ንጉሱን በውበቱ ማየት
Kanalga Telegram’da o‘tish
🌟ዓይኖችህ ንጉሥን በውበቱ ያዩታል፤ እነርሱም በሩቅ ያለች ምድርን ያዩአታል።🌟 ኢሳ 33:17
Ko'proq ko'rsatish861
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
+530 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Avgust '26
Avgust '26
+17
2 kanalda
Iyul '26
+74
2 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+51
2 kanalda
Get PRO
May '26
+56
3 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+97
4 kanalda
Get PRO
Mart '26
+235
7 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+102
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+33
3 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+61
3 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+27
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+7
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+12
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+50
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+88
0 kanalda
Get PRO
Iyun '250
0 kanalda
Get PRO
May '25
+126
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 26 Avgust | 0 | |||
| 25 Avgust | 0 | |||
| 24 Avgust | 0 | |||
| 23 Avgust | +1 | |||
| 22 Avgust | 0 | |||
| 21 Avgust | 0 | |||
| 20 Avgust | 0 | |||
| 19 Avgust | 0 | |||
| 18 Avgust | +2 | |||
| 17 Avgust | +1 | |||
| 16 Avgust | +2 | |||
| 15 Avgust | 0 | |||
| 14 Avgust | +1 | |||
| 13 Avgust | 0 | |||
| 12 Avgust | +1 | |||
| 11 Avgust | +1 | |||
| 10 Avgust | 0 | |||
| 09 Avgust | 0 | |||
| 08 Avgust | +2 | |||
| 07 Avgust | 0 | |||
| 06 Avgust | +1 | |||
| 05 Avgust | +2 | |||
| 04 Avgust | +1 | |||
| 03 Avgust | +2 | |||
| 02 Avgust | 0 | |||
| 01 Avgust | 0 |
Kanal postlari
ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።
— መጽሐፈ ምሳሌ 19:17
@nigusunbewbetumayet
| 2 | ነጋልኝ ፡ ደግሞ ፡ ላመስግነው
ምሥጋናዬ ፡ ለጌታዬ ፡ ይድረሰው
እስኪመሽ ፡ እስኪጨልም ፡ ድረስ
አምልኮዬ ፡ በዙፋኑ ፡ ይፍሰስ (፪x)
Have a Lovely Day🤍🔥
@nigusunbewbetumayet | 142 |
| 3 | ዛሬሬሬ ቤት ለማሳለፍ እያሰባችሁ ያላችሁ ሰዎች ይሄን ፕሮግራም በድጋሚ ልጋብዛችሁ🙌
ኑኑኑኑኑኑኑ አብረን ስለ ተልዕኮ እንማር፤ ከ Gospel Work ራዕይ ጋር እንተዋወቅ!
እንጠብቃችኋለን🤍😊 | 145 |
| 4 | We worship an Almighty God Families🤍 ይሄ አምላክ ነው ወደ እኛ የቀረበው፤ ልባችንን የሚጠብቅልን ወደ መንግስቱም የቀላቀለን!
ሰኞን እንዳትሰሟት በፀሎትና በአምልኮ እናሸንፋት💪
@nigusunbewbetumayet | 174 |
| 5 | "‘ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ ማሳረፊያ ናት፤ ታዲያ ለእኔ ምን ዐይነት ቤት ትሠሩልኛላችሁ? የማርፍበትስ ቦታ ምን ዐይነት ነው? ይላል ጌታ።"
— የሐዋርያት ሥራ 7:49
@nigusunbewbetumayet | 170 |
| 6 | በዚህ ክፉ ጊዜ የሚከልለን እና ልባችንን የሚፈውስ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው🤌🤍
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ወደ ቃሉ እንጠጋ
Have a Lovely and Wonderful Saturday😇 | 215 |
| 7 | መዝሙር 103:2-5
2 ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
3 ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥
4 ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥
5 ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል። | 198 |
| 8 | በማለዳ ሃሌሉያ በቀትርም ሃሌሉያ
በምሽት ሃሌሉያ በሌሊት ሃሌሉያ
ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ
ሳይቀየር ሃሌሉያ
እላለሁ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ 😊🤌
@nigusunbewbetumayet | 240 |
| 9 | ቤተሰቦቼ ይሄን ፕሮግራም ጋብዣችኋለሁ❗️❤️
እኔም የዚህ የተባረከ ሀሳብ እና አገልግሎት አባል ነኝ፤ እና እናንተም እንድትገኙ በክብር ጋብዣችኋለሁ።
በጣም ልዩ ጊዜ ይኖረናል በብዙ እንደምትባረኩ እእ ልባችሁ ለ MISSION(ተልዕኮ) እንደሚነሳሳ አምናለሁ🫡🙌
ጠሪ አክባሪ ነው!
