cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቀልድ እና ቁም ነገር

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
459
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሀይ
Hammasini ko'rsatish...
ውስጥህ ሲደሰት.... ደስታህን በኑሮህ ከሚገጥሙህ ሁኔታዎች ጋር አታገናኘው፤ ደስታ ማለት የችግር አለመኖር አይደለም፤ በችግር ውስጥ እያለፍክ መሳቅ ነው። ነገሮች ምርጥ ሲሆኑማ ሁሉም ይደሰታል እኮ፤ አንተ ግን በአምላክህ እና አጠገብህ ባሉ መልካም ነገሮች ሁሌም ደስተኛ ሁን። ውስጥህ ሲደሰት ውጪህ ላይ ይገለጣል፤ ከዛ አንተ ደስተኛ ስለሆንክ አለም አብራህ ትስቃለች፤ ከባድ የመሰለህ ነገር ተራ ሲሆን ታየዋለህ፤ ሰዎች የደስታህን ምንጭ ለማወቅ ሲሉ አክብረው ያደምጡሀል፤ አንተ ጋር ማውራት ወይ አብሮህ መሆን የማይፈልግ የለም፤ ያንተ ስራ መገረም ብቻ ይሆናል። ወዳጄ መቼም የማይተው አምላክ እንዳለህ ማሰቡ ራሱ የደስታ ጥግ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
ጥቂት ውሳኔ ብዙውን ለውጥ ያመጣል! ህይወታችን ላይ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥረው ትልቁ ውሳኔ አይደለም! እያንዳንዷ በየደቂቃው የምንወስናትና የምናከናውናት ጥቃቅኗ ውሳኔያችንና ተግባራችን ነው እንጂ! መልካም ቅዳሜ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️
Hammasini ko'rsatish...
መጠንከር አለብህ! ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ አንተ መክበድ አለብህ፤ ሰዎች ለምን አልተረዱኝም ብለህ አትዘን በተግባር ማን እንደሆንክ አሳያቸው! አለም ለጠንካሮች ታዳላለች፤ ሰዎችም ቢሆኑ ደካማ አይወዱም። ከሁሉ በላይ ግን ለራስህ ስትል ቆራጥ መሆን አለብህ ምክንያቱም በምንም ነገር ውስጥ ብታልፍ የማይጥል ፈጣሪና ወድቆ የማይቀር ማንነት ስላለህ! ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
ባለህ ታመን ! ታላቁ መፅሀፉ "በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል " ይላል ሰው ቦታ ቢሰጠኝ እኮ እስተካከላለው ፣ ትዳር ስይዝ እሰበሰባለው ፣ የስራ እድገት ሳገኝ ጥሩ አድርጌ መስራት እጀምራለው ከሚለው ሀሳብ የሚያሶጣን ትልቅ ቃል ነው ! ትልቁን ነገር አዘጋጅቼላችዋለሁ ግን አሁን ባለቻችው ትንሿ ነገር ተለማመዱባት አለበዚያማ ይከብዳችዋል ማለቱ እኮ ነው ! የምኞታችንን ከሰጠን ኋላ አያያዝ አቅቶን ብናጣው አያምም ታድያ ከአሁኑ ባለን ጠበቅ አርጎ ታምኖ መዘጋጀት ነው እንጂ ! መልካም ጁምዐ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
ወንድ ልጅ ባንቺ ምክኒያት እራሱን ካጠፋ የምር ያፈቅርሻል ማለት ነው አግቢው😜🙃 @kume_neger_be_sake
Hammasini ko'rsatish...
ፍቅርህን ከፍ አድርገው ! ቤቱን ማስተዳደር ያልቻለ ሰው ውጪ ወጥቶ ማንንም መምራት አይችልም ፤ ህይወት ሁሌ ወጥ አይደለች ብዙ ለውጦችን ታስተናግዳለች ለዚህም እኮ ነው ጣፋጭ የሆነችው ስለዚህ ሁሌም ቤትህ ውስጥ ለትዳርሽለቤተሰቦችህ ባጠቃላይ ደስ የሚል ልዩ ደስታን የምትፈጥሪ ጀግና ሁኚ ያኔ አንቺም ሳታስቢው ደስታው ፍቅሩ ሰላሙ ሁሉ ይጋባብሻል እና መቼም ቢሆን ከሁሉ አስቀድመህ ቤትህን አስብ የሁሉ መሰረት የሚጀምረው ከርሱ ነውና የምትፈልገውን የስኬት ጥግ ታገኝበታለህ! መልካም ቅዳሜ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️
Hammasini ko'rsatish...
ከሁሉ ፍቅር ይበልጣል ! በስራ ቦታህ ፣ በጓደኝነትህ ፣ በቤተሰብህ እና በማንኛውም ግንኙነትህ ውስጥ ስለምታገኘው ማንኛውም ነገር አብዝተህ ከማሰብህ በፊት ስለምትሰጠው ፍቅር ብታስብ እርካታ የሞላበት እና የተሳካ ህይወት መኖርህ አይቀሬ ነው ። * ነጋዴም ብትሆን ሰዎች ከእቃህ በላይ እንክብካቤህና ፍቅርህ ነው ወዳንተ የሚያመጣቸው ! ደማቅ እና የፍቅር ሰኞ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
አሁን ጀምር! ከአሁን ጀምሮ ራስህ ላይ ብትሰራ በዚህ አለም የሚኖርህን ቀሪ ቆይታ ማሳመር ትችላለህ፤ ስለማትቀይራቸው ነገሮች አብዝተህ ማሰብ አቁም! ትናንትን መቀየር አትችልም፤ ዛሬን መጠንከር ከዛ ነገህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ ለምንም ነገር አልዘገየህም አጥብቀህ የምትፈልገውን ነገር አሁን ጀምረው! የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው ! ነገሮች ተስፋ ሊያስቆርጡህ ወደ አንተ ሲመጡ ሶስት ነገሮችን አስብ ፈጣሪ - ከአንተ ጋር እንደነበረ - አሁንም ከአንተ ጋር እንዳለ እና - ወደፊትም ከአንተ ጋር እንደሚኖር ስለዚህ ወዳጄ ሁሉን ነገርህን በፈጣሪህ ላይ ጣልና የሚጠበቅብህን ስራ እርሱ ለሁሉም ምክንያት አለው ! የተባረከ ሰንበት ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.