤ ወደ እናታቸው ይልካሉ። የልጇ ደብዳቤ የደረሳት ይህች ምርጥ እናት እንዲህ ስትል መልስ ፃፈችላቸዉ: ➢"ውዱ ልጄ አህመድ ኢብኑ ተይሚያህ ሆይ ወአለይከሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወመግፊረቱሁ ወሪድዋኑሁ ➢እኔኮ አሁን አንተ ላለህበት ጉዳይ ነው ተንከባክቤ ያሳደኩክ እስልምናንና ሙስሊሞችን እንድታገለግል ነው የተሳልኩት የእስልምናን ህግጋቶችን ያስተማርኩክ። ልጄ ሆይ! ለዲንህ ቅርብ ከመሆንና ዲንህን እንዲሁም በተለያዩ ሀገር ያሉ ሙስሊሞችን ከማገልገል ይልቅ ወደኔ እንድትቀርብ የምፈልግ አድርገህ እንዳትጠረጥረኝ ። ➢ልጄ ሆይ! እኔ ላንተ ያለኝ ውዴታ የሚለካው ለእስልምናክና ለሙስሊሞች በምታደርገው አገልግሎት ልክ እንጂ በሌላ አይደለም። ➢ልጄ ሆይ! እኔ ነገ አሏህ ፊት ከኔ በመራቅክ ምክንያት አልጠይቅህም (አልከስህም) ምክንያቱም እኔ አንተ የትና በምን ላይ እንዳለህ አውቃለውና። ነገር ግን አህመድ ሆይ አንተን ነገ አሏህ ፊት የምጠይቅህና የምተሳሰብክ የአሏህ ዲንን አንዲሁም ይህንን ዲን የሚከተሉትን ሙስሊም ወንድሞችህን ከማገልገል ያጓደልክ ጊዜ ነው። ➢አሏህ ስራህን ይውደድልህ መንገድህንም በመልካም ነገር ያብራልህ እርምጃህንም ያስተካክልልህ በዚያ ጥላ በሌለበት ቀን አሏህ በጥላው ስር እኔንም አንተንም ይሰብስበን! ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ" 📚መጅሙዑል ፈታዋ (28/48) 🤲አሏህ እንደዚህ ዓይነት እናቶችን ያብዛልን። ምክንያቱም የመጀመሪያ መድረሳ እናት ናትና ። ለዲናቸው የሚጨነቁ እናቶች በበዙ ቁጥር ለዲናቸው የሚጨነቁ ልጆች ይበዛሉ ✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝 https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk jon بسم الله الرحمان الرحيم ✅ የነብዮች ታሪክን ✅የሰሀቦች ታሪክን ✅ሀዲሶችን ✅አዝናኝና አስተማሪ ታሪክ ✅አስተማሪ ዳዕዋዎችን ✅ፈገግታ ሱና ነው ☪️☪️☪️☪️☪️☪️ በአላህ ፍቃድ በዚ ቻናል ያገኛሉ።☪
Hammasini ko'rsatish...
✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝

✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝

https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk

jon بسم الله الرحمان الرحيم ✅ የነብዮች ታሪክን ✅የሰሀቦች ታሪክን ✅ሀዲሶችን ✅አዝናኝና አስተማሪ ታሪክ ✅አስተማሪ ዳዕዋዎችን ✅ፈገግታ ሱና ነው ☪️☪️☪️☪️☪️☪️ በአላህ ፍቃድ በዚ ቻናል ያገኛሉ።☪

✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝 https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk Ramadaana Milkii Rabbiin Nuuf Godhu Asalaamualaykum Akkam nagaa jirtuu Kan dhiiraf dubaras Musliimonni martuu Soomanni isin biraan Mee akkam fakkaataa Nu biraa deemuudhaaf Kinoo akkas kaataa Meeqa keenyatu irraa Fayyadama laataa...? Tokko lama jennee Kinoo kurnan boodaa Rabbiin danda'aadhaa Nu hin hanqisin qoodaa Leylatulqadriinis Kurnan kana keessaa Salaataf sadaqaa Du'aayis jabeessaa Kennaa rabbii guddaa Namni biraa rafee Namni kennaa kana Hin milkaa'in hafee Dhugumaan dhabeera Waan dhabuun hin mallee Warra milkaa'erraa Na godhi anallee Hedduudhatu jira Laafan akka kiyyaa Atoo garaa laafta Mee nuuf guuti niyyaa Osoo adda hin qoodin Musliimota hundumaa Waliin nu milkeessi Ajrii baatii kumaa Kan suuta dubbateef Isa ol kaasellee Isa kophaa taa'ee Sitti hasaasellee Hundumaa argita Hundumaa dhageessaa Waliin nu milkeessi Rahmaan ni dandeessaa Waan hundaa keessatti Atoo danda'aadhaa Rahmanni kee guddaan Hundumaaf ga'aadhaa Qooda ramadaanaa Iraa nu badhaasii Qixaaxa keetiraa Mee najaa nu baasii Ramadaana milkii Nu maraaf haa ta'uu Isa itti aanus Rabbiin nuun haa ga'uu Du'aayii nuuf kadhaa Obboleewwan diinii Waliin haa milkeessu Nu hundaa rabbiinii......
Hammasini ko'rsatish...
✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝

✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝

https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk

jon بسم الله الرحمان الرحيم ✅ የነብዮች ታሪክን ✅የሰሀቦች ታሪክን ✅ሀዲሶችን ✅አዝናኝና አስተማሪ ታሪክ ✅አስተማሪ ዳዕዋዎችን ✅ፈገግታ ሱና ነው ☪️☪️☪️☪️☪️☪️ በአላህ ፍቃድ በዚ ቻናል ያገኛሉ።☪

~فَإِنِّى قَرِيبٌ (እኔ ቅርብ ነኝ፡፡) وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِى عَنِّى فَإِنِّى قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا۟ لِى وَلْيُؤْمِنُوا۟ بِى لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡ ( አል- በቀራህ : 186) 🖋 ➷የአሏህ መልዕክተኛ ሰላምና እዝነት በሳቸው ላይ ይሁንና እንድህ አሉ፦ የተባረከውና የላቀው ጌታቹህ (ህያው ና ለጋሽ)ነው። ባሪያው እጆቹን አንስቶ የለመነው እንደሆነ ባዶ እጆቹን ሊመልሰው ያፍራል! ➷#የመልካሞች_ጥሪ! (١) بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው እጀምራለሁ። ➷ብለሀትም ሀይልም በአሏህ ቢሆንጂ የለም። አንተን ብቻ እንገዛለን አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን አንተን ብቻ እናመሰግንሀለን ስለፈጠርከን፣ ሰለለገስከን፣ ቀናውን መንገድ ስለመራከን፣ ስላሳወቅከን፣ ከጥሜት ስለጠበቅከን፣ ኢማንን ስለለገስከን፣ ኢስላምን ስለመረጥክልን፣ቁረአንን ስላወረድክልን፣ቤተሰብን ጤናንና ፀጋን ስለለገስከን፣ አሏህ ሆይ! ምስጋና ይገባህ! ጠላትን የምትገታልን ሪዝቃችንን የምታሰፋልን ደህንነታችንን የምት ጠብቅልን ከመነጣጣል ያደንከን በመልካም የፈወስከን ለጥያቄዎቻችን ሁሉ መልስ የሰጠከን #ጌታችን_አሏህ_ሆይ! ተደራራቢ ምስጋና ይገባህ። በግልፅም በድብቅም ለብቻም ይሁን በህብረት በሂወት ላሉት ለሌሉትም በቅርቡም በሩቁም ላለ በኛ ላይ ለዋልክልን ወዴፊትም ለምትውለው ፀጋህ ጌታችን አሏሆይ ምስጋና ይገባህ ምስጋናችንን እስክትወድልን ከወደድክልንም በኋላ ምስጋና ይገባህ። ➷በነብያችን በቤተሰቦቻቸው አንድሁም በባልደረቦቻቸው ሰላምና እዝነትህ ይውረድ! ~(2) #ይቀጥላል....✍ ↷⇣🌹⇣↷ ➣https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝

✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝

https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk

jon بسم الله الرحمان الرحيم ✅ የነብዮች ታሪክን ✅የሰሀቦች ታሪክን ✅ሀዲሶችን ✅አዝናኝና አስተማሪ ታሪክ ✅አስተማሪ ዳዕዋዎችን ✅ፈገግታ ሱና ነው ☪️☪️☪️☪️☪️☪️ በአላህ ፍቃድ በዚ ቻናል ያገኛሉ።☪

كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝 🌹🥀 ቁርአን ድሮ በዛ ጊዜ ፍትህ ባልኖረበት ድሀዉም ከሀብታም በተገለለበት ጀሊሉ ጌታችን በረመዳን ለኛ ቁርአንን ላከ ሚዛናዊ ዳኛ ትንሹን ከትልቅ ሀብታሙን ከድሀዉ ጥቁርና ነጩን እኩል የሚዳኘዉ የኛ መመሪያችን ቁርአን ብቻ ነዉ። كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝
Hammasini ko'rsatish...
‏⁧ كن من الذاكرين الله كثيرا💭 ‏ ‏سبحان الله🌷 ‏ ‏الحمد لله🌿 ‏ ‏الله اكبر🌸 ‏ ‏لا إله إلا الله🌼 ‏ ‏سبحان الله وبحمده. سبحان الله العظيم🌴 ‏ ‏أستغفر الله العظيم وأتوب إليه🍀 ‏ ‏لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم🍁 ‏ ‏﴿وَالذّاكِرينَ اللَّهَ كَثيرًا وَالذّاكِراتِ أَعَدَّ اللَّهُ لَهُم مَغفِرَةً وَأَجرًا عَظيمًا﴾ [ الأحزاب - 33:35] ... ✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝 https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk jon
Hammasini ko'rsatish...
ሸይኽ አል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ረሒመሁላህ፦ 《ከሴቶች መካከል በአስተሳሰባቸው ከወንዶች በብዙ የሚበልጡ መኖራቸው ምንም ጥርጥር የለውም》ይላሉ!☞🌸🍃╮ https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk ╰🌸🍃╮
Hammasini ko'rsatish...
✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝

✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝

https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk

jon بسم الله الرحمان الرحيم ✅ የነብዮች ታሪክን ✅የሰሀቦች ታሪክን ✅ሀዲሶችን ✅አዝናኝና አስተማሪ ታሪክ ✅አስተማሪ ዳዕዋዎችን ✅ፈገግታ ሱና ነው ☪️☪️☪️☪️☪️☪️ በአላህ ፍቃድ በዚ ቻናል ያገኛሉ።☪

ሸይኽ አል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ረሒመሁላህ፦ 《ከሴቶች መካከል በአስተሳሰባቸው ከወንዶች በብዙ የሚበልጡ መኖራቸው ምንም ጥርጥር የለውም》ይላሉ!☞🌸🍃╮ https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk ╰🌸🍃╮
Hammasini ko'rsatish...
🌙🌴•||تلاوة رمضانية||•​🌙🌴 الليلة 6 | رمضان 🌙 الجزء السادس من المصحف الشريف مـن ⇦102 📖النساء ۝ 148 إلى ⇦121 📖المائدة ۝ 81 ⏱49:05 د 🎙القارئ : أحمد العجمي 〔اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي خَطِيئَتِي، وَجَهْلِي، وَإِسْرَافِي فِي أَمْرِي، وَمَا أَنْتَ أَعْلَمُ بِهِ مِنِّي، اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي هَزْلِي وَجِدِّي، وَخَطَئي، وَعَمْدِي، وَكُلُّ ذَلِكَ عِنْدِي〕 〖اللَّهُمَّ اغْفِرْلِي وَلِوَالِدَيَّ، رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا〗 ✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝 https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk jon " አላህን ረሰተው እሱም ከረሳቸው አትሁኑ! " ~ ሱበሀን አሏህ~ ‏- سبحان الله ~ አልሀምዱሊላ ~ ‏- الحمدلله ~ ሏ ኢላሀ ኢለላህ ~ ‏- لا إله إلا الله ~ አሏሁ አክበር ~ ‏- الله أكبر 🌙🌴•||تلاوة رمضانية||•​🌙🌴 الليلة 6 | رمضان 🌙 الجزء السادس من المصحف الشريف مـن ⇦102 📖النساء ۝ 148 إلى ⇦121 📖المائدة ۝ 81 ⏱49:05 د 🎙القارئ : أحمد العجمي 〔اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي خَطِيئَتِي، وَجَهْلِي، وَإِسْرَافِي فِي أَمْرِي، وَمَا أَنْتَ أَعْلَمُ بِهِ مِنِّي، اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي هَزْلِي وَجِدِّي، وَخَطَئي، وَعَمْدِي، وَكُلُّ ذَلِكَ عِنْدِي〕 〖اللَّهُمَّ اغْفِرْلِي وَلِوَالِدَيَّ، رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا〗 ✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝 https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk jon
Hammasini ko'rsatish...
✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝

✒️💎كُـــــــوْنِـــيْ مِفْتَاحًـــا لِلخَيْرِ وَمِغْلَاقًا لِلشَّــرِّ🗝

https://t.me/joinchat/duJt9k9zQa9jZjZk

jon بسم الله الرحمان الرحيم ✅ የነብዮች ታሪክን ✅የሰሀቦች ታሪክን ✅ሀዲሶችን ✅አዝናኝና አስተማሪ ታሪክ ✅አስተማሪ ዳዕዋዎችን ✅ፈገግታ ሱና ነው ☪️☪️☪️☪️☪️☪️ በአላህ ፍቃድ በዚ ቻናል ያገኛሉ።☪

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.