@nigusunbewbetumayet | 957 |
| 10 | ሁለንትናዊ ተልእኮ ቀን
ራዕይ የማጋራት ፕሮግራም
🗓 ማክሰኞ ነሃሴ 19፥ 2018 ዓ.ም.
🕣 ሰዓት ከጠዋት 3:30 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ወጂ ሰሚት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
ሁላችሁም ተጋብዛችሃል!
Holistic Mission Day
Vision Sharing program
🗓 Tuesday August 25,2026
🕣 03:30 LT
📍 Place: Weji Summit Full Gospel Church
Share this post with your friends!
Follow us on Social media
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | 193 |
| 11 | Matn yo'q... | 254 |
| 12 | እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
— የማቴዎስ ወንጌል 11:28
🙏🤍
@nigusunbewbetumayet | 207 |
| 13 | Faith does not make things easy, it makes them possible. | 219 |
| 14 | እግዚአብሔር ኃይሌና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ እኔም ተረዳሁ፤ ሥጋዬም ደስ ይለዋል፥ ፈቅጄም አመሰግነዋለሁ።
— መዝሙረ ዳዊት 28:7
I worship God willingly🤍
@nigusunbewbetumayet | 243 |
| 15 | GOOD MORNING FAMILIES🔅🤍
ይሄ መንፈስ ሁላችንም ጋር እንዲጋባ ምኞቴም ፀሎቴም ነው😊 ለእነርሱ መሰቃየት እና ለጌታ መገረፍ ደስታ ነው!
ልመርቃችሁ:
➡️ጌታ የወንጌልን ልብ ይጨምርልን
➡️ለጌታ መኖር ይሁንልን
➡️በጌታ ስም ብንነቀፍ ብንጠላ እንደ ደስታ የምንቆጥርበት መንፈስ ከእኛ ጋር ይሁን
መልካም ዕለተ ሰኞ ቤተሰቦቼ🤌🤍
ቀናችሁን በምስጋና እና በሳቅ አሸንፉት😁
@nigusunbewbetumayet | 266 |
| 16 | "ከዚህ በኋላ ሐዋርያቱን ወደ እነርሱ ጠርተው አስገረፉአቸው፤ የኢየሱስንም ስም በመጥራት እንዳይናገሩ አዘዙአቸውና ለቀቁአቸው።
"ሐዋርያት ግን ስለ ኢየሱስ ስም ውርደት ለመቀበል የተገቡ በመሆናቸው ደስ እያላቸው ከሸንጎው ወጥተው ሄዱ፤"
"በየቀኑም በቤተ መቅደስና በየቤቱም ስለ መሲሑ ስለ ኢየሱስ ማስተማርንና የምሥራች መናገርን አላቋረጡም ነበር።"
— የሐዋርያት ሥራ 5:41-42 | 226 |
| 17 | የምህረት እጆቹ ስለያዙን እንጂ ማናችንም ዛሬን ለማየት ዕድል አይኖረንም ነበር!
ስለዚህ ማን ሆነን ነው ድካማችንን ከጌታ ምህረት ጋር Compare የምናደርገው?
ምስጋናችንን ለጌታ እናቀርባለን እንጂ🙏
(በምንም ድካም ውስጥ ብንሆን ቸርች አንቅር ቤተሰቦቼ)
@nigusunbewbetumayet | 1 150 |
| 18 | ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ በርግጥም ፡ ይበልጣል ፡ ምሥጋናዬ ፡ ነህ
ደጅ ፡ ጥናት ፡ የለም ፡ በፍጥነት ፡ ያነሳል ፡ ምሥጋናዬ ፡ ነህ
ድንጋይ ፡ ተደርድሮ ፡ ሞት ፡ ሲጠብቃት ፡ ምሥጋናዬ ፡ ነህ
ሀፍረቷን ፡ ሸፍነህ ፡ ሰላም ፡ ሂጂ ፡ አልካት ፡ ምሥጋናዬ ፡ ነህ
@nigusunbewbetumayet | 1 052 |
| 19 | አንዳንዴ ለጊዜው እያለፍንበት ባለው ነገር በብዙ እየዛልን ሊሆን ይችላል፤ ተስፋ ወደመቁረጥም ተቃርበን ይሆናል ግን ሁሌም ልባችንን እንድናበረታ የሚያደርገን ቃል አለ......
“ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።”
— ዕብራውያን 4፥15
ሰው mtsmm ስላለን አንበረታም፤ ግን በድካማችን የሚራራልን አምላክ እንዳለ እናስታውስ!😊🤍
መልካም ዕለተ ቆንጅዬ አርብ🙌
@nigusunbewbetumayet | 1 222 |
| 20 | Good Morning and Have a Wonderful Day!🤌🤍
@nigusunbewbetumayet | 299 |
